መጽሐፈ ግጻዌ Telegram channel photo

መጽሐፈ ግጻዌ

@metsihafegitsawePublic Channel

ይህ ቻናል በየዕለቱ በቤተክርስቲያን አገልግሎት የሚባሉትን ምስባክና የሚነበቡትን የወንጌል ንባባት የሚያስተላልፍ ነው።

3.3k

Last views

۱۰.۴k (10,379 subscribers)
عضو
—
Rating
87
Total Posts
Oct 21, 2026, 7:17 PM
به‌روزرسانی شده
Apr 3, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameመጽሐፈ ግጻዌ
Username@metsihafegitsawe
Categoryکتاب صوتی
Languageفارسی
Countryایران
عضو10,379
Channel TypePublic Channel
Created۱۴ فروردین ۱۴۰۵
Last Updated۲۹ مهر ۱۴۰۵ • ۳ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#86838+505
رتبه‌بندی زبان
#8664+70
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#266+6

رشد مشترکان

مجموع: 10.4K30 Days growth: +2602.6%
09/2209/2710/0210/0710/1210/1710/21
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
22:09:202610,119
23:09:202610,119
24:09:202610,119
25:09:202610,119
26:09:202610,119
27:09:202610,119
28:09:202610,119
29:09:202610,119
30:09:202610,119
01:10:202610,119
02:10:202610,119
03:10:202610,119
04:10:202610,119
05:10:202610,119
06:10:202610,119
07:10:202610,119
08:10:202610,119
09:10:202610,119
10:10:202610,119
11:10:202610,119
12:10:202610,119
13:10:202610,297
14:10:202610,297
15:10:202610,297
16:10:202610,297
17:10:202610,297
18:10:202610,297
19:10:202610,297
20:10:202610,297
21:10:202610,379
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 30:03:20268,539
Week of 06:04:20268,624
Week of 13:04:20268,734
Week of 20:04:20268,734
Week of 27:04:20268,815
Week of 04:05:20268,815
Week of 11:05:20268,980
Week of 18:05:20268,980
Week of 25:05:20268,980
Week of 01:06:20269,055
Week of 08:06:20269,055
Week of 15:06:20269,055
Week of 22:06:20269,055
Week of 29:06:20269,274
Week of 06:07:20269,274
Week of 13:07:20269,432
Week of 20:07:20269,432
Week of 27:07:20269,432
Week of 03:08:20269,644
Week of 10:08:20269,644
Week of 17:08:20269,850
Week of 24:08:20269,952
Week of 31:08:20269,952
Week of 07:09:202610,054
Week of 14:09:202610,119
Week of 21:09:202610,119
Week of 28:09:202610,119
Week of 05:10:202610,119
Week of 12:10:202610,297
Week of 19:10:202610,379
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 20268,815
May 20268,980
June 20269,274
July 20269,432
August 20269,952
September 202610,119
October 202610,379
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
202610,379

آخرین پست‌ها

መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۰۴ مهر ۱۴۰۵، ۲۱:۵۹

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ማቴ. 8:16-28፡ "ወምሴተ ከዊኖ" - "በመሸም፡ጊዜ፡አጋንንት፡ያደረባቸውን፡ብዙዎችን፡ወደ፡ርሱ፡አመጡ፤በነቢዩ፡በኢሳይያስ፦ርሱ፡ድካማችንን፡ተቀበለ፡ደዌያችንንም፡ተሸከመ፡የተባለው፡ይፈጸም፡ዘንድ፥መናፍስትን፡በቃሉ፡አወጣ፥ የታመሙትንም፡ዅሉ፡ፈወሰ።ኢየሱስም፡ብዙ፡ሰዎች፡ሲከቡት፡አይቶ፡ወደ፡ማዶ፡እንዲሻገሩ፡አዘዘ። አንድ፡ጻፊም፡ቀርቦ፦መምህር፡ሆይ፥ ወደምትኼድበት፡ዅሉ፡እከተልኻለኹ፡አለው። ኢየሱስም፦ለቀበሮዎች፡ጕድጓድ፡ለሰማይም፡ወፎች፡መሳፈሪያ፡አላቸው፥ለሰው፡ልጅ፡ግን፡ራሱን፡የሚያስጠጋበት፡የለውም፡አለው። ከደቀ፡መዛሙርቱም፡ሌላው፦ጌታ፡ሆይ፥አስቀድሜ፡እንድኼድ፡አባቴን፡እንድቀብር፡ፍቀድልኝ፡አለው። ኢየሱስም፦ ተከተለኝ፥ ሙታናቸውንም፡እንዲቀብሩ፡ሙታንን፡ተዋቸው፡አለው። ወደ፡ታንኳም፡ሲገባ፡ደቀ፡መዛሙርቱ፡ተከተሉት። እንሆም፥ማዕበሉ፡ታንኳዪቱን፡እስኪደፍናት፡ድረስ፡በባሕር፡ታላቅ፡መናወጥ፡ኾነ፤ርሱ፡ግን፡ተኝቶ፡ነበር። ደቀ፡መዛሙርቱም፡ቀርበው፦ጌታ፡ሆይ፥አድነን፥ጠፋን፡እያሉ፡አስነሡት። ርሱም፦ እናንተ፡እምነት፡የጎደላችኹ፥ስለ፡ምን፡ትፈራላችኹ፧ አላቸው፤ከዚህ፡በዃላ፡ተነሥቶ፡ ነፋሱንና፡ባሕሩን፡ገሠጸ፥ታላቅ፡ጸጥታም፡ኾነ። ሰዎቹም፦ነፋሳትና፡ባሕርስ፡ስንኳ፡የሚታዘዙለት፥ ይህ፡እንዴት፡ያለ፡ሰው፡ነው፧እያሉ፡ተደነቁ። ወደ፡ማዶም፡ወደ፡ጌርጋሴኖን፡አገር፡በመጣ፡ጊዜ፥አጋንንት፡ያደሩባቸው፡ኹለት፡ሰዎች፡ከመቃብር፡ወጥተው፡ተገናኙት፤ እነርሱም፡ሰው፡በዚያ፡መንገድ፡ማለፍ፡እስኪሳነው፡ድረስ፡እጅግ፡ክፉዎች፡ነበሩ።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ቅዳሴ ዘዮሐንስ አፈወርቅ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
3,3100033
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۰۴ مهر ۱۴۰۵، ۲۱:۵۹

