AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት) Telegram channel photo

AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት)

@aastu_csPublic Channel

AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት) shares کلاس‌های آنلاین updates and media on Telegram. Join to stay updated.

442

Last views

۲.۷k (2,733 subscribers)
عضو
—
Rating
36
Total Posts
Oct 17, 2026, 2:38 AM
به‌روزرسانی شده
Apr 23, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel NameAASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት)
Username@aastu_cs
Categoryکلاس‌های آنلاین
Languageفارسی
Countryایران
عضو2,733
Channel TypePublic Channel
Created۳ اردیبهشت ۱۴۰۵
Last Updated۲۵ مهر ۱۴۰۵ • ۵ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#16894+63
رتبه‌بندی زبان
#1715+5
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#66-8

رشد مشترکان

مجموع: 2.7K30 Days growth: +47821.2%
09/1709/2209/2710/0210/0710/1210/16
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
17:09:20262,255
18:09:20262,255
19:09:20262,556
20:09:20262,556
21:09:20262,556
22:09:20262,556
23:09:20262,556
24:09:20262,556
25:09:20262,556
26:09:20262,556
27:09:20262,556
28:09:20262,556
29:09:20262,556
30:09:20262,556
01:10:20262,556
02:10:20262,556
03:10:20262,556
04:10:20262,556
05:10:20262,556
06:10:20262,556
07:10:20262,556
08:10:20262,556
09:10:20262,556
10:10:20262,556
11:10:20262,556
12:10:20262,556
13:10:20262,556
14:10:20262,556
15:10:20262,556
16:10:20262,733
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 20:04:2026833
Week of 27:04:2026833
Week of 04:05:2026867
Week of 11:05:2026867
Week of 18:05:2026867
Week of 25:05:2026867
Week of 01:06:2026867
Week of 08:06:2026867
Week of 15:06:2026867
Week of 22:06:2026867
Week of 29:06:2026867
Week of 06:07:20261,193
Week of 13:07:20261,193
Week of 20:07:20261,193
Week of 27:07:20261,193
Week of 03:08:20261,193
Week of 10:08:20261,193
Week of 17:08:20262,183
Week of 24:08:20262,183
Week of 31:08:20262,203
Week of 07:09:20262,255
Week of 14:09:20262,556
Week of 21:09:20262,556
Week of 28:09:20262,556
Week of 05:10:20262,556
Week of 12:10:20262,733
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 2026833
May 2026867
June 2026867
July 20261,193
August 20262,183
September 20262,556
October 20262,733
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
20262,733

آخرین پست‌ها

ማስታወቂያ

ሰርቪስ ያላገኛችሁ የቂሊንጦ አካባቢ ወላጆች ሚኒባስ መነሻ ከወረዳ 9 ቢሮ አጠገብ፣ በማረሚያ በኩል፣ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን፣ ኮንዶሚኒየም መስቀለኛ ዞሮ ወደ አአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት መዳረሻ
ዋጋ 1,200 ብር
የሹፌር ስልክ ቁጥር፦ 0912212751
ደውለው ያናግሩ
762002
ሰላም ጤና ይስጥልን!

በድጋሜ የተለጠፈ ማስታወቂያ!!!

ለውድ የአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፦

ተማሪዎች የሚመላለሱባቸው የትራንስፖርት ሰርቪስ መኪኖች በውል ሰጪና ውል ተቀባይ ውል ስምምነት በወላጆችና በመኪና ባለቤቶች/ሕጋዊ ወኪሎች መካከል የተካሔደ መሆኑ ይታወቃል።

በመሆኑም አንዳንድ ውል ያልፈጸሙና በት/ቤቱ ያልተመዘገቡ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች መኖራቸውን የት/ቤቱ አስተዳደር  ተመልክቷል።

