Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ Telegram channel photo

Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

@tsegayekifluchannelPublic Channel

በዚህ ቻናል ላይ አበው ያስረከቡንን መጻሕፍትን እንዲሁም መንፈሳዊያት ጽሁፎችን ለምዕመናን ተደራሽ ማድረግ ነው። https://linktw.in/mejQ6H ሰብስክራይብ ያድርጉ

معنویتفارسیایران

1.1k

Last views

۸.۵k (8,499 subscribers)
عضو
—
Rating
73
Total Posts
Oct 21, 2026, 8:29 PM
به‌روزرسانی شده
Apr 4, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel NameTsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ
Username@tsegayekifluchannel
Categoryمعنویت
Languageفارسی
Countryایران
عضو8,499
Channel TypePublic Channel
Created۱۵ فروردین ۱۴۰۵
Last Updated۲۹ مهر ۱۴۰۵ • پریروز
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#34201+169
رتبه‌بندی زبان
#3349+24
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#132بدون تغییر

رشد مشترکان

مجموع: 8.5K30 Days growth: +7479.6%
09/2209/2710/0210/0710/1210/1710/21
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
22:09:20267,752
23:09:20267,752
24:09:20267,752
25:09:20267,752
26:09:20267,752
27:09:20267,752
28:09:20267,752
29:09:20267,752
30:09:20267,752
01:10:20267,752
02:10:20267,752
03:10:20267,752
04:10:20267,752
05:10:20267,752
06:10:20267,752
07:10:20267,752
08:10:20267,752
09:10:20267,752
10:10:20267,752
11:10:20267,752
12:10:20267,752
13:10:20268,413
14:10:20268,413
15:10:20268,413
16:10:20268,413
17:10:20268,413
18:10:20268,413
19:10:20268,413
20:10:20268,413
21:10:20268,499
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 30:03:20267,431
Week of 06:04:20267,414
Week of 13:04:20267,558
Week of 20:04:20267,558
Week of 27:04:20267,549
Week of 04:05:20267,549
Week of 11:05:20267,509
Week of 18:05:20267,509
Week of 25:05:20267,509
Week of 01:06:20267,380
Week of 08:06:20267,380
Week of 15:06:20267,380
Week of 22:06:20267,380
Week of 29:06:20267,638
Week of 06:07:20267,638
Week of 13:07:20267,471
Week of 20:07:20267,471
Week of 27:07:20267,471
Week of 03:08:20267,588
Week of 10:08:20267,588
Week of 17:08:20267,735
Week of 24:08:20267,765
Week of 31:08:20267,765
Week of 07:09:20267,742
Week of 14:09:20267,752
Week of 21:09:20267,752
Week of 28:09:20267,752
Week of 05:10:20267,752
Week of 12:10:20268,413
Week of 19:10:20268,499
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 20267,549
May 20267,509
June 20267,638
July 20267,471
August 20267,765
September 20267,752
October 20268,499
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
20268,499

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1ትግራይ ላይ የክርስቲያኖች (ኦርቶዶክሳዊያን ማለቴ ነው) ፓርቲ እንደተመሰረተ እየሰማን ነው። ከዚህም በላይ እን2.2K
  2. #2https://youtu.be/sMP33YHe0uU2.0K
  3. #3አርቲስት፥ ቲክቶከር እና ዩቲዩበር ተደራጅተው የሚቀርጿት ተረኛዋ ቤተ ክርስቲያን እንጦጦ ኪዳነ ምሕረት ሆናለች።1.9K
  4. #4Post #73221.9K
  5. #5በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት በቡሬ ወረዳ ቤተ ክህነት ጽርሐ አርያ1.7K
  6. #6አይ አርሲ1.6K
  7. #7ይህንን እስኪ አንብቡት1.6K
  8. #8የድጋፍ ጥሪ 🤲 የማሕበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል ሠራተኛና አገልጋይ የሆነው መምህር ዐቢይ ጌታሁን ታሞል።!1.6K
  9. #9https://youtu.be/f1_vWTkEz1s1.6K
  10. #10ከእስልምና ወደ ክርስትና የሚመጣ ሰው ወንጀለኛ ብላ የምታሳድድ - ግብፅ - 🔵 ሰላም፣ ፍትሕ እና እምነት1.6K

آخرین پست‌ها

Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۱۷

Photo
በኦሮሚያ ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን ቋንቋ ዘር ቀለም ሳትለዩ ራሳችሁን ጠብቁ የከፋ መከራ እየመጣ ነውና
1,150008
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۱۷

