የሾፌሮች አንደበት Telegram channel photo

የሾፌሮች አንደበት

@voiceofdriversPublic Channel

ለአሽከርካሪው መረጃ ማድረስ ድምፅ ሆኖ ማገልገል

2.2k

Last views

۷.۷k (7,669 subscribers)
عضو
—
Rating
45
Total Posts
Oct 21, 2026, 10:08 PM
به‌روزرسانی شده
Apr 4, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameየሾፌሮች አንደበት
Username@voiceofdrivers
Categoryاخبار و روزنامه‌ها
Languageفارسی
Countryایران
عضو7,669
Channel TypePublic Channel
Created۱۵ فروردین ۱۴۰۵
Last Updated۲۹ مهر ۱۴۰۵ • ۱۱ ساعت پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#23779+1279
رتبه‌بندی زبان
#2385+113
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#219+7

رشد مشترکان

مجموع: 7.7K30 Days growth: +98114.7%
09/2209/2710/0210/0710/1210/1710/21
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
22:09:20266,688
23:09:20266,688
24:09:20266,688
25:09:20266,688
26:09:20266,688
27:09:20266,688
28:09:20266,688
29:09:20266,688
30:09:20266,688
01:10:20266,688
02:10:20266,688
03:10:20266,688
04:10:20266,688
05:10:20266,688
06:10:20266,688
07:10:20266,688
08:10:20266,688
09:10:20266,688
10:10:20266,688
11:10:20266,688
12:10:20266,688
13:10:20266,688
14:10:20267,622
15:10:20267,622
16:10:20267,622
17:10:20267,622
18:10:20267,622
19:10:20267,622
20:10:20267,622
21:10:20267,669
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 30:03:20266,996
Week of 06:04:20266,967
Week of 13:04:20266,967
Week of 20:04:20266,967
Week of 27:04:20266,935
Week of 04:05:20266,935
Week of 11:05:20266,945
Week of 18:05:20266,945
Week of 25:05:20266,945
Week of 01:06:20266,950
Week of 08:06:20266,950
Week of 15:06:20266,950
Week of 22:06:20266,950
Week of 29:06:20266,901
Week of 06:07:20266,901
Week of 13:07:20266,829
Week of 20:07:20266,829
Week of 27:07:20266,829
Week of 03:08:20266,776
Week of 10:08:20266,776
Week of 17:08:20266,748
Week of 24:08:20266,720
Week of 31:08:20266,720
Week of 07:09:20266,697
Week of 14:09:20266,688
Week of 21:09:20266,688
Week of 28:09:20266,688
Week of 05:10:20266,688
Week of 12:10:20267,622
Week of 19:10:20267,669
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 20266,935
May 20266,945
June 20266,901
July 20266,829
August 20266,720
September 20266,688
October 20267,669
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
20267,669

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1ከአዳይቱ በግምት 10 እስከ 15 ኪሎ ሜትር ላይ ዛሬ ንጋት 06/02/08 ወደ ኡንዱፎ መውጫ የታጠቁ ሌቦች እያ16.5K
  2. #2ኮድ 3 ኢት 18479 ተሳቢ ሰሌዳ የጠፋው በ 0904883738 ደውሎ መውሰድ ይችላል ሲሉ መልዕክት አድርሰውናል12.8K
  3. #3ኮድ 3 ኢት B 11738 የሆነ ሰሌዳ የጠፋው በ 0920033762 ወይንም 0934405457 ደውሎ መውሰድ ይችላ12.6K
  4. #4ኑ የፈጣሪን ድንቅ ስራ እዩ12.5K
  5. #5ከጁቡቲ ጋላፊ መንገደ አህያ ሜዳ አካባቢ ዝናብ ዘንቧል ማታ ባትመጡ ይመራጣል። መንገደ ተባለሸተዋል ሲል መልዕክ12.5K
  6. #6የባህር ዳር ከተማ የ 11/09/2018 የነዳጅ ድልድል10.8K
  7. #7የማህበራችን የሙያ አጋራችን አቶ ጥላሁን ንብረት ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቢቆይም ከዚህ አለም 10.4K
  8. #8መፍትሄ ካለው መልዕክት አድርስልኝ እኔ የአይሱዚ ሹፊር ነኝ ከ አዲስ አበባ ባህር ዳር ነው እምሰራው የገጠመኝን10.1K
  9. #9እገታ9.7K
  10. #10መንገዱ ተጨናንቋል9.6K

آخرین پست‌ها

የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۲۵ مهر ۱۴۰۵، ۲۱:۲۳

ከጅማ ቦንጋ ከቦንጋ ጅማ የሚመጡ መኪኖች ሽቤ ቁልቁለቱ ላይ መኪና መንገድ ዘግቶ ስለወደቀ የመንገዱን መከፈት ሳያረጋግጡ ከከተማ እንዳይወጡ ሲሉ መልዕክት አድርሰውናል።
07/02/2019
ምሽት 12:50
2,1900019
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۲۳ مهر ۱۴۰۵، ۱۲:۴۱

Photo1/2
ይህ ትልቅ ኦኮኖሚያዊ ፋይዳ ያለው መንገድ በአደጋ ምክንያት ሙሉ ለሙሉ ከተዘጋ 24 ሰአት ሊሆነው ነው።

የትራንስፖርቱ ዘርፍ በእውቀት መመራት አለበት የምንል በምክንያት ነው ደጀን ወይንም ጎሀፂዮን አንድ ክሬን መቀመጥ ነበረበት በዚህ አስቸጋሪ መልካምድር ባለው መንገድ መኪና ወድቆም ተበላሽቶም መንገድ ሲዘጋ የሚያነሳ መንገድ የሚከፍት።
2,6200033
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۲۲ مهر ۱۴۰۵، ۰۰:۳۳

Photo1/2
ይህንን አሽከርካሪ በዚህ መልኩ የደበደቡት አሊደሮ ከተማ ያሉ ሚኒሻወች እንደሆኑ የሚጠቁም መልዕክት ደርሶናል።

አሊደሮ ያለህ ሚኒሻ ከከተማ ወጠህ እማ አጋች ሽፍታ አትስቆምም መንገዱን ከስጋት ነፃ አታደርጉም ጉልበታችሁ ሾፌር ላይ ነው።

#ፍትህ

አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇

👉 ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr

👉 ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz

👉 ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT

👉 ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers
3,6100036
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۲۱ مهر ۱۴۰۵، ۲۰:۱۲

በሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ
***
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ በከተማችን አዲስ አበባ ሞተር ብስክሌትን በመጠቀም ወንጀል የመፈፀም፣ የተሰረቁ እቃዎችን ከቦታ ቦታ የማዘዋወር፣ የመንገድ ትራፊክ ህጎችን የመጣስ ( በተለይ ቀይ መብራትን መጣስ፣ ሌሎች ተሽከርካሪዎችን በመግጨት ማምለጥ፣ ሄልሜት ሳያደርጉ ማሽከርከር፣ የተፋፋቀ እና ለእይታ አስቸጋሪ የሆኑ የሠሌዳ ቁጥሮችን መጠቀም ወ.ዘ.ተ.) በአሽከርካሪዎቹ በስፋት የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች መሆናቸውን በመግለፅ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአዲስ አበባ ማሽከርከር መከልከሉን ይታወቃል፡፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ህግን የማስከበር ስልጣንና ኃላፊነቱን በመጠቀም ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንደሚያደርግ አሳስቦ የሞተር ሳይከል መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያላቸው እና መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያደሱ ሞተር ሳይከል አሽከርካሪዎች ከነገ ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ/ም ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ የትራንስፓርትና የትራፊክ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር የወጡ ህጎችን አክብረው እንዲንቀሳቀሱ የተፈቀደ መሆኑን አስታውቋል፡፡

ዋና ጠቅላይ መምሪያው የመንቀሳቀሻ ፈቃድ የሌላቸው እና ፈቃድ ሳያድሱ በሚንቀሳቀሱ የሞተር አሽከርካሪዎች ላይ በህግ አግባብ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም አሳስቧል፡፡
*
ዘገባ፦ ም/ኢንስፔክተር ዳዊት እርገጤ

አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇

👉 ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr

👉 ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz

👉 ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT

👉 ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers
3,100009
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۲۱ مهر ۱۴۰۵، ۱۳:۵۸

Photo1/2
የሰርዶ አፍዴራ መንገድ ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል።
ከአፍዴራ ሰርዶ ባለው የመንገድ ክፍል በ60 እና 140 ከተሞች ባለ የመንገድ ክፍል ተሽከርካሪወች በፈጠሩት የግጭት አደጋ ምክንያት መንገዱ ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት አቁሟል።

ወደ አካባቢው የምትጓዙ የመንገዱን መከፈት ሳታረጋግጡ ከከተማ አትውጡ። በአቅራቢያ ከተሞች ያላችሁ ትራፊኮች መንገዱን ለትራፊክ ፍሰት ክፍት የማድረግ ሀላፊነትን መወጣት አለባችሁ።

03/02/2019
ረፋድ 5:15

አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇

👉 ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr

👉 ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz

👉 ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT

👉 ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers
4,500004
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۲۱ مهر ۱۴۰۵، ۱۲:۳۲

ግዳጅ ራሱን የቻለ ህግ ሊወጣለት ላገለገለበት የሚከፈል ሂሳብ ሊቀመጥለት ይገባል።

ግዳጅ ማነው የሚይዘው ?

ግዳጅ ሀገር በምን ሁኔታ ስትገኝ ይተገበራል ?

ግዳጅ ያገለገለ ክፍያውን ከማን ያገኛል ??

አንድ መኪና አንዴ ግዳጅ ካገለገለ በኋላ ለንት ጊዜ ግዳጅ ከመያዝ ይድናል ???

የሚሉ እና ሌሎች ተያያዢ ክጎች በሎጅስቲክ ሚንስትር ረቆ እና ፀድቆ ሊወጣ ይገባል። ሚኒሻውም ካድሬውም ፖሊሱም ትራፊኩም አመራሩም መከላከያውም ሁሉም እየተነሳ ግዳጅ በማለት የግለሰቦችን ሀብት ያለ ምንም ክፍያ የሚያሰራበት ሂደት መቆም አለበት።

የሀገሪቱ ህግ ይህንን ይላል

👉1. የህገ-መንግስቱ ድንጋጌዎች (ሕገ-መንግስት)
የንብረት መብት (አንቀጽ 40)፦
ማንኛውም ሰው የንብረት ባለቤት የመሆን መብቱ የተጠበቀ ነው። መንግስት ለህዝብ ጥቅም ሲል ንብረትን መውሰድ ወይም መጠቀም የሚችለው ቅድመ ሁኔታዎችን ሲያሟላ እና ተመጣጣኝ/ተገቢ ካስ ካከፈለ ብቻ ነው።

የግዳጅ ስራ መከለከል (አንቀጽ 18)፦
ማንኛውም ሰው የግዳጅ ስራ ወይም ያለፍላጎቱ ብዝበዛ እንዲፈጸምበት አይደረግም።

👉2. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሚኖርበት ጊዜ (Emergency Decrees)
ሀገሪቱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ በሚትገኝበት ወቅት (ለምሳሌ፡ ለጦርነት፣ ለተፈጥሮ አደጋ ወይም ለደህንነት ስጋት) መንግስት የግል ተሽከርካሪዎችን ለጊዜው ለግዳጅ ስራ የመጠቀም ስልጣን ሊኖረው ይችላል።
ነገር ግን፡
ክፍያን በተመለከተ፦ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቢታወጅም እንኳ የተሽከርካሪው ባለቤት ወይም አሽከርካሪ ለዋለው ጊዜ፣ ለሰራው ስራ እና ተሽከርካሪው ላይ ለሚደርስ ጉዳት (ጉዳት ቢደርስ) መንግስት ተገቢውን ኪራይ/ካሳ የመክፈል ህጋዊ ግዴታ አለበት።
ህጉ ከተወሰኑ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታዎች ውጪ ተሽከርካሪዎችን ያለክፍያ በነጻ መውሰድ ወይም በግዳጅ ማሰራት አይፈቅድም።

👉3. የፍትሐብሔር ህግ (Civil Code)
በፍትሐብሔር ህጉ መሰረት መንግስትም ሆነ ማንኛውም አካል የአንድን ግለሰብ ተሽከርካሪ ወይም ንብረት ለህዝብ ጥቅም ወይም ለአገልግሎት በሚወስድበት ጊዜ ከተሽከርካሪው ባለቤት ጋር ስምምነት ማድረግ ወይም የኪራይ አበል (Compensation/Rental Fee) መክፈል እንዳለበት ይደነግጋል።

ማጠቃለያ
በመሆኑም፡
👉1. ያለ ክፍያ በነጻ ማሰራት አይቻልም፦ መንግስት ተሽከርካሪዎን ለግዳጅ ስራ ቢያሰራም እንኳን አበል፣ የነዳጅ ወጪ እና የኪራይ ክፍያ የመክፈል ግዴታ አለበት።

