አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ Telegram channel photo

አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ

@sead429Public Channel

አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ shares محتوای پینای (Filipino) updates and media on Telegram. Join to stay updated.

176

Last views

۶.۷k (6,703 subscribers)
عضو
—
Rating
19
Total Posts
Oct 14, 2026, 5:33 PM
به‌روزرسانی شده
Apr 6, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameአቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ
Username@sead429
Categoryمحتوای پینای (Filipino)
Languageفارسی
Countryایران
عضو6,703
Channel TypePublic Channel
Created۱۷ فروردین ۱۴۰۵
Last Updated۲۲ مهر ۱۴۰۵ • ۷ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#40204+119
رتبه‌بندی زبان
#3932+23
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#399+4

رشد مشترکان

مجموع: 6.7K30 Days growth: +4998%
09/1509/2009/2509/3010/0510/1010/14
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
15:09:20266,204
16:09:20266,204
17:09:20266,320
18:09:20266,320
19:09:20266,320
20:09:20266,320
21:09:20266,320
22:09:20266,320
23:09:20266,320
24:09:20266,320
25:09:20266,320
26:09:20266,320
27:09:20266,320
28:09:20266,320
29:09:20266,320
30:09:20266,320
01:10:20266,320
02:10:20266,320
03:10:20266,320
04:10:20266,320
05:10:20266,320
06:10:20266,320
07:10:20266,320
08:10:20266,320
09:10:20266,320
10:10:20266,320
11:10:20266,320
12:10:20266,320
13:10:20266,320
14:10:20266,703
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 06:04:20264,372
Week of 13:04:20264,372
Week of 20:04:20264,372
Week of 27:04:20264,334
Week of 04:05:20264,334
Week of 11:05:20264,267
Week of 18:05:20264,267
Week of 25:05:20264,267
Week of 01:06:20264,210
Week of 08:06:20264,210
Week of 15:06:20264,210
Week of 22:06:20264,210
Week of 29:06:20264,700
Week of 06:07:20264,700
Week of 13:07:20264,700
Week of 20:07:20265,217
Week of 27:07:20265,217
Week of 03:08:20265,524
Week of 10:08:20265,524
Week of 17:08:20265,751
Week of 24:08:20266,060
Week of 31:08:20266,060
Week of 07:09:20266,204
Week of 14:09:20266,320
Week of 21:09:20266,320
Week of 28:09:20266,320
Week of 05:10:20266,320
Week of 12:10:20266,703
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 20264,334
May 20264,267
June 20264,700
July 20265,217
August 20266,060
September 20266,320
October 20266,703
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
20266,703

آخرین پست‌ها

☞ስታስመስል ብዙ ሰዎች ይዎዱሃል። እውነት ስትናገር ደግሞ ብዙ ሰዎች ይጠሉሃል።

በከንቱ ውዳሴ ከምትወደድ ግን እውነትን ተናግረህ አስመሳዮች ይጥሉህ ሰላም ታገኛለህ።

⤻ ❝እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር❞ አለ ያገሬ ሰው!!

                ☟ ☟
https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
176004
51 شرح نواقض الإسلام
🔎⇣⇣⇣•⇣⇣⇣
  📖 [ክፍል 51]

◈ شرح نواقض الإسلام

📝 للشيخ الإمام محمد بن عبد الوهاب رحمه الله
📝 በሸይኽ አል-ኢማም ሙሀመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ አላህ ይዘንላቸው

✍🏻 وشرحها للشيخ محمد سعيد رسلان
حفظه الله
✍🏻 ማብራሪያ፦ በሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን አላህ ይጠብቃቸው

🎙 المدرس፡ أبو عبد الله سعد بن عبد اللطيف -حفظه الله-
🎙 አስተማሪ፦ አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ኢብኑ ዐብዲለጢፍ አላህ ይጠብቀው!

🕌 ኡመሩል ፋሩቅ መስጅድ(ቀበሌ 15)

Pdf. ለማግኘት
👇

https://t.me/sead429/2772

Join! ⇣⇣⇣📲⇣⇣⇣ Share!!

               👇👇

✍ https://t.me/sead429
✍ https://t.me/sead429
493002
🤲ከሁለቱም በሽታ አላህ ይጠብቀን!!

ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ሰውየውን መልክተኛውን ﷺ  እንዳይከተል የሚያደርጉት ሁለት ነገር ናቸው። ወይ መሐይምነቱ ነው ወይም የብልሹ አሥተሣሰብ ባለቤት መሆኑ ነው።»

📚 الفتاوي【15/93】

https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
511004
እውነት ነው⁉️

قالَ العلاّمــةُ صالح الفوزان-حفظه الله تعالى-

المتدينون كثير ولكن الذين يتمسكون بالدين الصحيح قليل، انتبهوا لهذا.