Photo
ህሊናቢስነት፣ ስግብግብነት፣ ኢፍትሓዊነትና ኢሰባዊነት ተጋምደው ሲገኙ የሚያስቀሩልህ ጥብታ ቅርስ፣ ህብት የለም። የሰውን ሕይወት እንኳ የቀማሉ።
የኦሮ-ዋቂፈታው ኦነጋዊ ስግብግብ የዘር ማጥፋት ፕሮጄክት የማይነካው አንዳች ነገር የለም።

ህሊና የቀረለት ስበአዊ ለዕልናው ያላደፈበት የሰው ልጅ ሁሉ ይሕን የጥቁር ናዚዎች ፍጅትና የመተካት ጎዞ ለመገደብ ነቃ በሎ መምከር የኖርበታል። ተሳስተውና ባለማወቅ በዚህ ይጥፋት ጎዳና የተሰልፉት የአብይ አህምድና ሽመልስ አብዲሳ፣ የኖጋውያናና የጽንፈኛ ዋቂፈታ ተከታዮች አካሄዳቸው በመጨርሻ የማይቀለበስ ጥፋት እንደሚያመጣ አውቀው ይህን ጉዞ ወደ ኋላ በመሳብ ራሳቸውንም ከሚመጣው እንዲያድኑ የመከራሉ።

ግፍ ሲበዛና ጽዋው ሲሞላ ነገሮች ወዴት እንደሚያዘነብሉ አይታወቅም እና
1,1500015
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۱۷

Photo
የታሰሩት 24 ቀበሌ ገቢዎች አካባቢ በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ነው።

በቀሲስ መንግሥቱ ጎበዜ (ዶ/ር) የተጻፈው "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሦስት ሺሕ ዘመናት የታሪክ ጉዞ" የተሰኘው ዐዲስ መጽሐፍ በመሸጣቸው ምክንያት፣ መጽሐፉ በፖሊስ ተወርሶባቸው ያለአግባብ የታሰሩት እነ አብርሃም ኃይሉ ያሉበት ቦታ ፒያሳ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት በሚገኘው እስር ቤት አይደለም። በአሁኑ ወቅት የታሰሩት 24 ቀበሌ ገቢዎች አካባቢ በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ስለሆነ፣ እየሄድን እነዚህን የግፍ እስረኞች እንጠይቃቸው።

በአሁኑ ወቅት "ዕውቀትን በዕውቀት መሞገት" የሚለው መርሕ አፈር በልቷል። በመጽሐፉ ውስጥ ባሉ ሐሳቦች ላይ ተገቢውን የጽሑፍ ሒስ በማቅረብ መከራከር ሲገባ፣ መጽሐፉ እንዳይነበብ በፖሊስ ኃይል ማስለቀም፣ ማገድና መጻሕፍት አከፋፋዮችን ማሰር ፈጽሞ የማይገባ ድርጊት ነው።
1,2000021
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۱۷

Photo
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጄርሳ ወረዳ ህጋዊ ካርታ ያለው ያለውን የቤተ ክርስቲያን ይዞታ ለ ሌሎች በመሰጠቱ ኦርቶዶክሳውያን ተቃውሟቸው ገልጸዋል።
1,3200023
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۱۷

Photo
ለመስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም. ተቀጥረዋል።

መምህር ሞገስ ሁን ያለው የተባሉት የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፣ ሜክሲኮ በሚገኘው የፌደራል ፖሊስ እስር ቤት ታስረው ይገኛሉ። እርሳቸው በሥነ ጽሑፍና በአብነት ትምህርት ዕውቀታቸው የሚመሰገኑ ከመሆናቸውም በላይ፣ ውዳሴ ማርያምን በግጥም መልክ የተረጎሙ ምሁር ናቸው። ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት፣ ለመስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም. ተለዋጭ የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቶባቸዋል።

በአሁኑ ወቅት ጠንካራ የሰበካ ጉባኤ አባል ሆኖ ማገልገል ትልቅ ፈተና እየሆነ መጥቷል። የሰበካ ጉባኤ አባል ሆነህ፣ በአጥቢያ ደረጃ ያሉ የቤተ ክህነት ሰዎችን "ሕዝብንና ቤተ ክርስቲያንን አትብሉ፤ አትበድሉ" ካልክ ያሳስሩሃል። እነዚህ በውስጣችን ያሉ ጨካኞች፣ ቢያንስ ለቤተሰብ እንኳ በማሰብ ርኅራኄ የማይታይባቸውና ምንም ዓይነት የሕሊና ፍሬን የሌላቸው ናቸው፤ ከምን ዓይነት አውሬ እንደተገኙም አይታወቅም!