ስለሆነም ውድ ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በውል ሰጪና ውል ተቀባይ ስምምነት መሠረት ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ጥቅምት  10/2019 ዓ.ም ውል በመፈራረም እንድትጨርሱ ት/ቤቱ መልእክቱን እያስተላለፈ ይህ ሳይሆን ቢቀር ከተገለጸው ቀን በኋላ ት/ቤቱ ውል ለማፈራረም ተጨማሪ ጊዜ የማይመድብ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
1,9300024
ውድ የአአሳቴዩ መኅበረሰብ ት/ቤት ወላጆች /ህጋዊ አሳዳጊዎች ነገ 6-2-2026 የ6ኛ አና 8ኛ ክፍል ማጠናከሪያ ትምህት በተለመደው ሰዓት ስለሚሰጥ ተማሪዎችን በጊዜ እድትልኩ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
2,3100014
ውድ የአአሳቴዪ ማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ወላጆች ነገ (3-2-2019 ዓ.ም) የዪኒፎርም ሽያጭ አይኖርም ። ከአሁን ቀኋላ ዩኒፎርም ሽያጭ በትህምርት ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚቆዩት ረቡዕ (4-2-209) ብቻ ነው።
የአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ትምህርት ቤት
3,7800010
Photo1/2
BEEKSISA                                
MAATII BARATTOOTAAF (ለወላጆች)                       
Akkaataa Sagantaa Armaan Olii kanaan Ijoolleen Keessan Barnoota Herregaa fi Afaan Ingilizii Kutaa 4ffaa hanga 8ffaa karaa TV AMN plus channel irratti darbu akka hordofan akka taasiftanii fi hordoffii cimaa akka taasistan  cimsinee isin beeksifna.

(ከላይ የተለጠፈውን ትምህርት በቴሌቪዥን ፕሮግራም ልጆቻችሁ( ተማረዎቻችን) በሒሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት እንዲጠቀሙበት ጥብቅ ክትትል ማድረግ እንዳለባችሁ ት/ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል።
ኘሮግራሙ የሚተላለፈው በAMN Plus channel ከ4ኛ እስከ 8ኛ ላሉ ተማሪዎች ነው::
የአአሳቴዩ ማህበረሰብ ት/ቤት
M/B Hawaasa AASTU
AASTUCS
4,0000037
ለአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፦

የተማሪዎች የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ/ ዩኒፎርም ለ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች
ስለደረሰ  እሁድ (01-02-2019 ዓ.ም) ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ወላጆች  በተጠቀሰው ቀን ወደ ትምህርት ቤቱ በመምጣት የልጆቻቸውን ዩኒፎርም እንዲረከቡ በአክብሮት እየጠየቅን ዩኒፎርም ለመረከብ ሲመጡ የባንክ ደረሰኝ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።

ለሚያደርጉት ትብብር እናመሰግናለን።


Kabajamoo matii/guddistoota baratotaa manaa barumsaa hawasaa AASTU hundaaf
Uffanni danbii (school uniforms) mana barumsaa kutaa 7ffaa fi 8ffaa waan dhufeef, matiin barattoota guyyaa Dilbata (1-02-2019 A.L.I) ganama satii 3:00 irra egaltanii gara mana barumsaa dhuftanii uffata ijoollee keessanii akka fudhattan kabajaan isin gaafanna.

Tumsa nuuf gootaniif galatoomaa.

Hubachiisa: Yuunifoormii fudhachuuf yeroo mana barumsaa dhuftan nagahee baankii maxxanfame akka qabattan cimsinee isin gorsina.
3,4100017
ውድ የአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት ወላጆች የተማሪዎቻችን መማሪያ መጽሐፍ  ለማከፋፈል ዝግጅታችንን ስላጠናቀቅን የሁለቱም መርሐ ግብር ተማሪ ወላጆች የሆናችሁ
1. ሰኞ ጥቅምት 02/2019 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል

2. ለ7ኛ ክፍል እና ኬጂ 1 ተማሪዎች ማክሰኞ ጥቅምት 03/2019 ዓ.ም

3.  4ኛ፣ 5ኛ ክፍል እና ኬጂ 2 ረቡዕ ጥቅምት 04/2019 ዓ.ም

4.  ከ1ኛ እስከ 3ኛ ክፍል እና ኬጂ 3 ጥቅምት 05 እና 06/2019 ዓ.ም

ተማሪ ወላጆች የምትፈልጉትን መጽሐፍ በአካውንት ቁጥራችን (1000775354953 AASTU Community School) ገቢ የተደረገበትን ደረሰኝ ይዘው በመምጣት መውሰድ የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እየገለጽን
ለአፋን ኦሮሞ መርሐ ግብር ተማሪዎች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍት በነጻ የተሰጠን ስለሆነ ሁላችሁም ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች መጽሐፍቱን በጥንቃቄና በንጽሕና እንዲጠቀሙ እያሳሰብን የ2019 ትምህርት ዘመን እንደተጠናቀቀ ሁሉም የአፋን ኦሮሞ መርሐ ግብር መጽሐፍት ለት/ቤቱ ተመላሽ የሚደረጉ መሆኑን ከታላቅ አክብሮት ጋር እናሳውቃለን።

             እናመሰግናለን!!!
የአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት አስተዳደር
3,2400043
kabajamoo matii barattota mana barumsaa hawaasaa AASTU barattota kutaa 6ffaa fi 8ffaa hundaaf boru sanbataa duraa (30-1-2019) barumsii tutorial waan jalqabuuf ganama satii 2፡30 baratonni moora mana barumsaatti akka argaman kabajaan isiin beksiifnaa. barattinni mana baruumsaa kan turan hanga satii 6:00 tahuu kabajaan isiin beksifnaa
3,050009
ውድ የአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች ነገ መስከረም 30፣2019 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ስለሚጀመር ተማሪዎች ከጠዋቱ 2:30 በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ እዲገኙ እያሳሰብን ትምህርት የሚያልቀው 6:00 መሆኑን እንገልጻለን
ት/ቤቱ
3,3700014
ለአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፦

የተማሪዎች የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ/ ዩኒፎርም ለ4ኛ፣ 5ኛ እና 6ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች
ስለደረሰ  ቅዳሜ (30-01-2019 ዓ.ም)  ወላጆች  በተጠቀሰው ቀን ወደ ትምህርት ቤቱ በመምጣት የልጆቻቸውን ዩኒፎርም እንዲረከቡ በአክብሮት እየጠየቅን ዩኒፎርም ለመረከብ ሲመጡ የባንክ ደረሰኝ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።

ለሚያደርጉት ትብብር እናመሰግናለን።


Kabajamoo matii/guddistoota baratotaa manaa barumsaa hawasaa AASTU hundaaf
Uffanni danbii (school uniforms) mana barumsaa kutaa 4ffaa, 5ffaa fi 6ffa waan dhufeef, matiin barattoota guyyaa sanbata duraa (30-01-2019 A.L.I) gara mana barumsaa dhuftanii uffata ijoollee keessanii akka fudhattan kabajaan isin gaafanna.

Tumsa nuuf gootaniif galatoomaa.

Hubachiisa: Yuunifoormii fudhachuuf yeroo mana barumsaa dhuftan nagahee baankii maxxanfame akka qabattan cimsinee isin gorsina.
3,2000019
ቀን 28/01/2019 ዓ.ም
ለአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ/ ማኀበረሰብ ት/ቤትወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ

ጉዳዩ፦ተሽከርካሪ ለምትይዙ መግቢያ ቅጽ እንድትሞሉ ስለመጠየቅ
በዩኒቨርሲቲው ውስጥ አ/አ/ሳ/ቴ/ዩ/ ማኀበረሰብ ት/ቤት ለሚሰሩ የትራንስፖርት ሰርቪስ ሰጭዎች፣ የአስተዳደርና የአካዳሚክ ሰራተኞች እንዲሁም የማኀበረሰብ ት/ቤት የተማሪዎች ቤተሰብ የግላቸውን ተሸከርካሪ በመጠቀም ወደ ዩኒቨርሲቲው እንደሚመጡ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም ለቁጥጥር እንዲያመች ከታች የተዘጋጃዉን ጎግል ቅጽ ላይ የተዘጋጁትን መጠይቆች ከመስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ መረጃዉን በመሙላት እንድታስገቡ እንጠይቃለን።