👉2. አስቸኳይ ሁኔታዎች፦ ተሽከርካሪው ለሀገር ደህንነት ወይም ለአስቸኳይ ሁኔታ በሚፈለግበት ጊዜ ህጋዊ በሆነ መመሪያ ሊያዘዝ ይችላል፤ ነገር ግን ክፍያው እና ካሳው መከፈል አለበት።
ያለ ምንም ክፍያ እና ያለ ህጋዊ ትዕዛዝ ተሽከርካሪዎን በግዳጅ ለማሰራት የሚደረግ ሙከራ ህገ-ወጥ ነው።

ይህ የተቀመጠ የሀገሪቱ ህግ ባለበት ነው እንግዲህ ተሽከርካሪ ባልተገባ መልኩ ግዳጅ እየተያዘ መስራት የሌለበትን የመንግስት ቢሮ ግንባታ ሁሉ በነፃ ማቴሪያል አመላልስ እየተባለ የሚበዘበዝ።

አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇

👉 ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr

👉 ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz

👉 ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT

👉 ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers
2,6600027
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۲۰ مهر ۱۴۰۵، ۰۹:۰۰

በአዲስ አበባ ከተማ የሞተር ብስክሌት እንቅስቃሴ በመከልከሉ ምክንያት፣ በርካታ ወጣቶችን ከሥራ ያፈናቀለ ከመሆኑም በላይ ብዙ ቤተሰቦችን ለኢኮኖሚያዊ ችግር አጋልጧል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሳምንት በፊት በከተማዋ ውስጥ የሚደረጉ የሞተር ብስክሌት እንቅስቃሴዎችን ማገዱን ገልጿል። ከተማ አስተዳደሩ ለእገዳው ምክንያት አድርጎ ያቀረበው የትራፊክ ደንብ ጥሰትን እና በስርቆት ተግባር ላይ ያለውን ተሳትፎ ነው።

መንግሥት ስርቆትንም ሆነ ሕገ-ወጥ አሽከርካሪዎችን ለይቶ የሚይዝበት፣ የሚቆጣጠርበት እና የሚቀጣበት ዘመናዊና ፈጣን ዘዴ መከተል ሲገባው፣ መከልከልን ብቻ እንደ መፍትሔ አድርጎ ማቅረቡ በዚህ ሙያ የሚተዳደሩ፣ ቤተሰብ የሚያኖሩና በላባቸው የሚኖሩ ለፍቶ አደሮችን ሕይወት ግምት ውስጥ ያላስገባ ውሳኔ ነው።

እርግጥ ነው፤ የትራፊክ ሕግ የማያከብሩና በስርቆት ተግባር ላይ የሚሰማሩ አሉ። ነገር ግን ሁሉም እንደዚህ ናቸው ብሎ መደምደም አይቻልም። ሥርዓት ያላቸው፣ የሙያው ሥነ-ምግባር የገባቸው፣ ደንብ አክብረውና ታምነው ዕቃዎችን የሚያመላልሱ ብዙ አሽከርካሪዎች አሉ።

በአዲስ አበባ ውስጥ ያላችሁ ሞተረኞች ማኅበር ልትመሠርቱ ይገባል። ማኅበሩ በቂ የሥነ-ምግባር ሥልጠና የሚሰጥ፣ ከመንግሥት ጋር በመነጋገር በዘመናዊ የቴክኖሎጂ አሠራርና ቁጥጥር ስርአት ተዘርግቶ የምትሠሩበትን ሂደት የሚያመቻች ንቅናቄ መፍጠር አለበት።

በድንገት ዘለው የሚገቡ፣ የመኪና ስፖኬሰብረው የማይቆሙ፣ መብራት የሚጥሱ፣ በርካታ የአነዳድ ግድፈት ያለባቸውና በሌሎች አሽከርካሪዎች ላይ ጫና የሚፈጥሩ ሞተረኞች አሉ። ይህ ሊታረም የሚገባው ክፍተት ነው። ይህንን መሰል እና ሌሎችንም ችግሮች ሊያስቀርና ሊከላከል የሚችል አሠራርን ለመፍጠር ማኅበራችሁ ከከተማ አስተዳደሩ ጋር ተቀራርቦ በመመከር ወደ ሥራ ለመግባት መንቀሳቀስ አለበት።

የከተማ አስተዳደሩ በጥቂቶች የሚፈጸሙ ስርቆቶችንና የደንብ ጥሰቶችን ብቻ ሳይሆን፣ ይህ ሙያ የብዙኃን ቤተሰብ መተዳደሪያና የዕለት ጉርስ ማግኛ መሆኑን ተገንዝቦ፣ ከሞተረኞች ጋር በመመከር አሠራራቸውን ለቁጥጥር በሚመች መልኩ በማዘጋጀት ወደ ሥራቸው ሊመልሳቸው ይገባል።

አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇

👉 ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers

👉 ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr

👉 ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz

👉 ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT

Telegram

የሾፌሮች አንደበት

ለአሽከርካሪው መረጃ ማድረስ ድምፅ ሆኖ ማገልገል

VIEW CHANNEL
2,6700021
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۲۰ مهر ۱۴۰۵، ۰۸:۰۶

ሐይቅ ከተማ የተዘጋ መንገድ መቸ ይከፈታል ???

የተለያዩ የምግብ ግብአቶችን፣ የግብርና ምርቶችን፣ አትክልትና ፍራፍሬዎችን ጭነው ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ፣ ወልድያ እና ሌሎች ከተሞች የሚሄዱ የጭነት መኪኖች ሐይቅ ከተማ አትገቡም፤ አታልፉም ተብለው ከቆሙ ዛሬ 5ኛ ቀናቸው እንደሆነ እየተናገሩ ይገኛሉ።

ብዛት ያላቸው ተሽከርካሪዎች የሚበላሹ ጭነቶችን ጭነው ማለፍ በመከልከላቸው ምክንያት ምርቶቹ ለብልሽት እየተዳረጉ እንደሆነ ተገልጿል። በሌላ በኩል፣ ሸቀጥ የጫኑ መኪኖች ባለማለፋቸው በወልድያ እና በአካባቢው የግብአት ዋጋ ንረት መከሰት መጀመሩን ምንጮች ጠቁመዋል።

የሐይቅ ከተማ ፀጥታ አካላት መንገድ ከመዝጋትና ማለፍ ከመከልከል ባለፈ፣ ከቀናት በፊት 5 ሾፌሮችን ማሰራቸውንም መልዕክት አድራሻችን ገልፀውልናል።

ግብአት ማመላለሻና ሕዝብ ማንቀሳቀሻ የሆኑ መንገዶች በተለያዩ ምክንያቶች ሊዘጉ ይችላሉ። ሆኖም መንገዶችን ዝም ብሎ ከመዝጋት ይልቅ፣ የሚዘጉበትን ምክንያት አስቀድሞ በመግለጽ ተሽከርካሪዎች የሚበላሽ ግብአት ጭነው እንዳይንቀሳቀሱ ማሳወቅ ሲገባ፣ ዝም ብሎ ዘግቶ አታልፉም ማለት ልክ ነው ብለን አናምንም።

የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ለዚህ ሁኔታ የሚሰጠው ምላሽ ምንድን ነው?

አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇

ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers

ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr

ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz

ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT

አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇

👉 ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr

👉 ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz

👉 ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT

👉 ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers

Telegram

የሾፌሮች አንደበት

ለአሽከርካሪው መረጃ ማድረስ ድምፅ ሆኖ ማገልገል

VIEW CHANNEL
3,0800010
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۹ مهر ۱۴۰۵، ۲۰:۱۴

Photo1/8
በትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ።

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በእንጅባራ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡

አደጋው ከእንጅባራ ከተማ ወደ ቻግኒ በመጓዝ ላይ የነበረ ሀይሩፍ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በ 01/02/2019 ዓም ከቀኑ 5 ሰዓት 30 ላይ ልዩ ስሙ ቢዳ አካባቢ ሲደርስ ከሀይሉክስ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው የደረሰው፡፡

በአደጋው አሽከርካሪዎችን ጨምሮ የሰባት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአዊ ብሄ/አስ ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር ዋና ክፍል ሀላፊ ኮማንደር ጌታሁን ተገኘ ተናግረዋል፡፡

በደረሰው አደጋ 20 ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ቀላል ጉዳት ደግሞ በ5 ሰዎች ላይ መድረሱን ሀላፊው ገልፀዋል።÷ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች በአቅራቢያ ወደሚገኝ እንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል መላካቸውን ተናግረዋል።

ህይወታቸው ካለፉት ውስጥ 2 ሴቶች እንደሆኑም ተናግረዋል ።የአደጋው መንስኤ እየተጣራ እንደሆነ ጠቁመዋል።

ብሄረሰብ አስተዳደሩ በአደጋው ህይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ልባዊ መጽናናትን ይመኛል።

ነፍስ ይማር!

አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇

ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers

ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr

ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz

ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT

‎
3,4700015
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۹ مهر ۱۴۰۵، ۰۳:۴۸

ስለ አዊ ዞን የለጠፉከውን አይቸ አንድ ትዝብት ልነግርህ ፈለኩ

ጉዳዩ :-እኔ ከ ሳልባትዬ ታጣቂወች መካከል አንዱ ነበርኩ አሁን አዉርጃለሁ ። ለምን አወረድክ ብትለኝ ኮሶበር ጀምሮ ሰልባትዬ ለማስወረድ ሳይሆን ለኪሳቸው የሚጠይቁን ከምናገኘው በለጠ እናም አሁን አውርጀው በቤቱ ሰልባትዬ ብቻ ስንመላለስ አንዳንዶቹ ኬላ ላይ ያሉ የህግ አስከባሪወች ለምን አወረዳችሁት ስሩ እና አሰሩን ደውሉልን ማለት ጀምረወዋል ።

ሌሎች ምንም ኮንትሮባንድ ያልጫኑትን ናሸራ ፍታ እንዲህ አርግ ያንገላቱሀል የያዘ መኪና ይደዋወላል ያልፍል በተለይ ማንኩሽ ለፓሊስ 20,000 ፌደራል 20,000 ይቀበላሉ ታልፍለህ ህግ አስከባሪዎች በህገወጥ ነዳጅ ንግድ ላይ ዋና አሳላፊ ተሳታፊ ናቸው ሲል መልዕክት አድርሶናል።

Awi communication
Amhara Region Police
Ethiopian Federal Police
Arega Kebede Legas/አረጋ ከበደ ለጋስ

አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇

ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers

ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr

ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz

ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT

Telegram

የሾፌሮች አንደበት

ለአሽከርካሪው መረጃ ማድረስ ድምፅ ሆኖ ማገልገል

VIEW CHANNEL
3,040008
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ مهر ۱۴۰۵، ۱۹:۲۲

Photo1/2
ከገዳማይቱ ገዋኔ መንገድ ከገዳማይቱ 5 ኪሎ ሜትር ወጣ ብሎ በደረሰ አደጋ መንገዱ ሙሉ ለሙሉ ተዘግቷል የሚል መልዕክት ደርሶናል። ወደ አካባቢው የምትጓዙ መከፈቱን ሳታረጋግጡ ካላችሁበት ከተማ አትውጡ።
30/01/2019
ምሽት 10:50

አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇

ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers

ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr

ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz

ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT
4,5700013
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ مهر ۱۴۰۵، ۱۱:۲۹

ከዳንግላ አዲስ ቅዳም ባለው የመንገድ ክፍል ችግር አለ ተብለን ቆመናል ወደ አካባቢው የሚጓዙ የመንገዱን ሁኔታ ሳያረጋግጡ ከከተሞች አይውጡ ሲሉ መልዕክ አድርሰውናል።
30/01/2019
ጠዋት 2:58
3,290008
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۷ مهر ۱۴۰۵، ۲۳:۴۷

Photo1/2
ይህ ሰሌዳ የጠፋው በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሎ ማረጋገጫ አቅርቦ መውሰድ ይችላል 0920806701
3,6200010
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۷ مهر ۱۴۰۵، ۱۵:۰۳

Photo1/2
ይህ መታወቂያ የጠፋው 0910461340 በዚህ ስልክ ማግኘት ይቻላል
3,6300013
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۷ مهر ۱۴۰۵، ۱۴:۳۵

በኦሮሚያ ክልል ከሞጆ መቂ ባለው የፈጣን መንገድ ክፍል በ 27/01/2019 ዓም 1 ሾፌር ጨምሮ በድምሩ 3 ሰዎች በታጠቁ ዘራፊ ወንበዴዎች ታፍነው ተወስደዋል የሚል መልዕክት ደርሶናል።

አጋቾች 4,5 ሚሊየን ብር ለ3ቱ ታጋቾች ካልከፈላችሁ እንገድላለን እያሉ በማስፈራራት ላይ ናቸው በማለት ስጋት ላይ ያሉ ቤተሰቦች እየተናገሩ ይገኛል።

Ethiopian Federal Police Oromia Police በዚህ በመንገድ በተደጋጋሚ የሚፈፀምን እገታ እና ዝርፊያ ልታስቆሙ ታፍነውየተወሰዱ ወገኖችን ለማስለቀቅ ልትሰማሩ ይገባል።

እንዲህ ያሉ ወንጀሎት የተስፋፉት የማይቆሙት አጋች ሌቦችን ተከታትሎ በህግ የሚጠይቅ አሳዶ የሚይዝ ባለመኖሩ ምክንያት ነው።
3,380009
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۶ مهر ۱۴۰۵، ۱۸:۲۳