17/1/2019 ዓ.ም (፲፯/፩/፳፻፲፰ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ።
ከመ ያምስጡ እምገጸ ቀስት።
ወይድኀኑ ፍቁራኒከ። መዝ 59:3
🕯 ትርጉም
ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ።
ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።
ወዳጆችህ እንዲድኑ፡፡
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ዓዲ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም።
ንበውዕ እንከሰ ውስተ አብያቲሁ ለእግዚአብሔር።
ወንሰግድ ውስተ መካን ኀበ ቆመ እግረ እግዚእነ። መዝ 131:6
                 🕯 ትርጉም
ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን።
እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን።
አቤቱ፥ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።                                           
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
2,870009
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۰۴ مهر ۱۴۰۵، ۲۱:۵۹

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በነግህ የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ዮሐ. 3:14-22 "ወበከመ ሙሴ ሰቀሎ ለዓርዌ ምድር" - "ሙሴም፡በምድረ፡በዳ፡እባብን፡እንደ፡ሰቀለ፡እንዲሁ፡በእርሱ፡የሚያምን፡ሁሉ፡የዘለዓለም፡ሕይወት፡እንዲኖረው፡እንጂ፡እንዳይጠፋ፡የሰው፡ልጅ፡ይሰቀል፡ይገባዋል። በእርሱ፡የሚያምን፡ሁሉ፡የዘለዓለም፡ሕይወት፡እንዲኖረው፡እንጂ፡እንዳይጠፋ፡እግዚአብሔር፡አንድያ፡ልጁን፡እስኪሰጥ፡ድረስ፡ዓለሙን፡እንዲሁ፡ወዷልና። ዓለም፡በልጁ፡እንዲድን፡ነው፡እንጂ፥በዓለም፡እንዲፈርድ፡እግዚአብሔር፡ወደ፡ዓለም፡አልላከውምና። በእርሱ፡በሚያምን፡አይፈረድበትም፤በማያምን፡ግን፡በአንዱ፡በእግዚአብሔር፡ልጅ፡ስም፡ስላላመነ፡አሁን፡
ተፈርዶበታል። ብርሃንም፡ወደ፡ዓለም፡ስለ፡መጣ፡ሰዎችም፡ሥራቸው፡ክፉ፡ነበርና፥ከብርሃን፡ይልቅ፡ጨለማን፡ስለ፡ወደዱ፡ፍርዱ፡ይህ፡ነው። ክፉ፡የሚያደርግ፡ሁሉ፡ብርሃንን፡ይጠላልና፥ሥራውም፡እንዳይገለጥ፡ወደ፡ብርሃን፡አይመጣም፤ እውነትን፡የሚያደርግ፡ግን፡ሥራው፡በእግዚአብሔር፡ተደርጎ፡እንደ፡ሆነ፡ይገለጥ፡ዘንድ፡ወደ፡ብርሃን፡
ይመጣል። ከዚህ፡በኋላ፡ኢየሱስ፡ከደቀ፡መዛሙርቱ፡ጋራ፡ወደይሁዳ፡አገር፡መጣ፥በዚያም፡ከእነርሱ፡ጋራ፡
ተቀምጦ፡ያጠምቅ፡ነበር።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
2,720005
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۰۴ مهر ۱۴۰۵، ۲۱:۵۹

17/1/2019 ዓ.ም (፲፯/፩/፳፻፲፰ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በዕለቱ በነግህ የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ።
ከመ ያምስጡ እምገጸ ቀስት።
ወይድኀኑ ፍቁራኒከ። መዝ 59:3
🕯 ትርጉም
ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ።
ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።
ወዳጆችህ እንዲድኑ፡፡
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
2,440000
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۲۱ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۳۳