ማሳሰቢያ
-ይህንን ቅጽ ሳይሞሉ ተሽከርካሪ ወደ ዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ማስገባትም ይሁን ለረጅም ጊዜ አቁሞ መሄድ የማይፈቀድ መሆኑ እንገልፃለን፤
-ይህንን ቅጽ ከዚህ በፊት የሞላችሁ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በድጋሚ እንዳትሞሉ በአክብሮት እናሳዉቃለን (ከዚህ በፊት የተሸከርካሪ መግቢያ ቅፅ የሞሉትን አይመለትም)።
-በተሸከርካሪዎ የአልኮል መጠጦችን፣ሲጋራ፣ጫት ይዞ መግባት የተከለከለ ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጎግል ፎርም ለተሸከርካሪዎ ይሙሉ
https://forms.gle/58WJ9evFdFMcxGFB7
በዩኒቨርሲቲው የፀጥታና ደኅንነት ክፍል ባገኙት አገልግሎት ላይ ያለዎትን እርካታ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ በመግባት አስተያየትዎን ይስጡን ።
https://forms.gle/Uj65ipn1avib28th9


የሰላምና ደህንነት አገልግሎት ሥራ አስፈፃሚ
2,9700022
ለአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፦

የተማሪዎች የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ/ ዩኒፎርም ለ3ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች
ስለደረሰ  ሐሙስ (28-01-2019 ዓ.ም)  ወላጆች  በተጠቀሰው ቀን ወደ ትምህርት ቤቱ በመምጣት የልጆቻቸውን ዩኒፎርም እንዲረከቡ በአክብሮት እየጠየቅን ዩኒፎርም ለመረከብ ሲመጡ የባንክ ደረሰኝ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።

ለሚያደርጉት ትብብር እናመሰግናለን።


Kabajamoo matii/guddistoota baratotaa manaa barumsaa hawasaa AASTU hundaaf
Uffanni danbii (school uniforms) mana barumsaa kutaa 3ffaa waan dhufeef, matiin barattoota guyyaa kamisaa (28-01-2019 A.L.I) gara mana barumsaa dhuftanii uffata ijoollee keessanii akka fudhattan kabajaan isin gaafanna.

Tumsa nuuf gootaniif galatoomaa.

Hubachiisa: Yuunifoormii fudhachuuf yeroo mana barumsaa dhuftan nagahee baankii maxxanfame akka qabattan cimsinee isin gorsina.
3,0400022
ለአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፦

የተማሪዎች የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ/ ዩኒፎርም ለ1ኛ እና ለ2ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች
ስለደረሰ  ረቡ (27-01-2019 ዓ.ም)  ወላጆች  በተጠቀሰው ቀን ወደ ትምህርት ቤቱ በመምጣት የልጆቻቸውን ዩኒፎርም እንዲረከቡ በአክብሮት እየጠየቅን ዩኒፎርም ለመረከብ ሲመጡ የባንክ ደረሰኝ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።

ለሚያደርጉት ትብብር እናመሰግናለን።


Kabajamoo matii/guddistoota baratotaa manaa barumsaa hawasaa AASTU hundaaf
Uffanni danbii (school uniforms) mana barumsaa kutaa tokkoffaa fi lamaffaa waan dhufeef, matiin barattoota guyyaa roobii (27-01-2019 A.L.I) gara mana barumsaa dhuftanii uffata ijoollee keessanii akka fudhattan kabajaan isin gaafanna.

Tumsa nuuf gootaniif galatoomaa.

Hubachiisa: Yuunifoormii fudhachuuf yeroo mana barumsaa dhuftan nagahee baankii maxxanfame akka qabattan cimsinee isin gorsina.
3,5800017
ከዓለም ባንክ ጫፍ፣ ኢንዲያና ት/ቤት፣ ገብርኤል አደባባይ፣ አርሴማ አደባባይ፣ ገዳ በንክ፣ ኤስ ኤስ ሆቴል፣ ሸዋ ሱፐርማርኬት ፣ ቱሉዲምቱ አደባባይ፣ ጎመጁ ማደያ፣ ፍርድ ቤት፣ ፕሮጀክት 12፣ በዩኒሳ ዞሮ የሺ ቶታል፣ ጋራዱባ ንግድ ባንክ፣ 06 ድልድይ በመሿለኪያ ወደ አአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት

የመኪናው ዓይነት፦ ዶልፊን
የትራንስፖርት ዋጋ፦ 2,000 ብር

የሹፌር (ባለቤት) ስም ፦ ሳሙኤል
ስልክ ቁጥር፦ 0949598956
ታርጋ ቁጥር፦ ኦሮ ኮድ 3   36676
መነሻ ሰዓት፦ 1:00
3,6100016
ከኮዬ ፕሮጀክት 16፣ መብራት፣ ቢቂልቱ፣ አሌክስ፣ ዋቅጅራ፣ አቢሲኒያ ጀርባ፣ ባጃጅ ተራ፣ 17 ባጃጅ መጨረሻ፣ ወረዳ ት/ቤት ወደ አአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት

የመኪናው ዓይነት፦ ባስ
የትራንስፖርት ዋጋ፦ በተማሪ 1,650 ብር
ታርጋ ቁጥር፦ ኮድ 3 አማ 13281

የሹፌር ስም፦ አቡበክር
ስልክ ቁጥር፦ 0920796528

ማሳሰቢያ፦ ከዚህ ቀደም በአክሊሉ መኪና ስትጠቀሙ የነበራችሁ የተማሪ ወላጆች ስለተቋረጠባችሁ በአቡበክር የተቀየረ መሆኑን እየገለጽን ከሹፌሩ ጋር ተነጋግራችሁ ነገ ማክሰኞ መስከረም 26/2019 ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአካል ት/ቤታችን ግቢ ተገኝታችሁ ውል እንድትዋዋሉ እናሳስባለን።
3,8000024
ውድ ወላጆች መነሻ ከዓለም ባንክ መስኪድ  ፣ በ 06 ድልድይ፣መሿለኪያ ፣ ጥሩነሽ ቤጂንግ ወደ አአሳቴዩ ት/ቤት መስመር ያላችሁ ወላጆች አቶ ናትናኤልን ማናገር የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

+251911637065
3,700005
ለአአሳቴዩ ማኅበረሰብ ት/ቤት ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፦

የተማሪዎች የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ/ ዩኒፎርም ከኬጂ (1-3) ለሆኑ ተማሪዎች
ስለደረሰ  ሰኞ (25-01-2019 ዓ.ም)  ወላጆች  በተጠቀሰው ቀን ወደ ትምህርት ቤቱ በመምጣት የልጆቻቸውን ዩኒፎርም እንዲረከቡ በአክብሮት እየጠየቅን ዩኒፎርም ለመረከብ ሲመጡ የባንክ ደረሰኝ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ።

ለሚያደርጉት ትብብር እናመሰግናለን።


Kabajamoo matii/guddistoota baratotaa manaa barumsaa hawasaa AASTU hundaaf
Uffanni danbii (school uniforms) mana barumsaa waan dhufeef, matiin barattoota KG (1–3) qabdaan gafaa guyyaa Wixataa (25-01-2019 A.L.I) gara mana barumsaa dhuftanii uffata ijoollee keessanii akka fudhattan kabajaan isin gaafanna.

Tumsa nuuf gootaniif galatoomaa.

Hubachiisa: Yuunifoormii fudhachuuf yeroo mana barumsaa dhuftan nagahee baankii maxxanfame akka qabattan cimsinee isin gorsina.
4,1900022

Showing 30 of 36 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት) درباره چیست؟+

AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት) (@aastu_cs) یک کانال تلگرام در دسته کلاس‌های آنلاین در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۲٬۷۳۳ مشترک در tgdio دارد.

چطور به AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት) (@aastu_cs) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @aastu_cs بروید و رایگان عضو شوید.

آیا AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት) کانال خوبی در کلاس‌های آنلاین است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት) را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۲٬۷۳۳ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه کلاس‌های آنلاین مقایسه کنید.

آمار و پست‌های AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት) را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @aastu_cs را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.