©ዲያቆን ዮሴፍ ፍስሐ
1,2500015
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۱۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۱۷

Photo
መልካም…

"…በወለጋ ንፁሐን ጭፍጨፋ ጉዳይ ፊርማችሁ ተፈልጓል። እህሳ ዝግጁ ናችሁ? ልለጥፍላችሁ ከአስደንጋጭ እንግዳ ዜና ጋር?

• ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
9550015
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۰۳ شهریور ۱۴۰۵، ۰۹:۰۱

ዛሬ ከተወለድኩኝ 35 ዓመት 🎂 ሞላኝ
የዘመኔ እኩሌታ ማለት ነው። ተመስገን ይህንን ቀን ስላሳየኸኝ።

እግዚአብሔር ይመስገን መልካም በዓል ለሁላችንም ይሁንልን 🙏
1,2500081
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۰۳ شهریور ۱۴۰۵، ۰۹:۰۱

Photo
የቤተ ክርስቲያን ፈረሳ

በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ በመነ አቢቹ በቱፋ ሙና ወረዳ በቅርቡ የተሠራው የአቡነ ሀብተማርያም ቤተ ክርስቲያን ሥርዐቱ ባሰማራቸው ጽንፈኛ የዋቄፋና እምነት ተከታዮች ፈርሷል።በአንጻሩ ደግሞ  ዋቄና በአዲስ አበባ ሳይቀር እየተስፋፋ ይገኛል።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የ "አማራ ሃይማኖት" ተብላ  በሐሰት ተፈርጃ በመንግሥታዊ መዋቅር ድጋፍ ከኦሮሚያ ምድር እየተሰደደች ትገኛለች።ይኽ የ16መክዘ መንፈስ ይዞ የተነሳው ኦርቶዶክስ ጠል እንቅስቃሴ በዚህ ከቀጠለ በአዲስ አበባ ያሉ አቢያተ ክርስቲያናትን ሙሉ በሙሉ መውረሩ የማይቀር ነው።
1,4200025
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۰۳ شهریور ۱۴۰۵، ۰۹:۰۱

Photo
የድጋፍ ጥሪ 🤲 የማሕበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል ሠራተኛና አገልጋይ የሆነው መምህር ዐቢይ ጌታሁን ታሞል።!

የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን።

የማሕበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል ሠራተኛና አገልጋይ የሆነው መምህር ዐቢይ ጌታሁን ታሞል።

መ/ር ዐቢይ ጌታሁን ላለፉት ሦስት ወራት በአዲስ አበባ መቅረዝ ሆስፒታልና በሀዋሳ ያኔት ሆስፒታል በህክምና ላይ ይገኛል። አሁን ለውጥ ባለመኖሩ ከ10 ቀን በኋላ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ይደረግለታል።

በመኾኑም ወጪው ከፍተኛ በመሆኑ የሁላችንንም ትብብር ያስፈልገዋልና ከሀገርና ውጭና ውስጥ ያላችሁ ወዳጆቻችን የሥራ ባልደረቦቹ፣ አገልጋይ ወንድም እኅቶቹና ቀና የሆናችሁ ሁሉ ከሥር በተቀመጠው አካውንት ድጋፋችሁን እንድትለግሱት በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።

ስለደገፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

1000033960887 CBE ዐቢይ ጌታሁን
1,6100033
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۰۳ خرداد ۱۴۰۵، ۲۰:۵۹

እኔ ምለው “ጥቁር እንግዳ” ሀገር ልይ ብሎ ወይም “ናልን በሞቴ”ተብሎ ሲመጣ የምናሳየው ኢትዮጵያ

- የአዲስ አበባ መንገዶች፣
- ጥሬ ስጋ፣
- በየዓመቱ ሚያሸንፉ ሚስ ኢትዮጵያዎች፣
-ችግኝ ተከላ እና
- አደዋ ሙዚየም ብቻ ሁኖ ሊቀር ነው እንዴ?

በዓለም ያስመዘገበቻቸው ከሌላው የሚለዯት መድመቂያ የቱሪስት መስህቦቿ ለመቼ ተቆጥበው ነው?

ከላይ የተዘረዘሩትን ጨምሮ ከጥንቶቹ ሀብቷ ጋር በማቀናጀት ትናንትና ዛሬዋን ማስጎብኘት አይቻልም ወይ?

አላማው የሀገርን ልዩ ገጽ ማሳየት ወይስ?

ቱሪዝም ሚኒስቴርስ ድርሻው ምንድን ነው?