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ማር. 6:14-30 "ወሰምዐ ሄሮድስ ንጉሥ" - "ስሙም፡ተገልጧልና፥ንጉሡ፡ሄሮድስ፡በሰማ፡ጊዜ፦መጥምቁ፡ዮሐንስ፡ከሙታን፡ተነሥቷል፡ስለዚህም፡ኃይል፡በእርሱ፡ይደረጋል፡አለ። ሌላዎችም፦ኤልያስ፡ነው፡አሉ፤ሌላዎችም፦ከነቢያት፡እንደ፡አንዱ፡ነቢይ፡ነው፡አሉ። ሄሮድስ፡ግን፡ሰምቶ፦እኔ፡ራሱን፡ያስቈረጥኹት፡ዮሐንስ፡ይህ፡ነው፡እርሱ፡ከሙታን፡ተነሥቷል፡አለ። ሄሮድስ፡የወንድሙን፡የፊልጶስን፡ሚስት፡ሄሮድያዳን፡አግብቶ፡ነበርና፥በእርሷ፡ምክንያት፡ራሱ፡ልኮ፡ዮሐንስን፡አስይዞ፡በወህኒ፡አሳስሮት፡ነበር፤ ዮሐንስ፡ሄሮድስን፦የወንድምህ፡ሚስት፡ለአንተ፡ልትሆን፡አልተፈቀደም፡ይለው፡ነበርና። ሄሮድያዳ፡ግን፡ተቃውማው፡ልትገድለው፡ትፈልግ፡ነበር፡አልቻለችም፤ ሄሮድስ፡ዮሐንስ፡ጻድቅና፡ቅዱስ፡ሰው፡እንደ፡ሆነ፡ዐውቆ፡ይፈራውና፡ይጠባበቀው፡ነበር፤እርሱንም፡ሰምቶ፡በብዙ፡ነገር፡ያመነታ፡ነበር፤ በደስታም፡ይሰማው፡ነበር። ሄሮድስም፡በተወለደበት፡ቀን፡ለመኳንንቱና፡ለሻለቃዎቹ፡ለገሊላም፡ሹማምንት፡ግብር፡ባደረገ፡ጊዜ፡ምቹ፡ቀን፡ሆነላትና፡የሄሮድያዳ፡ልጅ፡ገብታ፡ስትዘፍን፡ሄሮድስንና፡ከእርሱ፡ጋራ፡የተቀመጡትን፡ደስ፡አሠኘቻቸው።ንጉሡም፡ብላቴናዪቱን፦የምትወጂውን፡ሁሉ፡ለምኚኝ፡እሰጥሽማለሁ፡አላት፤ የመንግሥቴ፡እኩሌታ፡ስንኳ፡ቢሆን፡የምትለምኚውን፡ሁሉ፡እሰጥሻለሁ፡ብሎ፡ማለላት። ወጥታም፡ለእናቷ፦ምን፡ልለምነው፧አለች። እርሷም፦የመጥምቁን፡የዮሐንስን፡ራስ፡አለች። ወዲያውም፡ፈጥና፡ወደ፡ንጉሡ፡ገብታ፦የመጥምቁን፡የዮሐንስን፡ራስ፡በወጭት፡አሁን፡ልትሰጠኝ፡እወዳለሁ፡ብላ፡ለመነችው። ንጉሡም፡እጅግ፡አዝኖ፡ስለ፡መሐላው፡ከእርሱም፡ጋራ፡ስለተቀመጡት፡ሊነሣት፡አልወደደም። ወዲያውም፡ንጉሡ፡ባለወግ፡ልኮ፡ራሱን፡እንዲያመጣ፡አዘዘው። ሄዶም፡በወህኒ፡ራሱን፡ቈረጠ፥ራሱንም፡በወጭት፡አምጥቶ፡ለብላቴናዪቱ፡ሰጣት፥ብላቴናዪቱም፡ለእናቷ፡ሰጠች። ደቀ፡መዛሙርቱም፡ሰምተው፡መጡ፡በድኑንም፡ወስደው፡ቀበሩት። ሐዋርያትም፡ወደ፡ኢየሱስ፡ተሰብስበው፡ያደረጉትንና፡ያስተማሩትን፡ሁሉ፡ነገሩት።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ቅዳሴ ዘወልደ ነጎድጓድ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
4,8100033
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۲۱ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۳۳

2/1/2019 ዓ.ም (፪/፩/፳፻፲፰ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ወይርአዩ አሕዛብ በቅድመ አዕይንቲነ።
በቀለ ደሞሙ ለአግብርቲከ ዘተክዕወ።
ይባእ ቅድሜከ ገዐሮሙ ለሙቁሓን፡፡ መዝ 78:10
🕯 ትርጉም
አሕዛብ አምላካቸው ወ ዴት ነው? እንዳይሉ።
የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል።
በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ይወቁ፡፡
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
3,450004
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۲۱ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۳۳

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨    
🕯 1ኛ ቆሮ. 6፥1-11፡- "ወኢትትሀበሉ እንከ ትትዋቀሡ።"
🕯1ኛ ዮሐ. 3፥10-17፡ -"ወበዝንቱ እሙራን ውእቶሙ።"
🕯ግብ: ሐዋ: 13፥24-28፡ - "ወሰበከ ሎሙ ዮሐንስ ጥምቀተ።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
2,990003
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۲۱ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۳۳

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በነግህ የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ማቴ. 14:1-13 "ወበውእቱ መዋዕል ሰምዐ ሄሮድስ" - "በዚያ፡ዘመን፡የአራተኛው፡ክፍል፡ገዢ፡ሄሮድስ፡የኢየሱስን፡ዝና፡ሰማ፥ ለሎሌዎቹም፦ይህ፡መጥምቁ፡ዮሐንስ፡ነው፤እርሱ፡ከሙታን፡ተነሥቷል፥ስለዚህም፡ኀይል፡በእርሱ፡ይደረጋል፡አለ። ሄሮድስ፡በወንድሙ፡በፊልጶስ፡ሚስት፡በሄሮድያዳ፡ምክንያት፡ዮሐንስን፡አስይዞ፡አሳስሮት፡በወህኒ፡አኑሮት፡ነበርና፤ ዮሐንስ፦እርሷ፡ለአንተ፡ትሆን፡ዘንድ፡አልተፈቀደም፡ይለው፡ነበርና። ሊገድለውም፡ወዶ፡ሳለ፥ሕዝቡ፡እንደ፡ነቢይ፡ስላዩት፡ፈራቸው። ነገር፡ግን፥ሄሮድስ፡የተወለደበት፡ቀን፡በሆነ፡ጊዜ፥የሄሮድያዳ፡ልጅ፡በመካከላቸው፡ዘፈነች፡ሄሮድስንም፡ደስ፡አሠኘችው፤ ስለዚህም፡የምትለምነውን፡ሁሉ፡እንዲሰጣት፡በመሐላ፡ተስፋ፡አደረገላት። እርሷም፡በእናቷ፡ተመክራ፦የመጥምቁን፡የዮሐንስን፡ራስ፡በዚህ፡በወጭት፡ስጠኝ፡አለችው። ንጉሡም፡ዐዘነ፥ነገር፡ግን፥ስለ፡መሐላው፡ከእርሱም፡ጋራ፡ተቀምጠው፡ስላሉት፡ሰዎች፡እንዲሰጧት፡አዘዘ፤ ልኮም፡የዮሐንስን፡ራስ፡በወህኒ፡አስቈረጠው። ራሱንም፡በወጭት፡አምጥተው፡ለብላቴናዪቱ፡ሰጧት፥ወደ፡እናቷም፡ወሰደችው። ደቀ፡መዛሙርቱም፡ቀርበው፡በድኑን፡ወሰዱና፡ቀበሩት፥መጥተውም፡ለኢየሱስ፡አወሩለት። ኢየሱስም፡በሰማ፡ጊዜ፡ከዚያ፡ብቻውን፡ወደ፡ምድረ፡በዳ፡በታንኳ፡ፈቀቅ፡አለ፤ሕዝቡም፡ሰምተው፡ከከተማዎቹ፡በእግር፡ተከተሉት።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
2,950004
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۲۱ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۳۳

