ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 Telegram channel photo

ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

@ened1990Public Channel

2k ገብተናል ጉዞ ወደ ፊት...🥰🥰🇪🇹🇪🇹 ✍️✍️ ምን አዲስ @Jositrue

288

Last views

۳.۳k (3,277 subscribers)
عضو
—
Rating
20
Total Posts
Jul 5, 2026, 9:55 PM
به‌روزرسانی شده
Apr 15, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel NameALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹
Username@ened1990
Categoryاخبار و روزنامه‌ها
Languageفارسی
Countryایران
عضو3,277
Channel TypePublic Channel
Created۲۶ فروردین ۱۴۰۵
Last Updated۱۴ تیر ۱۴۰۵ • ۱۰۸ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#13184+53
رتبه‌بندی زبان
#1364بدون تغییر
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#119-1

رشد مشترکان

مجموع: 3.3K30 Days growth: +70627.5%
06/0606/1106/1606/2106/2607/0107/05
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
06:06:20262,571
07:06:20262,571
08:06:20262,571
09:06:20262,571
10:06:20262,571
11:06:20262,571
12:06:20262,571
13:06:20262,571
14:06:20262,571
15:06:20262,571
16:06:20262,571
17:06:20262,571
18:06:20262,571
19:06:20262,571
20:06:20262,571
21:06:20262,571
22:06:20262,571
23:06:20262,571
24:06:20262,571
25:06:20262,571
26:06:20262,571
27:06:20262,571
28:06:20262,571
29:06:20262,571
30:06:20262,571
01:07:20262,571
02:07:20262,571
03:07:20262,571
04:07:20262,571
05:07:20263,277
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 13:04:20262,291
Week of 20:04:20262,291
Week of 27:04:20262,571
Week of 04:05:20262,571
Week of 11:05:20262,571
Week of 18:05:20262,571
Week of 25:05:20262,571
Week of 01:06:20262,571
Week of 08:06:20262,571
Week of 15:06:20262,571
Week of 22:06:20262,571
Week of 29:06:20263,277
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 20262,291
May 20262,571
June 20262,571
July 20263,277
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
20263,277

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1ቻይና ዘመናዊ የጸረ-አውሮፕላን መከላከያ ለኢራን ልትልክ መሆኑ ተሰማ!458
  2. #2በኡጋንዳ የሚገኙ ቺምፓንዚዎች ለሁለት ተከፍለው አስከፊ 'የእርስ በርስ ጦርነት' ውስጥ እንደገቡ ተመራማሪዎች ተ449
  3. #3JUST IN420
  4. #4ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም417
  5. #5ተኳሹ እጅ ከፈንጅ ነው የተያዘው ....414
  6. #6JUST IN አሜሪካ እና ኢራን በፓኪስታን እያደረጉት የነበሩት ድርድር ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ ! @ened199405
  7. #7የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ392
  8. #8የአሜሪካ ጦር ሀይል መካከለኛው ዕዝ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የሰጡትን ማስጠንቀቂያ ተከትሎ የኢራን ወደቦችን መውጫና 389
  9. #9ሰበር386
  10. #10የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የዓለም ዋንጫ የዕድል አሸናፊዎችን ይፋ አደረገ385

آخرین پست‌ها

ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۰۸ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۲۳:۳۱

Photo
የማሊ መከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ በተቀናጀ ጥቃት ተገደሉ

የማሊ መከላከያ ሚኒስትር ጄኔራል ሳዲዮ ካማራ በአገር አቀፍ ደረጃ በወታደራዊ ጣቢያዎች ላይ በተደረጉ የተቀናጁ ጥቃቶች መገደላቸውን የመንግስት ቃል አቀባይ አረጋግጠዋል። ካማራ የተገደሉት ጥቃት አድራሾቹ በመኖሪያ ቤታቸው ላይ ባነጣጠሩት ጥቃት መሆኑን ቃል አቀባዩ ኢሳ ኦስማን ኩሊባሊ እሁድ እለት በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

በካቲ ጋሪሰን ከተማ የሚገኘው የካማራ መኖርያ ቤት ቅዳሜ እለት በአልቃይዳ ተባባሪ በሆነው የቱዋሬግ አማፂ ቡድን ጥቃት ተከፍቶበታል። ካማራ እ.ኤ.አ. በ2020 እና በ2021 ከተደረጉ መፈንቅለ መንግስት በኋላ ስልጣኑን ለተቆጣጠረው ወታደራዊ መንግስት ማዕከላዊ ሰው ነበሩ።