Photo1/2
ከደቂቃዎች በፊት አዳማ ፖሊስ እና ሚኒሻ ከአስፖልት ርቀው ሰፈር ውስጥ ፖርኪንግ ቦታ የቆሙ መኪኖችን ሰሌዳ ፈተው መውሰዳቸውን አጋርተናል ይህንን ያየ ሌላ ሾፌር ከ3 ወር በፊት አዳማ ላይ ያጋጠመውን አድርሶናል።

ከ 3 ወር በፊት ኣዳማ ብራዘርስ ብስኩት ፋብሪካ ላይ በትንሹ 40 መኪና ታርጋ ተፈታብን ቦታው ህጋዊ ማሳደርያ ቦታ ነዉ ለሊት ነዉ የፈቱት እና ለምን ተፈታብን ብለን ፖሊስ ጣብያ ስንሄድ ሁላቹም ሁለት ሁለት ኩንታል ስሚንቶ ገዝታችሁ አምጡ ተባልን ምንም ኣማራጭ ኣልነበረንም ገዝተን ተሸክመን ወስደን ታርጋችን ተሰጠን።

ጎበዝ ህግን ለማስከበር ሰልጥኖ የወጣ ሀይል ራሱ ህግ እየጣሰ ህዝብን በመመዝበር ተግባር ላይ ከተሰማራ ዜጎች በህግ ላይ ያላቸው ምልከታ እና መተማመን ጥርጣሬ ላይ ይወድቃል።

በየትኛው የትራፊክ ደምብ ጥሰት ነው 2 ኩንታል ስሚንቶ ቅጣት የሚለው ??? አዳማ ራሱን የቻለ በቁስ የሚቀጣበት የቆራሌው ህግ ካለም ይንገሩን።
3,6400024
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۰۴:۳۲

ሞጆ ( ባቱ) ዝዋይ መንገድ አለምጤና አካባቢችግር አለ የሚል መልዕክት ደርሶናል ወደ አካባቢው የምትጓዙ ያለውን ሁኔታ ሳታጠሩ ከከተሞች አትውጡ።
28/09/2018
ምሽት 1:45
8,9200064
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۰۴:۳۲

የባህር ዳር ከተማ የ 11/09/2018 የነዳጅ ድልድል

1) ዴልታ ቁ1 ናፍጣ= 22310==የኢንዱስትሪ እና ግብርና ምርቶች እና (100 የከተማ ታክሲ ብቻ

2) ሜሎስ ቤንዚን =7950==ባጃጅ

3) ፈ/ጊዎን ናፍጣ= 27823==ኢንዱስትሪና ግብርና ምርቶች፣ ታታ ደረቅ ጭነት

4) ታይም ናፍጣ=18759==ኢንዱስትሪና ግብርና ምርት

5) ኦላ(ፓፒረስ) ኢነርጅ ናፍጣ=28874== ኤክስፖርት፣ ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር የጫኑ

6) አፍሪካ ናፍጣ=53940==ኢንዱስትሪ እና ግብርና ምርት የጫኑ የግንባታ ቁሳቁስ የጫኑ እና የዘመን ኮንስትራክሽን ወደ ደባርቅ የሚሄድ አንድ ተሽከርካሪ

7) መሽ ቤንዚን= 25750==ባጃጅ፣ (የቢሮ እና የቤት ተሽከርካሪ በትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አቅራቢነት)

8) ኢላ ቤንዚን =18543==ባጃጅ

9) ጅአር ናፍጣ=66716==ሰባዊ ድጋፍ የጫኑ የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶችን የጫኑ (80 የመናኸሪያ ተሽከርካሪ ብቻ ይስተናገዳሉ)

ድምር ናፍጣ =283176
ቤንዚን= 55243

ማሳሰቢያ=_
1)የጸጥታ አና ቦቲ ተሽከርካሪዎች እየተረጋገጠ በሁሉም ማደያ ይስተናገዳል

2)የኮሪደር እና የተቋማት ተሽከርካሪዎች በደብዳቤ በተመደቡበት ይስተናገዳሉ
10,8000047
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۰۴:۳۲

የባህር ዳር ከተማ የ09/09/2018 የነዳጅ ድልድል

1 ቶታል ቁ3 ናፍጣ= 1000=የማይስበው
ቤንዚን= 9120=የማይስበው
2 አምዴ ናፍጣ= 47163==የኢንዱስትሪ ወይም የግብርና ምርት የጫኑ እና የግንባታ ቁሳቁስ የጫኑ
ቤንዚን= 1500==የማይስበው
3 ሜሎስ ናፍጣ= 2022= የማይስበው
ቤንዚን= 35320==ባጃጅ
4 ፈ/ጊዎን ናፍጣ= 86030== የአፈር ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር የጫኑ፣ የግንባታ ቁሳቁስ የጫኑ፣ሰባዊ እርዳታ የጫኑ፣
5 ቶታል ሸዋ ናፍጣ= 4200== ማሽኑ የማይሰራ
ቤንዚን=1455== የማይስበው
6 ,ኢላ ናፍጣ =12423==
ቤንዚን= 49875==ባጃጅ
7 ጅአር ናፍጣ= 3142==የማይስበው
ቤንዚን= 1800== የማይስበው
8 ዞብል ናፍጣ= 3000==ሪዘርብ
9 አቢሲኒያ ቤንዚን= 1200==የማይስበው
10 ኮከብ ናፍጣ= 2000==የማይስበው
ቤንዚን= 3000==ሪዘርብ
11 ቶታል ሰባታሚት ናፍጣ= 909==የማይስበው
12 ዴልታቁ2 ናፍጣ= 4094== የማይስበው
13 ዴልታ ቁ3 ናፍጣ= 16626==የግብርና ወይም የኢንዱስትሪ ምርጥ የጫኑ እና የግንባታ ቁሳቁስ የጫኑ
14 ኖክቁ4 ናፍጣ= 3900==ሪዘርብ
15 ኦላ(ፖፒረስ) ኢነርጅ ናፍጣ= 800==የማይስበው
16 አጅፕ ናፍጣ=16366==አገር አቋራጭ (የመናኸሪያ) ተሽከርካሪ
ቤንዚን= 1000== የማይስበው
17 አፍሪካ ናፍጣ= 500== የማይስበው
ቤንዚን== 2900== " "
18 መሽ ናፍጣ=2000 ==የማይስበው
19 ታይም ናፍጣ= 46074==ባለበት የሚውል
20 ኖክ ቁ 6 ናፍጣ= 23309== የከተማ ታክሲ፣ የዳጋ እስቲፋኖስ ገዳም ኩፐን የተጻፈላቸው፣በ8/9/2018 ኩፐን ተጽፎላቸው ያልተስተናገዱ
ድምር ናፍጣ= 298593
ቤንዚን=88195
7,2000025
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۰۴:۳۲