02/1/2019 ዓ.ም (፪/፩/፳፻፲፰ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በዕለቱ በነግህ የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ወእመኒ ነሣእኩ ክንፈ ከመ ንስር።
ወሠረርኩ እስከ ማኅለቅተ ባሕር።
ህየኒ እዴከ ትመርሀኒ ወታነብረኒ የማንከ። መዝ.138÷9
🕯 ትርጉም
እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥
እስከባሕር መጨረሻም ብበር።
በዚያ እጅህ ትመራኛለች፤ ቀኝህም ትይዘኛለች።
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
2,310001
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۲۰ شهریور ۱۴۰۵، ۰۸:۰۴

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ማቴ. 11:1-20፡ "ወኮነ እምዘሠለጠ" - "ኢየሱስም፡ዐሥራ፡ሁለቱን፡ደቀ፡መዛሙርቱን፡ማዘዝ፡በፈጸመ፡ጊዜ፡በከተማዎቻቸው፡ሊያስተምርና፡
ሊሰብክ፡ከዚያ፡ዐለፈ። ዮሐንስም፡በወህኒ፡ሳለ፡የክርስቶስን፡ሥራ፡ሰምቶ፡ከደቀ፡መዛሙርቱ፡ሁለት፡ላከና።የሚመጣው፡አንተ፡ነህን? ወይስ፡ሌላ፡እንጠብቅ፧አለው። ኢየሱስም፡መልሶ፡እንዲህ፡አላቸው፦ኼዳችሁ፡ያያችሁትን፡የሰማችሁትንም፡ለዮሐንስ፡አውሩለት፤ ዕውሮች፡ያያሉ፡ዐንካሳዎችም፡ይሄዳሉ፥ለምጻሞችም፡ይነጻሉ፡ደንቈሮዎችም፡ይሰማሉ፥ሙታንም፡ይነሣሉ፡ ለድሃዎችም፡ወንጌል፡ይሰበካል፤በእኔም፡የማይሰናከለው፡ሁሉ፡ብፁዕ፡ነው። እነዚያም፡ሲሄዱ፡ኢየሱስ፡ለሕዝቡ፡ስለ፡ዮሐንስ፡ሊናገር፡ጀመረ፥እንዲህም፡አለ፦ምን፡ልታዩ፡ወደ፡ምድረ፡በዳ፡ወጣችሁ? ነፋስ፡የሚወዘውዘውን፡ሸምበቆን፧ወይስ፡ምን፡ልታዩ፡ወጣችሁ? ቀጭን፡ልብስ፡የለበሰ፡ሰውን? እንሆ፥ቀጭን፡ልብስ፡የለበሱ፡በነገሥታት፡ቤት፡አሉ። ወይስ፡ምን፡ልታዩ፡ወጣችሁ? ነቢይን፧አዎን፡እላችኋለሁ፥ከነቢይም፡የሚበልጠውን። እንሆ፥መንገድህን፡በፊትህ፡የሚጠርግ፡መልክተኛዬን፡በፊትህ፡እልካለሁ፡ተብሎ፡የተጻፈለት፡ይህ፡ነውና። እውነት፡እላችኋለሁ፥ከሴቶች፡ከተወለዱት፡መካከል፡ከመጥምቁ፡ዮሐንስ፡የሚበልጥ፡
አልተነሣም፤በመንግሥተ፡ሰማያት፡ግን፡ከሁሉ፡የሚያንሰው፡ይበልጠዋል። ከመጥምቁም፡ከዮሐንስ፡ዘመን፡ጀምሮ፡እስከ፡ዛሬ፡ድረስ፡መንግሥተ፡ሰማያት፡ትገፋለች፥ግፈኛዎችም፡ይናጠቋታል። ነቢያት፡ሁሉና፡ሕጉ፡እስከ፡ዮሐንስ፡ድረስ፡ትንቢት፡ተናገሩ፤ ልትቀበሉትስ፡ብትወዱ፥ይመጣ፡ዘንድ፡ያለው፡ኤልያስ፡ይህ፡ነው። የሚሰማ፡ጆሮ፡ያለው፡ይስማ። ነገር፡ግን፥ይህን፡ትውልድ፡በምን፡እመስለዋለሁ? በገበያ፡የሚቀመጡትን፡ልጆች፡ይመስላሉ፥ እነርሱም፡ባልንጀራዎቻቸውን፡እየጠሩ። እንቢልታ፡ነፋንላችሁ፥ዘፈንም፡አልዘፈናችሁም፤ ሙሾ፡አወጣንላችሁ፥ዋይ፡ዋይም፡አላላችሁም፡ይሏቸዋል። ዮሐንስ፡ሳይበላና፡ሳይጠጣ፡መጣ፥እነርሱም፦ጋኔን፡አለበት፡አሉት። የሰው፡ልጅ፡እየበላና፡እየጠጣ፡መጣ፥ እነርሱም፦ እንሆ፥በላተኛና፡የወይን፡ጠጅ፡ጠጪ፥ የቀራጮችና፡የኀጢአተኛዎች፡ወዳጅ፡ይሉታል።ጥበብም፡በልጆቿ፡ጸደቀች። በዚያን፡ጊዜ፡የሚበዙ፡ተኣምራት፡የተደረገባቸውን፡ከተማዎች፡ንስሓ፡ስላልገቡ፡ሊነቅፋቸው፡ጀመረ፡እንዲህም፡አለ።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ቅዳሴ ወልደ ነጎድጓድ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
3,750008
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۲۰ شهریور ۱۴۰۵، ۰۸:۰۴