【 شرح كتاب الفتن والحوادث  ( ٢٠٣ )】

አሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፦

☞ ❝ዲን አለኝ የሚለው አካል ብዙ ነው።
ነገር ግን በትክክለኛው ዲን ላይ አጥብቀው የሚይዙት ትንሽ ናቸው።ለዚህ ነገር ነቃ በሉ!!❞

https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
581007
🔷ያለ እውቀት ፈትዋ መስጠት በኢስላም ውስጥ ታላቅ ጉዳት ያደርሳል

ኢማም ማሊክ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አለ :-

"አንድ ቀን ረቢዓህ ብርቱ ለቅሶ አለቀሰ። 'አደጋ ደርሶብህ ነው?'
ተባለ

'አይደለም! ነገር ግን ዕውቀት የሌለው ሰው ፈትዋ ተጠየቀ ፤ በዚህም ምክንያት በእስልምና ውስጥ ታላቅ ጉዳይ ተከሰተ።'
የሚል ምላሽ ሰጠ።

"الباحث على إنكار البدع" لأبي شامة ص ١٧٥

በእኛ ዘመን  እውቀትና ትእግስት ሳይኖራቸው በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት ፈትዋ የሚሰጡ በርካታ ሰዎችን ቢመለከት ምን ይል ነበር?


https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
621001
Video
🔖🎙የሁሲ አማፂያን እነማን ናቸው❔ 🔖

🎙በሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን🇧🇼

🎙በሸይኽ ረቢዕ አልመድኸልይ🇧🇬

🎙በሸይኽ አብዱልአዚዝ አርረይስ🇧🇼

🇸🇦 🤲 سَدَّدَ اللهُ رَمْيَكُم.🤲 🇸🇦

🌐 t.me/Mehfuza_os99
🌐 t.me/Mehfuza_os99
679007
‏كان الإمام التابعي بلال بن سعد يقول፡

لا تكن ذا وجهين , وذا لسانين ...

تظهر للناس ليحمدوك ... وقلبك فاجر ..!

[ الإخلاص والنية لابن أبي الدنيا  25 ]


አል-ኢማሙ አት-ታቢዒዩ ቢላል ኢብኑ ሰዕድ-رحمه الله- እንዲህ ይል ነበር፡

የሁለት ፊት ባለቤት አትሁን! የሁለት ምላስ ባለቤትም አትሁን!! (በአንድ ራስ ሁለት ምላስ አትሁን)

ሰዎች ሊያመሰግኑህ ብለህ ልብህ አመጸኛ ሁኖ ለሰዎች ግልጽ አታርግ!

ما أكثر هؤلاء في هذا الزمن نسأل الله السلامة والعافية!!

                ☟ ☟
https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
2,600008
50 شرح نواقض الإسلام
🔎⇣⇣⇣•⇣⇣⇣
  📖 [ክፍል 50]

◈ شرح نواقض الإسلام

📝 للشيخ الإمام محمد بن عبد الوهاب رحمه الله
📝 በሸይኽ አል-ኢማም ሙሀመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ አላህ ይዘንላቸው

✍🏻 وشرحها للشيخ محمد سعيد رسلان
حفظه الله
✍🏻 ማብራሪያ፦ በሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን አላህ ይጠብቃቸው

🎙 المدرس፡ أبو عبد الله سعد بن عبد اللطيف -حفظه الله-
🎙 አስተማሪ፦ አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ኢብኑ ዐብዲለጢፍ አላህ ይጠብቀው!

🕌 ኡመሩል ፋሩቅ መስጅድ(ቀበሌ 15)

Pdf. ለማግኘት
👇

https://t.me/sead429/2772

Join! ⇣⇣⇣📲⇣⇣⇣ Share!!

               👇👇

✍ https://t.me/sead429
✍ https://t.me/sead429
831002
Video
✨ገራሚ ምሳሌ‼️

👌የቢድዐ ባለቤቶች እንደ ጊንጦች🦂ናቸው ሲመቻቹ ይነድፉሃል(ብዥታቸውን ይረጫሉ)።

👌የቢድዐ ባለቤቶች ኒፋቅ አለባቸው።

❌ታዲያ ብልጥ የሚባል እና ለራሱ የሚያስብ ሰው ወደ ጊንጦች መንጋ ሂዶ ይጠጋልን? ሂጄ ልተሻሻቸው አይነድፉኝም ይላልን?