በገዥው ወታደራዊ አመራር ውስጥ በጣም ተደማጭነት ካላቸው ሰዎች አንዱ የነበሩ ሲሆን አንዳንዶች ወደፊት የማሊ መሪ ሊሆኑ እንደሚችሉ ይናገሩ ነበር። የካማራ ህልፈት ለሀገሪቱ ታጣቂ ሃይሎች ትልቅ ጉዳት ሆኗል።ታጣቂዎች በጊዜያዊው ፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ ከሚኖሩበት ከዋና ከተማይቱ ባማኮ በስተሰሜን ምዕራብ 15 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ካቲ የካማራ መኖሪያ ቤት ላይ የአጥፍቶ ጠፊ በመኪና ላይ የተጠመደ ቦምብ ጥቃት ፈጽመዋል።

በስምኦን ደረጄ
288001
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۰۸ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۲۳:۳۱

በዋሽንግተን የጋዜጠኞች የእራት ግብዣ ላይ ጥቃት የከፈተው የ31 ዓመቱ የካሊፎርኒያ ሰው ጉዳት እንዳልደረሰበት ተነገረ

ቅዳሜ ምሽት የዋይት ሀውስ ዘጋቢዎች እራት በተካሄደበት ሆቴል ውስጥ ጥቃት ከተከፈተ በኋላ በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ በህግ አስከባሪ ባለስልጣናት ዘንድ ኮል ቶማስ አለን እንደሚባል ይፋ ተደርጓል።የ 31 አመቱ ተጠርጣሪ በሎስ አንጀለስ ግዛት ፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ ቶራንስ ነዋሪ ነው።

በዋሽንግተን ሒልተን ሆቴል ውስጥ በደህንነቶች ከታሰረ በኋላ ለህግ አስከባሪ ባለስልጣናት በትራምፕ አስተዳደር ባለስልጣናትን መተኮስ እንደሚፈልግ ተናግሯል ሲል ሁለት ምንጮች ለሲቢኤስ ተናግረዋል። የዩናይትድ ስቴትስ ተጠባባቂ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቶድ ብላንች ተኩስ ለምን እንደከፈተ አሁን በምርመራ ላይ መሆኑን ገልፀው፣ ነገር ግን “ቅድመ” ግኝቶች ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ የአስተዳደር ባለስልጣናት ያነጣጠረ ነው ብለዋል።

ብላንቸ እንዳሉት መርማሪዎቹ አሁን ታጣቂው በሆቴሉ ውስጥ መሳሪያውን እንዴይ እንደሰበሰበ የሚገልጹ ሪፖርቶችን እየተመለከቱ ነው ሲሉ አክለዋል።ተጠርጣሪው ከሎስ አንጀለስ ወደ ቺካጎ በባቡር ከዚያም ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ተጉዟል።

የዋሽንግተን ጊዜያዊ ፖሊስ አዛዥ ጄፍሪ ካሮል ተጠርጣሪው በጥይት አልተመታም ነገር ግን ለጤና ምርመራ ወደ ሆስፒታል ተወስዷል። ተጠርጣሪው የዘጋቢዎቹ የእራት ግብዣ በሚካሄድበት በዋሽንግተን ሒልተን ሆቴል ውስጥ እንግዳ ነበር ያሉት ካሮል “ሽጉጥ እና በርካታ ቢላዎችን ታጥቀዋል” ሲሉ አክለዋል።

በስምኦን ደረጄ
331000
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۰۸ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۲۳:۳۱

Video
ሰበር

ፕሬዝዳንት ትራምፕ በዋይት ሀውስ እራት ላይ እያለ ለጥቂት በጥይት ተሳተ ....😳

q
386000
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۰۸ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۲۳:۳۱

Video
Good search ላይ የፈለግነውን ነገር ከ telegram Search አድርገን ማግኘት እንችላለን

ፊልም
ቻናል
ግሩፕ
ቻት

በደቂቃ ያመጣላቹሃል

bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል


https://t.me/goodsearchabot
384001
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۰۸ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۲۳:۳۱

Photo
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በፕሮስቴት ካንሰር ተይዘው ህክምና ማድረጋቸውን አስታወቁ