1/1/2019 ዓ.ም (፩/፩/፳፻፲፰ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
አድኅነኒ እምእለ ሮዱኒ እስመ ይኄይሉኒ።
ወአውጽኣ እሞቅሕ ለነፍስየ።
ከመ እግነይ ለስምከ እግዚኦ፡፡ መዝ. 141፥6
🕯 ትርጉም
በርትተውብኛልና ከሚያሳድዱኝ አድነኝ።
አቤቱ ስምህን አመሰግን ዘንድ።
ነፍሴን ከወህኒ አውጣት።
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
2,600003
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۲۰ شهریور ۱۴۰۵، ۰۸:۰۴

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨    
🕯 2ኛ ቆሮ. 6፥1-11፡- "ወናስተበቊዕሂ ኀቤክሙ።"
🕯ያዕ. 5፥8-13፡ -"ተአገሡኬ ወአጽንዑ ልበክሙ።"
🕯ግብ: ሐዋ: 5፥12-17፡ - "ወበእደዊሆሙ ለሐዋርያት።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
2,160000
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۲۰ شهریور ۱۴۰۵، ۰۸:۰۴

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በነግህ የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሉቃ. 4:16-23 "ወሖረ ናዝሬተ ኅበ ተሐጽነ" - "ወዳደገበትም፡ወደ፡ናዝሬት፡መጣ፤እንደ፡ልማዱም፡በሰንበት፡ቀን፡ወደ፡ምኵራብ፡ገባ፥ ሊያነብም፡ተነሣ። የነቢዩንም፡የኢሳይያስን፡መጽሐፍ፡ሰጡት፥መጽሐፉንም፡በተረተረ፡ጊዜ፦ የጌታ፡መንፈስ፡በእኔ፡ላይ፡ነው፥ለድሃዎች፡ወንጌልን፡እሰብክ፡ዘንድ፡ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም፡መፈታትን፡ለዕውሮችም፡ማየትን፡እሰብክ፡ዘንድ፥የተጠቁትንም፡ነጻ፡አወጣ፡ዘንድ፡የተወደደችውንም፡የጌታን፡ዓመት፡እሰብክ፡ዘንድ፡ልኮኛል፡ተብሎ፡የተጻፈበትን፡ስፍራ፡አገኘ። መጽሐፉንም፡ጠቅሎ፟፡ለአገልጋዩ፡ሰጠውና፡ተቀመጠ፤በምኵራብም፡የነበሩት፡ዅሉ፡ትኵር፡ብለው፡ይመለከቱት፡ነበር። እርሱም፦ዛሬ፡ይህ፡መጽሐፍ፡በጆሯችሁ፡ተፈጸመ፡ይላቸው፡ጀመር።
ሁሉም፡ይመሰክሩለት፡ነበር፡ከአፉም፡ከሚወጣው፡ከጸጋው፡ቃል፡የተነሣ፡እየተደነቁ፦ ይህ፡የዮሴፍ፡ልጅ፡አይደለምን?ይሉ፡ነበር። እርሱም፦ያለጥርጥር፡ይህን፡ምሳሌ፦ ባለመድኀኒት፡ሆይ፥ራስህን፡ፈውስ፤ በቅፍርናሖም፡እንዳደረግኸው፡የሰማነውን፡ሁሉ፡በዚህ፡በገዛ፡አገርህ፡ደግሞ፡አድርግ፡ትሉኛላችሁ፡አላቸው።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
2,380003
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۷

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በነግህ የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሉቃ. 2:1-8 "ወኮነ በውእቱ መዋዕል" - "በዚያም፡ወራት፡ዓለሙ፡ሁሉ፡እንዲጻፍ፡ከአውግስጦስ፡ቄሳር፡ትእዛዝ፡ወጣች። ቄሬኔዎስ፡በሶርያ፡አገር፡ገዢ፡በነበረ፡ጊዜ፡ይህ፡የመጀመሪያ፡ጽሕፈት፡ሆነ። ሁሉም፡እያንዳንዱ፡ይጻፍ፡ዘንድ፡ወደ፡ከተማው፡ሄደ። ዮሴፍም፡ደግሞ፡ከዳዊት፡ቤትና፡ወገን፡ስለ፡ነበረ፡ከገሊላ፡ከናዝሬት፡ከተማ፡ተነሥቶ፡ቤተ፡ልሔም፡ወደምትባል፡ወደዳዊት፡ከተማ፡ወደ፡ይሁዳ፥ ፀንሳ፡ከነበረች፡ከዕጮኛው፡ከማርያም፡ጋራ፡ይጻፍ፡ዘንድ፡ወጣ። በዚያም፡ሳሉ፡የመውለጃዋ፡ወራት፡ደረሰ፥የበኵር፡ልጇንም፡ወለደች፥ በመጠቅለያም፡ጠቀለለችው፤በእንግዳዎችም፡ማደሪያ፡ስፍራ፡ስላልነበራቸው፡በግርግም፡አስተኛችው። በዚያም፡ምድር፡መንጋቸውን፡በሌሊት፡ሲጠብቁ፡በሜዳ፡ያደሩ፡እረኛዎች፡ነበሩ።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
1,550001
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۷