👍በጭራሽ አይጠጋቸውም አይተሻሻቸውም እንዲያውም ራቅ ብሎ ነው የሚቀጠቅጣቸው።

💬⤻ ስለዚህ የዚህ ድንቅ የሆነ ደጋግ ቀደምቶቻችን ለቢድዐ ባለቤቶች ያደረጉት ምሳሌ መልእክቱ☞ ከነሱ ራቅ በሉ እንዳይነድፏችሁ ተጠንቀቁ! አትጠጋጉ! አትነካኩ!! ነው።

                ☟ ☟
https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
1,570007
49 شرح نواقض الإسلام
🔎⇣⇣⇣•⇣⇣⇣
  📖 [ክፍል 49]

◈ شرح نواقض الإسلام

📝 للشيخ الإمام محمد بن عبد الوهاب رحمه الله
📝 በሸይኽ አል-ኢማም ሙሀመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ አላህ ይዘንላቸው

✍🏻 وشرحها للشيخ محمد سعيد رسلان
حفظه الله
✍🏻 ማብራሪያ፦ በሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን አላህ ይጠብቃቸው

🎙 المدرس፡ أبو عبد الله سعد بن عبد اللطيف -حفظه الله-
🎙 አስተማሪ፦ አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ኢብኑ ዐብዲለጢፍ አላህ ይጠብቀው!

🕌 ኡመሩል ፋሩቅ መስጅድ(ቀበሌ 15)

Pdf. ለማግኘት
👇

https://t.me/sead429/2772

Join! ⇣⇣⇣📲⇣⇣⇣ Share!!

               👇👇

✍ https://t.me/sead429
✍ https://t.me/sead429
910003
🟢ተሽከርካሪ ወንበር💺💰💎

የስልጠኗ ኩርሲይ ያቺ ተሽከሪካሪ ፣

ስንቱን አጦዘችው  የኋሊዮሽ ዲድሪ ፣

ስንቱን አማለለች አቋም አስቀየረች ፣

ሙብቲዲዕ ሰቃቅሎ ሰለፊዩን ሲተች ፣

ተባብረው በድምር ሰለፊያን ቀብረው ፣

መሃላ ፈፅመው ባንድ ተሰልፈው ፣

ጀግና መሳይ ሳለ ያኔ የምናውቀው ፣

ሱና ላይበረዝ እተጋለሁ ያለው ፣

የብዥታ ንፋስ አቋሙን ሲንደው ፣

እንዲህ ሲፈዝብን ነሻጣው ደንዝዞ ፣

የጦር አፈሙዙን በሀቅ ላይ መዞ ፣

ስልጣን ሲከፋፈል ባጢልን አንግሶ ፣

ኡለሞችን ሲርቅ ንቆ አሳንሶ ፣

ካርታው ተዛብቶበት ቀጥተኛ መስመር ፣

ገርሞ የገረመን ካስተዋልነው ነገር ፣

የመገልበጥና የመቀልበስ ሚስጢር ፣

ለኡማው መበተን ዋነኛ ምክንያት ፣

ኢኽዋን እና ሟሚት የተደመሩላት ፣

ተሽከርካሪ ወንበር የስልጣን ማማ ናት !

ለወንበሯ ፍቅር ለሹመት አበዱ ፣

በዲን ስም ነገዱ ዲኑን እየናዱ ፣

ባንድነት መፈክር ልዩነት ማገዱ ፣

ምክር አልገታቸው በስሜት ተነዱ ፣

በቤተ መጅሊሱ በህገ መጅሊሱ ፣

ለመውሊድ ለሺርኩ ሰርክ ቢደግሱ ፣

መውረዳቸው ላይቀር ወንቧራም ማርጀቷ

ዱንያም ሸብራቃ ሲራገፍ ውበቷ ፣

ወደ ቀብር ቤቱ አይቀርም ማምራቱ ፣

አፈር ተንተርሶ ባፈር መተኛቱ ❗️

يقول الله تعالى ذكره :
﴿تِلْكَ الدَّارُ الآخِرَةُ نَجْعَلُهَا لِلَّذِينَ لا يُرِيدُونَ عُلُوًّا فِي الأرْضِ وَلا فَسَادًا وَالْعَاقِبَةُ لِلْمُتَّقِينَ﴾   [القصص ٨٣]

✍ሸምሱ ጉልታ ዐብዱረህማን
https://t.me/Abuhemewiya

Telegram

🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

VIEW CHANNEL
1,060002

Showing 19 of 19 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ درباره چیست؟+

አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ (@sead429) یک کانال تلگرام در دسته محتوای پینای (Filipino) در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۶٬۷۰۳ مشترک در tgdio دارد.

چطور به አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ (@sead429) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @sead429 بروید و رایگان عضو شوید.

آیا አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ کانال خوبی در محتوای پینای (Filipino) است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۶٬۷۰۳ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه محتوای پینای (Filipino) مقایسه کنید.

آمار و پست‌های አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @sead429 را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.