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በፕሮስቴት ካንሰር ተይዘው እንደነበርና ለህመሙም አስፈላጊውን ህክምና ማድረጋቸውን ይፋ አድርገዋል።

"ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ የፕሮስቴት ካንሰር እንዳለባቸው በምርመራ መረጋገጡንና ወዲያውኑ ወደ ህክምና መግባታቸውን ተናግረዋል።

እንደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጻ፣ ህመሙ በጊዜ በመገኘቱና አስፈላጊው የህክምና ክትትል በመደረጉ በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ገልጸዋል።

ኔታንያሁ ይህን መረጃ ያጋሩት ግልፅነትን ለመፍጠርና ስለ ጤንነታቸው የሚወጡ መረጃዎችን ለማጥራት እንደሆነ ተመልክቷል።

የ75 ዓመቱ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ከህክምናው ጎን ለጎን መደበኛ የመንግስት ስራቸውን እያከናወኑ መሆኑንም መረጃዎች ያመለክታሉ።

ይህ መረጃ እስራኤል በከፍተኛ ቀውስና ጦርነት ውስጥ ባለችበት ወቅት መውጣቱ በሀገሪቱ ፖለቲካ ላይ ትኩረትን ስቧል ሲል አል-አረቢያ ዘግቧል ።

ልዑል ወልዴ
364001
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۰۸ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۲۳:۳۱

Photo
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የዓለም ዋንጫ የዕድል አሸናፊዎችን ይፋ አደረገ

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ላይ የሚታደሙ የዕድል አሸናፊዎችን ዛሬ ሚያዚያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ አድርጓል።

ባንኩ ከቪዛ (VISA) ጋር በመተባበር "ጉዞ ወደ ፊፋ የዓለም ዋንጫ 2026" በሚል መሪ ቃል ሲያካሂድ የቆየውን የሽልማት መርሃ ግብር ዛሬ በይፋ አጠናቋል።

በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተከናወነው የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት፣ ሁለት ደንበኞች በሰሜን አሜሪካ በሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ላይ በታዳሚነት ለመገኘት የሚያስችላቸውን ዕድል ማግኘታቸው ተገልጿል።

ይህ የሽልማት መርሃ ግብር ባለፉት ሳምንታት ማለትም ከማጋቢት 12 እስከ ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በባንኩ የቪዛ ካርድ አገልግሎት ሲጠቀሙ የነበሩ ደንበኞችን ያካተተ እንደነበር ተመልክቷል።

በዚህም በሽያጭ ማሽኖች፣ በኤቲኤም እና በዓለም አቀፍ የክፍያ አማራጮች ላይ ግብይት የፈጸሙ ደንበኞች በዕጣው ውስጥ ተካተዋል።

የዕጣው አሸናፊዎች እያንዳንዳቸው አንድ ተጨማሪ ሰው በመያዝ፣ ሙሉ ወጪያቸው በባንኩ ተሸፍኖ በታላቁ የዓለም የስፖርት መድረክ ላይ እንዲገኙ ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን ባንኩ በመግለጫው አስታውቋል።

ባንኩ መሰል መርሃ ግብሮችን ማካሄዱ የዲጂታል ክፍያ ስርዓትን ለማበረታታትና የቪዛ ካርድ አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ መሆኑን ጠቁሞ፣ በቀጣይም ተመሳሳይ የማበረታቻ ስራዎችን እንደሚሰራ አመልክቷል።

ልዑል ወልዴ
385002
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۰۸ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۲۳:۳۱

Photo
ቻይና ድሮኖችን በቅጽበት የሚያመክን አዲስ የላዘር መሣሪያ ለገበያ አቀረበች

ዘመናዊው ዓለም እየተከተለ ያለውን የድሮን ውጊያ ስልት ለመቀየር ቻይና በዋጋው ተመጣጣኝና በፈጣንነቱ ተወዳዳሪ የሆነ አዲስ የላዘር መሣሪያ ይፋ አደረገች። NI-L3K የተሰኘው ይህ የላዘር መሣሪያ በተለይም አነስተኛና ፈጣን ድሮኖችን በመምታት ረገድ ከፍተኛ ብቃት እንዳለው ተነግሮለታል። በራዳር እና በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂዎች ላይ በሚሠራው ኖቫስኪ ቴክኖሎጂ ኩባንያ የተመረተው ይህ መሣሪያ እስከ 4,500 ጫማ ርቀት ላይ የሚገኙ ድሮኖችን በላዘር ጨረር የመምታት አቅም አለው።