እንዲያው ሲደጋገም ቀስ ተብሎ እየተለማመድነው እንዳይሆን!

©ጋዜጠኛ መስከረም ጌታቸው
6650020
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۰۳ خرداد ۱۴۰۵، ۲۰:۵۹

Photo
በጣና ሐይቅ ላይ በደረሰ ድንገተኛ የጀልባ መስመጥ አደጋ የብዙዎች ሕይወት አለፈ😭

ግንቦት 13፤ ባሕር ዳር የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሠምራን ዓመታዊ የዋዜማ በዓል ለማክበር በጣና ሐይቅ ላይ በጉዞ ላይ የነበሩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችን የጫነች ጀልባ ድንገተኛ የመስመጥ አደጋ ደርሶባታል።

በደረሰው አሳዛኝ አደጋ ምክንያት ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የብዙ ወገኖቻችን ሕይወት ማለፉ ተረጋግጧል።

ከተለያዩ አካባቢዎች እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ ጀልባዋ በርካታ ሰዎችን አሳፍራ በመጓዝ ላይ ሳለች ነው ይህ ድንገተኛ አደጋ ሊከሰት የቻለው።

ይህንን አስደንጋጭ እና ልብ ሰባሪ ዜና ተከትሎ የባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት የተሰማውን ጥልቅ ኀዘን የገለጸ ሲሆን፣ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ወንድሞችና እህቶች እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ እቅፍ ያሳርፍ ዘንድ ምኞቱን ገልጿል።

በዚህ አስከፊ አደጋ የተሰማንን ጥልቅ ኀዘን እየገለጽን፣ ለሟች ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶችና ለመላው የእምነቱ ተከታዮች መጽናናትን እንመኛለን።

ፈጣሪ የሟቾችን ነፍስ በአብርሃም፣ በይስሐቅና በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን!

Via፦ የባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት
9480032
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۰۳ خرداد ۱۴۰۵، ۲۰:۵۹

"ለሥልጣነ ክህነቱ የማይገባ' ካህን ብትመለከት፥ [በደፈናው] ክህነትን አትንቀፍ፡፡ ደገኛ የኾነውን የክህነት ሥልጣን ይዞ ያልተገባ ሥራን ሲሠራ በማየቱ ምክንያት፥ ከዚህ ተነሥቶ ሥልጣነ ክህነትን የሚነቅፍ አንድ ሰውስ እንኳን አይኑር፡፡

የአስቆሮቱ ይሁዳ ጌታችንን አሳልፎ ሰጥቷል፡፡ ይሁዳ እንዲህ በማድረጉ ግን ሐዋርያነት የሚነቀፍ ስለ ኾነ አይደለም፤ የይሁዳ የገዛ ነጻ ፈቃድ ችግር ነው እንጂ፡፡ የሚተቸውም ክህነቱ አይደለም፤ ጠማማው ነጻ ፈቃዱ ነው እንጂ፡፡

ስለዚህ አንተም ክህነትን አትንቀፍ፤ ክህነቱን ላልተገባ ሥራ የሚያውለውን ካህኑን እንጂ፡፡ ...

ሐኪም ሳይኾኑ ሐኪም ነን ያሉት ስንት ናቸው? በዚሁ ምክንያት በመድኃኒት ፈንታ መርዝ የሰጡትስ ስንት ናቸው? እየነቀፍኩ ያለሁት ሙያውን አይደለም፤ ሙያውን በአግባቡ የማይተገብሩትን ነው እንጂ፡፡

መርከቦች እንዲሰምጡ ያደረጉ መርከበኞችስ ስንት ናቸው? ነገር ግን ችግሩ የባሕር ላይ ጉዞ አይደለም፤ ሙያውን እንደሚገባ የማይተገብሩት ሰዎች ችግር ነው እንጂ፡፡

ስለዚህ አንተም አንድ ክፉ ክርስቲያን ብትመለከት በደፈናው የክርስትና ትምህርትን ወይም ሥልጣነ ክህነትን አትንቀፍ፤ ደገኛውን ሥልጣን ላልተገባ ሥራ የሚያውለውን ነው እንጂ፡፡"

© ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፥ የክርስቲያን መከራ፥ ገ. 115
1,0900019
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ logo
Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ

۰۳ خرداد ۱۴۰۵، ۲۰:۵۹

Photo
የከበሮ ነገር - እምነትን አስከዳ !