የ06/09/2018 ባህር ዳር ከተማ የነዳጅ ምድብ

1 ሜሎስ ናፍጣ= 47053==ኤክስፖርት፣ምርጥ ዘር፣ ማዳበሪያ የጫኑ፣ የግንባታ ቁሳቁስ የጫኑ፣
ቤንዚን 6500
2 ቶታል ቁ3 ናፍጣ 1000 የማይስበው
ቤንዚ 9120 " "
3 አምዴ ናፍጣ 2000 የማይስብ
ቤንዚን= 1500 " "
4 ቶታል ሸዋ ናፍጣ =46352==የከተማ ታክሲ፣ የከተማ ባስ፣የመናኸሪያ ተሽከርካሪ፣ ኮሪደር የተመራላቸው፣ ቴሌ ውሃ መብራት ሀይል
ቤንዚን= 1455==የማይስበው
5 ኢላ ናፍጣ=3450==የማይስበው
ቤንዚን= 4000==ሪዘርብ
6 ጅአር ናፍጣ =4642== ከሪዘርብ የአልማኮን ቁሳቁስ የጫኑ 02 ተሽከርካሪዎች እና የመምሪያ የተመራላቸው ተሽከርካሪዎች።
ቤንዚን= 1800==የማይስበው
7 ዞብል ናፍጣ= 17732== የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርት የጫኑ እና የተመራላቸው ለኮሪደር ስራ
8 አቢሲኒያ ቤንዚን= 1200 =የማይስበው
9 ኖክ ቁ4 ቤንዚን=4500==ሪዘርብ
10 ኮከብ ናፍጣ= 2000==የማይስበው
ቤንዚን= 3000==ሪዘርብ
11 ቶታል ሰባታሚት ናፍጣ=909 ==የማይስብ
12 ዴልታ ቁ2 ናፍጣ= 4094 ==የማይስበው
13 ዴልታ ቁ3 ናፍጣ= 4708==
14 ኦላ ኢነርጅ (ፓፒረስ) ናፍጣ= 49410== የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ተሽከርካሪዎች፣ መዳኒት የጫኑ ፣ሰባዊ እርዳታ የጫኑ ፣የአረንጎዴ እና ደረቅ ቆሻሻ ተሽከርካሪዎች
15 አጅፕ ቤንዚን= 1000==የማይስበው
16 አፍሪካ ናፍጣ= 500 ==የማይስበው
ቤንዚን= 2900== " "
17 መሽ ናፍጣ = 2000== የማይስበው
ቤንዚን= 1900 ==" "
ድምር ናፍጣ = 169902
ቤንዚን= 11500
የ6/9/2018 የውሎ የነዳጅ ስርጭት ይህን የመስላል።
6,9700024
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۰۴:۳۲

Video
እነዚህ ተሽከርካሪወች ዛሬ በ04/09/2018 ከማንኩሽ ግልገል ሲጓዙ የተጠቁ ወንበዴወች ብዛት ያለው ሾፌር ተሳፋሪን በመግደል በማፈን መኪኖቹን አቃጠለው የሄዱ ናቸው። ነፍስ ይማርልን ፍትህ እንሻለን።

ጎበዝ ልብን ይሰብራል
5,9400030
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۰۴:۳۲

የባህር ዳር ከተማ የ 05/09/2018 የነዳጅ ድልድል
1)ታይም ናፍጣ= 2175== የማይስብ
2) ፈ/ጊዎን ናፍጣ= 406== የማይስብ
3) ቶታል ሸዋ ቤንዚን= 1455== የማይስብ
4)ኢላ ናፍጣ= 3450==የማይስበው
ቤንዚን= 23921== ዛሬ ያልተስተናገዱ ተርፈው ያደሩ ፋራ ሞተሮች እና ባጃጅ
5) ጅአር ናፍጣ =16825== የቢሮ ተሽከርካሪዎች፣ የአልማኮን ቁሳቁስ የጫኑ 02 ሲኖዎች እና የውሀ ቢሮ ቁሳቁስ የጫኑ 04 ተሽከርካሪዎች
ቤንዚን= 1800== የማይስበው
6) ዞብል ናፍጣ= 50749= የኤክስፖርት ምርት የጫኑ፣ የአፈር ማዳበሪያ የጫኑ፣ ምርጥ ዘር የጫኑ፣ ኮንባይነር፣ ትራክተሮች እና የመናኸሪያ መኪኖች፣ ኮሪደር፣አ/አደር፣ተኪ ምርት አምራጮች
7)አቢሲኒያ ቤንዚን= 1200==የማይስበው
8) ኮከብ ናፍጣን= 2000== የማይስብ
ቤንዚን= 8000==ባጃጅ
9)ቶታል ሰባታሚ ናፍጣ ==909 ==የማይስበው
10) ዴልታቁ2 ናፍጣ= 4094==የማይስበው
11) ዴልታ ቁ3 ናፍጣ= 4708==የማይስበው
12) አጅፕ ቤንዚን= 3800==ሪዘረብ
13) አፍሪካ ናፍጣ= 44460==የኢንዱስትሪ እና የፋብሪካ ምርት የጫኑ እና የከተማ ታክሲ እና የከተማ ባስ፣ ኮሪደር፣ አ/አደር፣ ለተለያዩ ተቋማት ጀነሬተር
ቤንዚን= 2900=የማይስብ
14)መሽ ናፍጣ == 2000== የማይስበው
ቤንዚን= 1900== የማይስበው
15)ቶታልቁ3 ናፍጣ= 1000== የማይስበው
ቤንዚን=9120 ==የማይስብ
16)አምዴ ናፍጣ =2000 ==የማይስብ
ቤንዚን=1500 ==የማይስብ
17)ሜሎስ ናፍጣ= 2087==የማይስብ
ቤንዚን= 6500 " "
18)ኖክ ቁ4 ቤንዚን=25400==የህዝብ ዳማስ
ድምር ናፍጣ= 116737
ቤንዚን=61121
⛽️የ5/9/2018 የውሎ የነዳጅ ስርጭት ይህን ይመስላል በጥብቅ ዲሲፕሊን እንድትመሩት አሳስባለሁ
5,4200014
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۰۴:۳۲

Photo
ወድቆ አግኝተነው ነው ሙከ ጡሪ አካባቢ 0913880833 በዚህ ይደውል ይላሉ
5,5200010
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۰۴:۳۲

በኦሮሚያ ክልል ከመተህራ ወለንጪቲ መሀከል በ04/09/2018 በጥይት ተመተው የሞቱ ታፍነው የተወሰዱም እንዳሉ መልዕክት እየደረሰን ነው አጣርተን በዝርዝር ይዘን እንመጣለን።
6,8400047
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۰۴:۳۲