ይህ ሲስተም ባለ 3 ኪሎ ዋት የላዘር ኃይል እና እስከ አንድ ማይል ርቀት ድረስ ድሮኖችን በራሱ መለየትና መከታተል የሚችል ዘመናዊ ካሜራ ተገጥሞለታል። መሣሪያው በቀላሉ በትንንሽ ፒካፕ ተሽከርካሪዎች ላይ ተጭኖ የሚንቀሳቀስ በመሆኑ በጦር ግንባር፣ በወታደራዊ ካምፖች እና በቁልፍ ሕንፃዎች አካባቢ በፍጥነት አሰማርቶ ለመጠቀም እጅግ ምቹ ነው።

የNI-L3K የላዘር ሲስተም እ.ኤ.አ. በ2025 በፓሪስ እንዲሁም በ2026 በማሌዢያ በተካሄዱ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕዮች ላይ ለዕይታ ቀርቧል። አምራች ኩባንያው መሣሪያውን ለተለያዩ የዓለም ሀገራት ለመሸጥ ማቀዱን ያስታወቀ ሲሆን ይህ ግኝት ሀገራት ውድ የሆኑ ሚሳይሎችን ከመጠቀም ይልቅ ድሮኖችን በአነስተኛ ወጪ ለማክሸፍ የሚያደርጉትን ጥረት የሚያግዝ ነው ተብሏል።
351004
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۰۸ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۲۳:۳۱

Photo
ሰበርርርርር

ሀገሬ ቲቪ የ2026ቱን የዓለም ዋንጫውን በቀጥታ ለማስተላለፍ የመብት ባለቤት ሆነነ 🥰🇪🇹
384000
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۲۶ فروردین ۱۴۰۵، ۰۴:۴۶

Photo
የአሜሪካ ጦር ሀይል መካከለኛው ዕዝ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የሰጡትን ማስጠንቀቂያ ተከትሎ የኢራን ወደቦችን መውጫና መግቢያ መዝጋት ሊጀምር ነው

የአሜሪካ ጦር ሀይል መካከለኛው ዕዝ (CENTCOM) ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተላለፈ መመሪያ መሠረት፤ ወደ ኢራን ወደቦች የሚገቡና የሚወጡ ማናቸውንም እንቅስቃሴዎች ለማገድ የባሕር ላይ ከበባ (maritime blockade) ከሚያዝያ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ረፋድ ጀምሮ እንደሚተገብር አስታወቀ።

የመካከለኛው ዕዝ ከአንድ ሰዐት በፊት ባወጣው መግለጫ፤ የማስጠንቀቂያው ተፈጻሚነት በዓረብ ባሕረ ሰላጤ እና በኦማን ባሕረ ሰላጤ በሚገኙ የኢራን ወደቦችና የባሕር ዳርቻዎች ላይ የሚንቀሳቀሱ የማንኛውም ሀገር መርከቦችን "ያለ አድልዎ" እንደሚመለከት ገልጿል።

ሆኖም ዕዙ አክሎም፤ የአሜሪካ ኃይሎች ወደ ኢራን ወደቦች የማይጓዙ ወይም ከኢራን ወደቦች ያልተነሱ መርከቦች በሆርሙዝ የባሕር ሰርጥ ውስጥ የሚያደርጉትን ነፃ የባሕር ላይ ጉዞ እንደማያስተጓጉሉ አስታውቋል።

ማስጠንቀቂያው ተግባራዊ ከመደረጉ በፊት ለንግድ መርከብ አሽከርካሪዎች ይፋዊ የባሕር ላይ ማሳሰቢያዎች እንደሚሰጥም ሴንትኮም ገልጿል።

መርከበኞች ይፋዊ የ"መርከበኞች ማሳሰቢያ" (Notice to Mariners) ስርጭቶችን እንዲከታተሉ እና በኦማን ባሕረ ሰላጤና በሆርሙዝ የባሕር ሰርጥ አካባቢ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ከአሜሪካ የባሕር ኃይል ጋር የሬዲዮ መስመር 16 በኩል ግንኙነት እንዲያደርጉ መክሯል።