29/12/2018 ዓ.ም (፳፱/፲፪/፳፻፲፯ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በዕለቱ በነግህ የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ምስሌከ ቀዳማዊ በዕለተ ኃይል።
በብርሃኖሙ ለቅዱሳን።
ወለድኩከ እምከርሥ እምቅድመ ኮከበ ጽባሕ፡፡ መዝ. 109፥3
🕯 ትርጉም
ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን።
በቅዱሳን ብርሃን።
ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ።
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
1,450000
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۷

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በቅደሴ ሰዓት የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ማቴ. 10:16-ፍ፡ም፡ "ወናሁ አነ እፌንወክሙ" - "እንሆ፥እኔ፡እንደ፡በጎች፡በተኵላዎች፡መካከል፡እልካችኋለሁ፤ስለዚህ፥እንደ፡እባብ፡ልባሞች፡እንደ፡ርግብም፡የዋሆች፡ሁኑ። ነገር፡ግን፥ ወደ፡ሸንጎ፡አሳልፈው፡ይሰጧችኋል፥ በምኵራቦቻቸውም፡ይገርፏችኋልና፥ከሰዎች፡ተጠበቁ፤ ለእነርሱና፡ለአሕዛብም፡ምስክር፡እንዲሆን፥ስለ፡እኔ፡ወደ፡ገዢዎች፡ወደ፡ነገሥታትም፡ትወሰዳላችሁ። አሳልፈውም፡ሲሰጧችሁ፥ የምትናገሩት፡በዚያች፡ሰዓት፡ይሰጣችኋልና፥እንዴት፡ወይስ፡ምን፡እንድትናገሩ፡አትጨነቁ፤ በእናንተ፡የሚናገር፡የአባታችሁ፡መንፈስ፡ነው፡እንጂ፥የምትናገሩ፡እናንተ፡አይደላችሁምና። ወንድምም፡ወንድሙን፥ አባትም፡ልጁን፡ለሞት፡አሳልፎ፡ይሰጣል፥ልጆችም፡በወላጆቻቸው፡ላይ፡ይነሣሉ፡ይገድሏቸውማል። በሁሉም፡ስለ፡ስሜ፡የተጠላችሁ፡ትሆናላችሁ፤እስከ፡መጨረሻ፡የሚጸና፡ግን፡እርሱ፡ይድናል። በአንዲቱ፡ከተማም፡መከራ፡ቢያሳይዋችሁ፡ወደ፡ሌላዪቱ፡ሽሹ፤እውነት፡እላችኋለሁና፥የሰው፡ልጅ፡እስኪመጣ፡ድረስ፡የእስራኤልን፡ከተማዎች፡አትዘልቁም። ደቀ፡መዝሙር፡ከመምህሩ፥ ባሪያም፡ከጌታው፡አይበልጥም። ደቀ፡መዝሙር፡እንደ፡መምህሩ፥ባሪያም፡እንደ፡ጌታው፡መሆኑ፡ይበቃዋል።ባለቤቱን፡ብዔል፡ዜቡል፡ካሉት፥ቤተ፡ሰዎቹንማ፡እንዴት፡አብዝተው፡አይሏቸው! እንግዲህ፡አትፍሯቸው፤ የማይገለጥ፡የተከደነ፥የማይታወቅም፡የተሰወረ፡ምንም፡የለምና። በጨለማ፡የምነግራችሁን፡በብርሃን፡ተናገሩ፤በጆሮም፡የምትሰሙትን፡በሰገነት፡ላይ፡ስበኩ። ሥጋንም፡የሚገድሉትን፡ነፍስን፡ግን፡መግደል፡የማይቻላቸውን፡አትፍሩ፤ ይልቅስ፡ነፍስንም፡ሥጋንም፡በገሃነም፡ሊያጠፋ፡የሚቻለውን፡ፍሩ። ሁለት፡ድንቢጦች፡በዐምስት፡ሳንቲም፡ይሸጡ፡የለምን፧ከእነርሱም፡አንዲቱ፡ያለአባታችሁ፡ፈቃድ፡በምድር፡ላይ፡አትወድቅም። የእናንተስ፡የራሳችሁ፡ጠጕር፡ሁሉ፡እንኳ፡ተቈጥሯል። እንግዲህ፡አትፍሩ፡ከብዙ፡ድንቢጦች፡እናንተ፡ትበልጣላችሁ። ስለዚህ፥ በሰው፡ፊት፡ለሚመሰክርልኝ፡ሁሉ፥እኔ፡ደግሞ፡በሰማያት፡ባለው፡በአባቴ፡ፊት፡እመሰክርለታለሁ። በሰው፡ፊትም፡የሚክደኝን፡ሁሉ፡እኔ፡ደግሞ፡በሰማያት፡ባለው፡በአባቴ፡ፊት፡እክደዋለሁ። በምድር፡ላይ፡ሰላምን፡ለማምጣት፡የመጣኹ፡አይምሰላችሁ፤ሰይፍን፡እንጂ፡ሰላምን፡ለማምጣት፡አልመጣሁም። ሰውን፡ከአባቱ፥ሴት፡ልጅንም፡ከእናቷ፥ምራትንም፡ከአማቷ፡እለያይ፡ዘንድ፡መጥቻለሁና፤ ለሰውም፡ቤተ፡ሰዎቹ፡ጠላቶች፡ይሆኑበታል። ከእኔ፡ይልቅ፡አባቱን፡ወይም፡እናቱን፡የሚወድ፡ለእኔ፡ሊሆን፡አይገባውም፤ከእኔ፡ይልቅም፡ወንድልጁን፡ወይም፡ሴት፡ልጁን፡የሚወድ፡ለእኔ፡ሊሆን፡አይገባውም፤ መስቀሉንም፡የማይዝ፡በዃላዬም፡የማይከተለኝ፡ለእኔ፡ሊሆን፡አይገባውም። ነፍሱን፡የሚያገኝ፡ያጠፋታል፥ነፍሱንም፡ስለ፡እኔ፡የሚያጠፋ፡ያገኛታል። እናንተን፡የሚቀበል፡እኔን፡ይቀበላል፥እኔንም፡የሚቀበል፡የላከኝን፡ይቀበላል። ነቢይን፡በነቢይ፡ስም፡የሚቀበል፡የነቢይን፡ዋጋ፡ይወስዳል፥ጻድቅንም፡በጻድቅ፡ስም፡የሚቀበል፡የጻድቁን፡ዋጋ፡ይወስዳል። ማንም፡ከነዚህ፡ከታናናሾቹ፡ለአንዱ፡ቀዝቃዛ፡ጽዋ፡ውሃ፡ብቻ፡በደቀ፡መዝሙር፡ስም፡የሚያጠጣ፥እውነት፡እላችኋለሁ፥ ዋጋው፡አይጠፋበትም።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ቅዳሴ ግሩም
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
3,1200020
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۷