Photo
በማድያ እንዲራገፍ ተጭኖ የመጣዉን ናፍጣ በህገወጥ መንገድ በግለሰብ ድርጅት ዉስጥ እያራገፈ የነበረ ነዳጅ ጫኝ ቦቴ መኪና ተያዘ።

ግንቦት 02/2018 ዓ,ም (ይርጋጨፌ ከተማ ፖሊስ ህዝብ ግኑኝነት)

በጌዴኦ ዞን በይርጋጨፌ ከተማ በኖክ ማድያ እንድራገፍ ተጭኖ የመጣ ቦት መኪና ሠለዳ ቁጥር ኢት 40507ET የሆነ በህገወጥ መንገድ በግለሰብ ድርጅት ዉስጥ ከሌልቱ 9:00 ሰዓት በሚሆንበት አሳቻ ሰዓት በመጠቀም ከቦት ወደ በርመል እያራገፈ ፖሊስ ባደረገዉ በብርቱ ትግል እጅ ከፈንጅ ልያዝ መቻሉን የከተማ ፖሊስ አዛዥ ተወካይ ም/ኢ/ር ሙሉዓለም ተሰማ ገልጿል።

የተያዘው ናፍጣ በቁጥር 15 በርመል በሊትር ከ3000 ሺህ ሊትር በላይ ናፍጣ የተሞላበት ስሆን 20 ቦዶ ሮቶ እና ከእነ መሳቢያ ቁሳቁስ ሦስት ግለሰቦችም ጭምር መያዛቸዉን ኢንስፔክተሩ ተናግረዋል።

ዘገባ የይርጋጨፌ ከተማ ፖሊስ ህዝብ ግኑኝነት ነዉ።
9,1900024
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۰۴:۳۲

ዛሬ ባህርዳር ከተማን ጠይቁልን

⛽️1400 ኪሎ ሜትር ለሚጓዝ 200 ሊትር የት ይድረስበት ብላችሁ አጠናችሁት ?

⛽️565 ክሎ ሜትር 200 ሊትር የት ይገባበታል ብላችሁ ነው የተመናችሁ ??

⛽️ማነው ተማኙ በምን ስሌት የመኪኖችን የነዳጅ ፍጆታ በሊትር በኪሎ ሜትር ያውቀዋል እውነት ተማኙ ??

ባህር ዳር ከተማ ላይ ከተተመነልህ በላይ እንድንቀዳልህ በሊትር እስከ 500 ብር ትከፍላለህ የሚሉ ማደያወች እያስቸገሩ እየመዘበሩን ነው ሲሉ ብዙ አሽከርካሪወች መልዕክት እያደረሱን ነው።

ጥናቶችን የሚያጠኑ አካላቶች በቂ ትምህርት ዝግጅት በሚያጠኑት ጉዳት ግንዛቤ እና እውቀት ሳይኖራቸው ባለ ድርሻ አካላትን ሳያካትቱ ውሳኔ የሚወስኑ ስህተትን እንጅ መፍትሄን አያቀርቡም እየሆነ ያለው ይህ ነው።

የከተማ አስተዳደሩ ያስቀመጠውን የሊትር ተመን ሊያነሳ ይገባል ህገወጥነትን መከላከል ከሆነ አላማው አህን ላይ እየተዘረፍን ያለነው የከተማ አስተዳደሩ ንግድ መምሪያ ባስቀመጠይ ይህንን ሊትር ብቻ በሚል ለመዝባሪ በተመቸ አሰራር ነው።

ማደያወች ላይ ለቀናት ቆመን ወረፋ ደርሶን ስንገባ ኤክስፖርት ጭነን ረጅም ርቀት የሚሄድ ግብአቶችን ተሸክመን 200 ሊትር ብቻ ነው ባህር ዳር ከተማ ንግድ መምሪያ እንድንቀዳ ያዘዘን ከ200 ሊትር በላይ ያለን እንድንቀዳላችሁ ከፈለጋችሁ በሊትር እስከ 500 ብር ክፍያን መክፈል አለባችሁ የሚሉ ማደያወች በከተማው ተስፋፍተዋል።

⛽️በመጀመሪያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር 200 ሊትር የሚል ተመንን ያወጣው ምንን ተንተርሶ በየትኛው ባለሙያ አስጠንቶ ነው ??

⛽️ለምሳሌ ከባህር ዳር ጅቡቲ ኤክስፖርት የጫነ መኪናን 200 ሊትር ብቻ ስጡት ያላችሁ የት እንንዲደርስበት ነው ? አሁን ላይ ከባህር ዳር ጅቡቲ ጉዞው በፀጥታ ችግር ምክንያት በአዲስ አበባ ነው ጠቅላላ ርቀቱም 1490 ኪሎ ሜትር ነው ታድያ ይህንን ያህል ርቀት ለሚጓዝ መኪና 200 ሊትር ብቻ የተመነው በምን ሙያዊ ቁጥራዊ ስሌት ነው ??

⛽️ለአዲስ አበባ አትክልቶችን ሌሎች ግብአቶችን የጫኑ ተሽከርካሪወችስ 565 ኪሎ ሜትር ለሚደርስ መንገድ 200 ሊትር ናፍጣ እንዲቀዱ ብላችሁ የተመናችሁ የት እንዲደርስበት አስባችሁ በየትኛው ባለሙያ አስጠንታችሁ ነው ??

ሌላው 200 ብላችሁ እናንተ ብትተምኑም ማደያወች በድርድር በተጨማሪ ከፍተኛ ብር በሊትር እስከ 500 ብር እያስከፈሉ ፉል ማድረግ ባላቆሙበት እናንተ ያንን የሚቆጣጠር አሰራር ባልዘረጋችሁበት የተመን አሰራራችሁ ከህገወጥ ጋር ተባብራችሁ ለምዝበራ ምቹ ሁኔታን ነው የፈጠራችሁ ቢባል ውሸት አይሆንም።

አንድ መኪና ተራው ደርሶት ማደያ ከገባ በቤቱ ሳልባቲዮ ፉል የማድረግ መብት ሊከበርለት ይገባዋል ከተማ አስተዳደሩ የተገበረው ግን የማይቆጣጠረው ለምዝበራ ምቹ ሆኖ ህዝብ እየተዘረፍ ያለበትን አሰራር ሊያስቀር ይገባል።

200 ሊትር ብቻ አላችሁ የት ሊደርስበት ብትባሉ ምንድን ነው መልሳችሁ አንድ ስራ በባለሙያ ነው ሊሰራ የሚገባው የተሽከርካሪን የነዳጅ ፍጆታ የጉዞ ርቀት የማያውቁ አካላት በምን መስፈርት ነው ተማኝ ሆነው ዘርፉን ለችግር የሚዳርጉት ??

ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ይህንን ተሽከርካሪን ለምዝበራ አመቻችቶ የሰጠን አሰራር ሊያስቀር ህዝብን ከምዝበራ ሊከላከል ይገባል አሁን ላይ ከተማው ውስጥ ትልቁ የመመዝበሪያ ምክንያት ንግድ መምሪያው የስቀመጠው ግን የማይቆጣጠረው ይህንን ያህል ብቻ ቅድ የሚል አሰራር ነው ሊታረም ይገባል።

ይህ ችግር በባህር ዳር ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ከተሞች ያለ በመሆኑ ሁሉም ይህን ለመዝባሪ የተመቸን አሰራር ሊያርም ይገባዋል።

ቴሌግራም :-

ቲክቶክ:- https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT

ፌስቡክ:- https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr

ፌስቡክ:- https://www.facebook.com/share/17ccYosEuS/?mibextid=wwXIfr
5,4000019
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۰۳ خرداد ۱۴۰۵، ۱۴:۲۲

Video
የማይቀደም ቦታ ቀድማችሁ የማይደረብ ቦታ ደርባችሁ ዝግ የመንገድ ላይ መስመርን ረግጣችሁ አታሽከርክሩ እያለን ቀን በቀን እንጮሀለን ብትሰሙን መልካም ነበር።

ከስር ያለውን መልዕክት አድርሶናል
ሾፌር ነኝ አጋጣሚ በሚኒባስ ተሳፍሬ ዛሬ 11/07/2018 ከአዲስ አበባ ወደ ሸኖ እየሄድኩኝ ነበር ከአሌልቱ አልፎ ፊቼ የምትባል ከተማ ከመግባታችን በፊት ዳገት ከርቭ ይበዛዋል መንገዱ አተን ሁሌ እንደምትለው አንዱ የተሳቢ ሹፌር ዳገት ላይ በዛላይ ኩርባላይ ደርቦ ገባ ከላይ የሚመጣ ሚኒባስ ጋር ተጋጩ ይህ አደጋም ደረሰ ከሚኒባሱ የተጎዳ ሰው አለ ወደ ጤና ጣቢያ ተወስደዋል በእርጋታና በማስተዋል እናሽከርክር። ይላል መልዕክቱ።

ጎበዝ ደርቤ ደርቤ እያልን ብዙ እንጮሀለን ሰሚ በማጣታችን እንዲህ ያሉ አደጋወችን እናስተናግዳለን ይህ ተሳቢ እንደሚታየው የሰው መስመር ውስጥ ገብቷል ዝግ መስመሩንም ረግጦ አልፎታል በራሱ እኮ ዝጉ መስመር የተሰመረ ደርቦ ማለፍ ክልክል ነው ለማለት ነበር።

እናስተውል
9,0500064
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۰۳ خرداد ۱۴۰۵، ۱۴:۲۲

መፍትሄ ካለው መልዕክት አድርስልኝ እኔ የአይሱዚ ሹፊር ነኝ ከ አዲስ አበባ ባህር ዳር ነው እምሰራው የገጠመኝን ላካፍልህ

አዲስ አበባ መውጫ እንጦጦ ላይቢያጆው ላይ እና ከፍ ብሎ ማታ ስዓት ሲለቅን ለመውጣት ወይም ለሊት ላይ ቋሚ ስራቸው የሆነ የገንዘብ መቀበያ ያረጉ ፓትሮል የያዙ የፓሊስ አባላት አሉ።

እኔ አጋጣሚ ለባህር ዳር ጭኜ እየወጣሁ ፓትሮሉ አጂፕ ማደያው አካባቢ ቆሞ ነበር እየወጣን የነበርነው መኪኖች መብዛቱን አዩና አልፈውን ሄደው አስቆሙኝ ከዛ አንደኛው መጣና ደረሰኝ ይዘህ ና አለኝ አኔም ያለኝን ደረሰኝ ይዤ ወረድኩ ፒካፑ መኪና ላይ ለነበረው ሰጠሁት ሁሉንም ደረሰኞች አየና አንደኛውን ደረሰኝ ከተቆረጠ 5ቀን አልፏል ገቢዋች ቢይዙህ እስከ 60.000 ብር ነው ምትከፍል ብለው በጣም አንገራገሩኝ አጉላሉኝ እኔም መጨረሻ ላይ ገንዘብ እንደፈለጉ ስለገባኝ 5000 ተቀብለው ሂድ አሉኝ ..እሚገርመው እኔ ብቻ ነኝ ይሄ የደረሰብኝ ብየ አላስብም ለሊቱን ሙሉ ነው ፓትሮል ይዘው እየወረዱና እየወጡ በዚ መንገድ ከ ሹፊር ገንዘብ እሚቀበሉት Addis Ababa Police Ethiopian Federal Police የሸገር ሲቲ ፖሊስ መምሪያ ይህንን የምዝበራ ሂደት እንዲያስቆሙ አሳውቁልን የሚል መልዕክት ደርሶናል።
10,1000076
የሾፌሮች አንደበት logo
የሾፌሮች አንደበት

۰۳ خرداد ۱۴۰۵، ۱۴:۲۲

Photo
የማህበራችን የሙያ አጋራችን አቶ ጥላሁን ንብረት ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቢቆይም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

ወንድማችን የሙያ አጋራችን የማህበራችን አባል የሆነው አቶ ጥላሁን ለማህበሩ እድገት ለአሽከርካሪው መብት መከበር የበኩሉን የተወጣ ብርቱ ንቁ ደግ እና አስተዋይ አባላችን ነነር።

ማህበባችን ለዚህ አባላችን ቤተሰቦች ለወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም ለማህበራችን አባሎች መፅናናትን እንመኛለን።

ጣና የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች የምያ ማኅበር
10,40000100

Showing 30 of 45 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام የሾፌሮች አንደበት درباره چیست؟+

የሾፌሮች አንደበት (@voiceofdrivers) یک کانال تلگرام در دسته اخبار و روزنامه‌ها در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۷٬۶۶۹ مشترک در tgdio دارد.

چطور به የሾፌሮች አንደበት (@voiceofdrivers) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @voiceofdrivers بروید و رایگان عضو شوید.

آیا የሾፌሮች አንደበት کانال خوبی در اخبار و روزنامه‌ها است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های የሾፌሮች አንደበት را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۷٬۶۶۹ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه اخبار و روزنامه‌ها مقایسه کنید.

آمار و پست‌های የሾፌሮች አንደበት را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @voiceofdrivers را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.