ይህ ውሳኔ የተላለፈው በዋሽንግተን እና በቴህራን መካከል በኢስላማባድ የተካሄደው ንግግር ያለ ስምምነት መጠናቀቁን ተከትሎ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ውጥረት በጨመረበት ወቅት ነው።
389000
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۲۶ فروردین ۱۴۰۵، ۰۴:۴۶

Photo
የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ከአሜሪካና እስራኤል ጥቃት መትረፉ ተገለጸ

ዎል ስትሪት ጆርናል (Wall Street Journal) እንደዘገበው፣ ለ40 ቀናት ያህል በአሜሪካ እና በእስራኤል የቦምብ ጥቃት ቢፈጸምም የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ከጥቃቱ ተርፏል። ዘገባው አክሎም፣ አገሪቱ ከመሬት በታች በጣም ጥልቅ በሆኑ ቦታዎች (deeply buried underground sites) ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የዩራኒየም የማበልጸግ አቅም (uranium enrichment capability) ሳይኖራት እንደማይቀር ገልጿል። ይህም ለሳምንታት የተካሄደው ከባድ ጥቃት የኢራንን የኒውክሌር ዝግጅት ሙሉ በሙሉ ሊያስተጓጉል አለመቻሉን ያሳያል ተብሏል።
374004
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۲۶ فروردین ۱۴۰۵، ۰۴:۴۶

Photo
ቻይና ዘመናዊ የጸረ-አውሮፕላን መከላከያ ለኢራን ልትልክ መሆኑ ተሰማ!

ሚያዚያ 04 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በቅርቡ የወጡ የአሜሪካ የደህንነት መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ቻይና እጅግ የረቀቁ የጸረ-አውሮፕላን መከላከያ ስርዓቶችን በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ ለኢራን ለማቅረብ እየተዘጋጀች ነው።

ይህ እርምጃ በዋሽንግተን ዘንድ ከፍተኛ ስጋትን የፈጠረ ሲሆን በቀጣናው ያለውን ውጥረት ይበልጥ ሊያባብሰው እንደሚችል ተነግሯል።

እነዚህ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች የኢራንን የአየር ላይ መከላከያ አቅም በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያጠናክሩት ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ይህ የጦር መሳሪያ ዝውውር የታቀደው ቀጣናው ደካማ በሆነ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ባለበት እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች በሚቀጥሉበት ስሱ ወቅት ላይ መሆኑ ሁኔታውን ይበልጥ አሳሳቢ አድርጎታል።

የቻይና እና የኢራን ወታደራዊ ትብብር ማደግ በአሜሪካ እና በተባባሪዎቿ ላይ ወታደራዊ እንዲሁም ፖለቲካዊ ጫና ሊፈጥር እንደሚችል ይገመታል።

"ይህ እርምጃ የኢራንን ወታደራዊ አቅም ከመገንባቱም በላይ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን የሃይል ሚዛን ሊቀይር ይችላል።"— የደህንነት ተንታኞች

አሜሪካ ይህንን እንቅስቃሴ በቅርብ እየተከታተለች ሲሆን ጉዳዩ በቀጣናው ሰላም እና ደህንነት ላይ የሚኖረውን ተጽዕኖ በተመለከተ ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ውይይቶች እንደሚጠበቁ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
458001
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۲۶ فروردین ۱۴۰۵، ۰۴:۴۶

Photo
በኡጋንዳ የሚገኙ ቺምፓንዚዎች ለሁለት ተከፍለው አስከፊ 'የእርስ በርስ ጦርነት' ውስጥ እንደገቡ ተመራማሪዎች ተናገሩ

በዓለም ላይ ትልቁ የሚታወቀው የዱር ቺምፓንዚዎች ቡድን ለሁለት ተከፍሎ በአስከፊ "የእርስ በርስ ጦርነት" ውስጥ መቆየቱን ተመራማሪዎች ገለጹ።

በአንድ ወቅት በኡጋንዳ ኪባሌ ብሔራዊ ፓርክ የሚገኘው የንጎጎ ቺምፓንዚ ማህበረሰብ ለምን ግጭት ውስጥ እንደገባ በትክክል ግልፅ ባይሆንም፣ ከ2018 ጀምሮ ግን ሳይንቲስቶች 17 ጨቅላዎችን ጨምሮ 24 ግድያዎች መዝግበዋል።