ብዙዎቻችን ወደ ሰንበት ትምህርት መምጣታችን የሚበረታታ ቢሆንም አመጣጣችን ላይ ብዙ ጥያቄ አለኝ ።

ጥር እና መስከረም ወር ሰንበት ትምህርት ቤቶች በጣም "ቢዚ" የሚሆኑበት ወር ነው ። አባላቱ በአልባሳት አሸብርቀው ከበሮ አንግበው ዝማሬ አጥንተው ወደ አደባባይ የሚወጡበት ወቅት ነው ። ይኸንን የተመለከቱ በርካታ ወጣት ኦርቶዶክሳዊያን ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት በአባልነት ይመዘገባሉ ።

አስተዉሉ እነዚህ ልጆች ሲመጡ ዓላማ አድርገው የሚመጡት ያዩትን ለመሆን ነው ። እነዚህ ልጆች ቤተ ክርስቲያን ከዝማሬ እና ከበሮ ከመምታት ያለፈ ተግባር እንደሌላት አድርገውም ስለሚያስቡ ትምህርተ ወንጌል ሲሰጥ ሊነስራቸው ሁሉ ይችላል ። ያቅበዘብዛቸዋል ። ለእነዚህ ልጆች ተረጋግቶ ወንጌል መማር ማለት የዳሽንን ተራራ በእንብርክክ እንደመውጣት ይከብዳቸዋል ።

እዚያው ስለሆንኩ ይኼንን ለመታዘብ በጣም ቅርብ ነኝ ብዬ አምናሉሁ ።

"ከበሮ ለመምታት ወይም ዝማሬ ለማቅረብ" ብቻ ጓጉቶ የሚመጣ ሰው መጨረሻው እንደዚች እህታችን ነው የሚሆነው ። ይኸች ልጅን በአካልም ሆነ በአገልግሎት በአንድ ሰንበት ትምህርት ቤት አውቃታለው ። ሁል ጊዜ ስታገኘኝ "እገሌ ከበሮ እንዳልመታ ከለከለኝ ..." የሚል እንጂ በወንጌል ትምህርት ዙሪያ ያልገባትን ስትጠይቅ አይቻት አላውቅም ።

ከታች ያለችውን ልጅ እኔ በበኩሌ በደንብ ነው የማውቃት ። ለትምህርተ ሃይማኖት ያላት ቦታ እና ለከበሮ ወይም ለዝማሬ ያላት ቦታ ለንጽጽር በማይመች መልኩ ሊቀርብ የሚችል ነው ።

እንደዚህ ዓይነት ሰው ቤተ ክርስቲያኒቱን እና አስተምህሮዋን ለማወቅ እራሱን ያላበቃ ከመሆኑም በላይ "ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ነበርኩ" ብሎ በማይመች መንገድ እራሱን ሊያታልል ይችላል ። የዚች ልጅ መንገድም የሆነው ይኸው ነው ።

አንዳንድ ልጆች እንዲሁ ያስታውቁአችኃል የሰንበት ትምህርት ቤት ሕይወታቸውን ስትመለከቱ ያሳዝናሉ ። ትምህርት ሲጀምር ወደ ቤተ ክርስቲያን ጓሮ ዞረው የባጥ የቆጡን ሲያውካኩ የሚውሉ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ቁጥራቸው ቀላል አይደለም ።

ሰንበት ትምህርት ቤቶች ለዝማሬ ቀነስ ለትምህርተ ወንጌል በዛ ያለ ጊዜ ሊመድቡ ይገባል ። እርግጥ ነው አንዳንድ ጠንካራ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ተከታታይ የቤተ ክርስቲያን ትምህርትን ያልተማረ ሰው ከበሮ እና ዝማሬ ቦታ ላይ እንዲደርስ አይፈቅዱለትም ። ይኸ ግን በጥቂት ሰንበት ትምህርት ቤቶች ብቻ የሚከናወን ጥብቅ መመሪያ ስለሆነ ብዙ እርቀት አያስጉዝም ። ሁሉም ሰንበት ትምህርት ቤቶች ለድራማ እና ለከበሮ እንዲሁም ለዝማሬ የሰጡትን ትኩረት ለትምህርተ ወንጌል ሊሰጡ ይገባል ።

Zekaryas Kiros
1,070004

Showing 30 of 73 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ درباره چیست؟+

Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ (@tsegayekifluchannel) یک کانال تلگرام در دسته معنویت در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۸٬۴۹۹ مشترک در tgdio دارد.

چطور به Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ (@tsegayekifluchannel) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @tsegayekifluchannel بروید و رایگان عضو شوید.

آیا Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ کانال خوبی در معنویت است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۸٬۴۹۹ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه معنویت مقایسه کنید.

آمار و پست‌های Tsegaye kiflu | ጸጋዬ ክፍሉ را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @tsegayekifluchannel را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.