24/12/2018 ዓ.ም (፳፬/፲፪/፳፻፲፯ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
እስመ በእንቲአሁ ይቀትሉነ ኵሉ አሚረ።
ወኮነ ከመ አባግዕ ዘይጠብሑ።
ንቃህ እግዚኦ ለምንት ትነውም። 43፥22
🕯 ትርጉም
ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል።
እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል።
አቤቱ፥ ንቃ ለምንስ ትተኛለኽ?
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
2,120007
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۷

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በነግህ የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ዮሐ. 10:1-22፡ "አማን አማን እብለክሙ" - "እውነት፡እውነት፡እላችኋለሁ፥ወደበጎች፡በረት፡በበሩ፡የማይገባ፡በሌላ፡መንገድ፡ግን፡የሚወጣ፡እርሱ፡ሌባ፡ወንበዴም፡ነው፤ በበሩ፡የሚገባ፡ግን፡የበጎች፡እረኛ፡ነው። ለእርሱ፡በረኛው፡ይከፍትለታል፤በጎቹም፡ድምፁን፡ይሰሙታል፥የራሱንም፡በጎች፡በየስማቸው፡ጠርቶ፡ይወስዳቸዋል። የራሱንም፡ሁሉ፡ካወጣቸው፡በኋላ፡በፊታቸው፡ይሄዳል፥በጎቹም፡ድምፁን፡ያውቃሉና፡ይከተሉታል፤ ከሌላው፡ግን፡ይሸሻሉ፡እንጂ፡አይከተሉትም፥የሌላዎችን፡ድምፅ፡አያውቁምና። ኢየሱስ፡ይህን፡ምሳሌ፡ነገራቸው፤እነርሱ፡ግን፡የነገራቸው፡ምን፡እንደ፡ሆነ፡አላስተዋሉም። ኢየሱስም፡ደግሞ፡አላቸው፦እውነት፡እውነት፡እላችኋለሁ፥እኔ፡የበጎች፡በር፡ነኝ። ከእኔ፡በፊት፡የመጡ፡ሁሉ፡ሌባዎችና፡ወንበዴዎች፡ናቸው፤ዳሩ፡ግን፡በጎቹ፡አልሰሟቸውም። በሩ፡እኔ፡ነኝ፤በእኔ፡የሚገባ፡ቢኖር፡ይድናል፥ይገባልም፡ይወጣልም፡መሰማሪያም፡ያገኛል። ሌባው፡ሊሰርቅና፡ሊያርድ፡ሊያጠፋም፡እንጂ፡ስለ፡ሌላ፡አይመጣም፤እኔ፡ሕይወት፡እንዲሆንላቸው፡ እንዲበዛላቸውም፡መጣሁ። መልካም፡እረኛ፡እኔ፡ነኝ።መልካም፡እረኛ፡ነፍሱን፡ስለ፡በጎቹ፡ያኖራል። እረኛ፡ያልሆነው፡በጎቹም፡የርሱ፡ያልሆኑ፡ሞያተኛ፡ግን፥ተኵላ፡ሲመጣ፡ባየ፡ጊዜ፥በጎቹን፡ትቶ፡ይሸሻል፤ተኵላም፡ይነጥቃቸዋል፡በጎቹንም፡ይበትናቸዋል። ሞያተኛ፡ስለ፡ሆነ፡ለበጎቹም፡ስለማይገደው፡ሞያተኛው፡ይሸሻል። መልካም፡እረኛ፡እኔ፡ነኝ፥አብም፡እንደሚያውቀኝ፡እኔም፡አብን፡እንደማውቀው፡የራሴን፡በጎች፡ዐውቃለሁ፡የራሴም፡በጎች፡ያውቁኛል፤ነፍሴንም፡ስለ፡በጎች፡አኖራለሁ። ከዚህም፡በረት፡ያልሆኑ፡ሌላዎች፡በጎች፡አሉኝ፤እነርሱን፡ደግሞ፡ላመጣ፡ይገ፟ባ፟ኛል፥ድምፄንም፡ይሰማሉ፥አንድም፡መንጋ፡ይሆናሉ፥እረኛውም፡አንድ። ነፍሴን፡ደግሞ፡አነሣት፡ዘንድ፡አኖራለሁና፡ስለዚህ፡አብ፡ይወደኛል። እኔ፡በፈቃዴ፡አኖራታለሁ፡እንጂ፡ከእኔ፡ማንም፡አይወስዳትም።ላኖራት፡ሥልጣን፡አለኝ፡ደግሞም፡ላነሣት፡ሥልጣን፡አለኝ፡ይህችን፡ትእዛዝ፡ከአባቴ፡ተቀበልሁ። እንግዲህ፡ከዚህ፡ቃል፡የተነሣ፡በአይሁድ፡መካከል፡እንደ፡ገና፡መለያየት፡ሆነ። ከእነርሱም፡ብዙዎች፦ጋኔን፡አለበት፡አብዷልም፤ስለ፡ምንስ፡ትሰሙታላችሁ፧አሉ። ሌላዎችም፦ይህ፡ጋኔን፡ያለበት፡ሰው፡ቃል፡አይደለም፤ጋኔን፡የዕውሮችን፡ዐይኖች፡ሊከፍት፡ይችላልን፧አሉ። በኢየሩሳሌምም፡የመቅደስ፡መታደስ፡በዓል፡ሆነ።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
1,990005
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۷