አሮን ሳንደል “እነዚህ እጆችን የሚጨብጡ ቺምፖች ነበሩ” ብሏል። "አሁን ግን እርስ በርስ ለመገዳደል እየሞከሩ ነው" ሳይንስ በተባለው ጆርናል ላይ የታተመው ጥናቱ የጥቃት ጥንካሬ እና የቆይታ ጊዜው የሰው ልጅ እንዴት ግጭት  እንደተፈጠረበት በራሱ ላይ ሊያውቅ ይችልበታል ብሏል።

በአሜሪካ የቴክሳስ ዩኒቨርሲቲ አንትሮፖሎጂስት እና የንጎጎ ቺምፓንዚ ፕሮጀክት ተባባሪ ዳይሬክተር ሳንደል ቺምፓንዚዎች “በጣም ክልላዊ” እንደሆኑ እና “ከሌሎች ቡድኖች ጋር የጥላቻ ግንኙነት አላቸው” ብለዋል።

ለሳይንስ ፖድካስት " የማያውቁትን የመፍራት ባህሪ ይታይባቸዋ" ብለዋል። ነገር ግን በበርካታ አስርት አመታት ውስጥ፣ ሳንደል ወደ 200 የሚጠጉ የንጎጎ ቺምፓንዚዎች ተስማምተው እንደኖሩ ተናግሯል።አሁን ግን ባለመግባባት ጎራ ለይተው እየተፋለሙ ይገኛል።

በስምኦን ደረጄ
449001
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۲۶ فروردین ۱۴۰۵، ۰۴:۴۶

Photo
ቴህራን በፓኪስታን ስለተካሄደው የአሜሪካ እና ኢራን ድርድር አዲስ መረጃ ይፋ አደረገች

​በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ መሻሻሎች ቢታዩም፣ በበርካታ ቁልፍ ነጥቦች ላይ በነበሩ ከፍተኛ አለመግባባቶች ምክንያት ድርድሩ ስምምነት ላይ ሳይደርስ መቅረቱን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢስማኤል ባጋይ ገልጸዋል።

​እንደ ዲፕሎማቱ ገለጻ፣ ውይይቱ የተካሄደው እምነት በጎደለው ድባብ ውስጥ ሲሆን፤ ከዚህ ስብሰባ ስምምነት ይገኛል ብሎ የጠበቀ አካል አልነበረም።ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
379001
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۲۶ فروردین ۱۴۰۵، ۰۴:۴۶

የአሜሪካ-ኢራን የሰላም ድርድር ስምምነት ላይ ሳይደርሱ መጠናቀቁ እና 2 መርከቦች ከሆርሙዝ መስመር መመለሳቸው.....

የተኩስ አቁም ስምምነቱን አደጋ ላይ የሚጥል ነው ሲል ብሉምበርግ ዘግቧል።
384000
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۲۶ فروردین ۱۴۰۵، ۰۴:۴۶

የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ

"ስምምነት ላይ ሳንደርስ ወደ አሜሪካ መመለሳችን ለኢራን መጥፎ ዜና ነው።"
392000
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۲۶ فروردین ۱۴۰۵، ۰۴:۴۶

Photo
JUST IN

አሜሪካ እና ኢራን በፓኪስታን እያደረጉት የነበሩት ድርድር ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ !
420000
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 logo
ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹

۲۶ فروردین ۱۴۰۵، ۰۴:۴۶

Photo
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
ተነስቷል በዚህ የለም(2)
መድኃኒዓለም ...


#ትንሣኤ 😍✨

ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል
☦
እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏
417007

Showing 20 of 20 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 درباره چیست؟+

ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 (@ened1990) یک کانال تلگرام در دسته اخبار و روزنامه‌ها در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۳٬۲۷۷ مشترک در tgdio دارد.

چطور به ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 (@ened1990) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @ened1990 بروید و رایگان عضو شوید.

آیا ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 کانال خوبی در اخبار و روزنامه‌ها است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۳٬۲۷۷ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه اخبار و روزنامه‌ها مقایسه کنید.

آمار و پست‌های ALL NEWS/ምን አዲስ 🇪🇹🇪🇹 را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @ened1990 را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.