24/12/2018 ዓ.ም (፳፬/፲፪/፳፻፲፯ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በዕለቱ በነግህ የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ።
ወየሐውር እምኀይል ውስተ ኃይል።
ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን፡፡ መዝ. 83፥5
🕯 ትርጉም
የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና።
ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳል።
የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል፡፡
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
1,730005
መጽሐፈ ግጻዌ logo
መጽሐፈ ግጻዌ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۷

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ማቴ. 25:1-14 "አሜሃ ትመስል መንግሥተ ሰማያት" - "በዚያን፡ጊዜ፡መንግሥተ፡ሰማያት፡መብራታቸውን፡ይዘው፡ሙሽራውን፡ሊቀበሉ፡የወጡ፡ዐሥር፡ቆነጃጅትን፡ትመስላለች። ከእነርሱም፡ዐምስቱ፡ሰነፎች፡ዐምስቱም፡ልባሞች፡ነበሩ።ሰነፎቹ፡መብራታቸውን፡ይዘው፡ከእነርሱ፡ጋራ፡ዘይት፡አልያዙምና፤ ልባሞቹ፡ግን፡ከመብራታቸው፡ጋራ፡በማሰሯቸው፡ዘይት፡ያዙ። ሙሽራውም፡በዘገየ፡ጊዜ፡ሁሉ፡እንቅልፍ፡እንቅልፍ፡አላቸውና፡ተኙ። እኩለ፡ሌሊትም፡ሲሆን፦እንሆ፥ሙሽራው፡ይመጣል፥ትቀበሉት፡ዘንድ፡ውጡ፡የሚል፡ውካታ፡ሆነ። በዚያን፡ጊዜ፡እነዚያ፡ቈነጃጅት፡ሁሉ፡ተነሡና፡መብራታቸውን፡አዘጋጁ። ሰነፎቹም፡ልባሞቹን፦መብራታችን፡ሊጠፋብን፡ነው፤ከዘይታችሁ፡ስጡን፡አሏቸው። ልባሞቹ፡ግን፡መልሰው፦ምናልባት፡ለእኛና፡ለእናንተ፡ባይበቃስ፤ይልቅስ፡ወደሚሸጡት፡ሄዳችሁ፡ለራሳችሁ፡ግዙ፡አሏቸው። ሊገዙም፡በሄዱ፡ጊዜ፡ሙሽራው፡መጣ፥ተዘጋጅተው፡የነበሩትም፡ከእርሱ፡ጋራ፡ወደ፡ሰርግ፡ገቡ፥ደጁም፡ተዘጋ። በኋላም፡ደግሞ፡የቀሩቱ፡ቈነጃጅት፡መጡና፦ጌታ፡ሆይ፡ጌታ፡ሆይ፥ክፈትልን፡አሉ። እርሱ፡ግን፡መልሶ፦እውነት፡እላችኋለሁ፥አላውቃችሁም፡አለ። ቀኒቱንና፡ሰዓቲቱን፡አታውቁምና፥እንግዲህ፡ንቁ። ወደ፡ሌላ፡አገር፡የሚሄድ፡ሰው፡ባሮቹን፡ጠርቶ፡ያለውን፡ገንዘብ፡እንደ፡ሰጣቸው፡እንዲሁ፡ይሆናልና።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
2,5500021

Showing 30 of 87 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام መጽሐፈ ግጻዌ درباره چیست؟+

መጽሐፈ ግጻዌ (@metsihafegitsawe) یک کانال تلگرام در دسته کتاب صوتی در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۱۰٬۳۷۹ مشترک در tgdio دارد.

چطور به መጽሐፈ ግጻዌ (@metsihafegitsawe) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @metsihafegitsawe بروید و رایگان عضو شوید.

آیا መጽሐፈ ግጻዌ کانال خوبی در کتاب صوتی است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های መጽሐፈ ግጻዌ را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۱۰٬۳۷۹ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه کتاب صوتی مقایسه کنید.

آمار و پست‌های መጽሐፈ ግጻዌ را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @metsihafegitsawe را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.