የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ነክ መረጃዎች Telegram channel photo

የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ነክ መረጃዎች

@moedu123Public Channel

ወቅታዊ፣ ትኩስና ተዓማኒ ትምህርት ነክ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

1.8k

Last views

۶۳۲ (632 subscribers)
عضو
—
Rating
12
Total Posts
Oct 17, 2026, 3:07 AM
به‌روزرسانی شده
Apr 23, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameየትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ነክ መረጃዎች
Username@moedu123
Categoryآزمون‌های دولتی
Languageفارسی
Countryایران
عضو632
Channel TypePublic Channel
Created۳ اردیبهشت ۱۴۰۵
Last Updated۲۵ مهر ۱۴۰۵ • ۵ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#66318+170
رتبه‌بندی زبان
#6479+11
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#198+2

رشد مشترکان

مجموع: 63230 Days growth: +254.1%
09/1709/2209/2710/0210/0710/1210/16
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
17:09:2026607
18:09:2026607
19:09:2026608
20:09:2026608
21:09:2026608
22:09:2026608
23:09:2026608
24:09:2026608
25:09:2026608
26:09:2026608
27:09:2026608
28:09:2026608
29:09:2026608
30:09:2026608
01:10:2026608
02:10:2026608
03:10:2026608
04:10:2026608
05:10:2026608
06:10:2026608
07:10:2026608
08:10:2026608
09:10:2026608
10:10:2026608
11:10:2026608
12:10:2026608
13:10:2026608
14:10:2026608
15:10:2026608
16:10:2026632
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 20:04:202619,020
Week of 27:04:202619,020
Week of 04:05:202619,667
Week of 11:05:202619,667
Week of 18:05:202619,667
Week of 25:05:202619,667
Week of 01:06:202619,667
Week of 08:06:202619,667
Week of 15:06:202619,667
Week of 22:06:202619,667
Week of 29:06:202619,667
Week of 06:07:2026458
Week of 13:07:2026458
Week of 20:07:2026458
Week of 27:07:2026458
Week of 03:08:2026458
Week of 10:08:2026458
Week of 17:08:2026569
Week of 24:08:2026569
Week of 31:08:2026600
Week of 07:09:2026607
Week of 14:09:2026608
Week of 21:09:2026608
Week of 28:09:2026608
Week of 05:10:2026608
Week of 12:10:2026632
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 202619,020
May 202619,667
June 202619,667
July 2026458
August 2026569
September 2026608
October 2026632
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
2026632

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1በመጀመሪያ ድግሪያቸው Mathematics ተመርቀው በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች በማስተማር ላይ ያሉ መምህራን በሚከ3.5K
  2. #2#የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመሆን የመምህራንን የማስተማር 3.4K
  3. #3#በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ለ7ኛው ምርጫ የመራጭነት ምዝገባ ከሚያዝያ 17-24/2018 ዓ.ም እንደሚ3.3K
  4. #4Post #67303.2K
  5. #5Post #67223.1K
  6. #6Post #67242.6K
  7. #7ትምህርትን ዲጅታላይዝ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።2.2K
  8. #8Post #67322.0K
  9. #9የትምህርት ሚኒስቴር በ9 ወር የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ የተዳሰሱ ጉዳዮች1.8K
  10. #10Post #67341.8K

آخرین پست‌ها

የትምህርት ሚኒስቴር በ9 ወር የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ የተዳሰሱ ጉዳዮች

🟢  የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶችን በችሎታ ለመቅጠር ቢያንስ የ6 ወር ሂደት ይጠይቃል።

🟢 በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች 476,056 ተማሪዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ።

🟢 በዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች ዕለታዊ የምግብ ወጪ መጨመር አለበት።

🟢 በዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች የክፍያ ሥርዓቱ መሆን ያለበት ህክምና በሰጡበት ልክ ነው።


ለተጨማሪ መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬
1,840002
ትምህርትን ዲጅታላይዝ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።

----------------- // -------------------

#በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ትምህርትን በቴክኖሎጂ አስደግፎ ለመስጠት የሚያስችሉ የተለያዩ ሥራዎችን እየተሰሩ እንደሚገኝ ተገልጿል።


በዚህም የተማሪዎች የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክህሎታቸውን ለማሻሻል በመምህሮቻቸው የተለያዩ እገዛዎች እየተደረጉላቸው እንደሚገኝም የወሊሶ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር የሆኑት አቶ መስፍን መኩሪያ ገልጸዋል።

በተለይም እንደ ሀገር የፈተና አስተዳደር ሥርዓቱን ለመቀየር እየተወሰደ ባለው እርምጃ ፈተናን ሙሉ በሙሉ በበየነ መረብ ለመስጠት የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ በመሆኑ ይህንን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግና ለወደፊት ተማሪዎችን በክህሎት ለማዘጋጀት ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ለተማሪዎች የክፍል ፈተና በኦላይን መሰጠት መጀመሩንም ጠቅሰዋል።

ይህ በአዳሪ ትምህርት ቤት ደረጃ ተግባራዊ የተደረገው የኦላይን ፈተና ሶፍትዌር በኮምፒዩተር፣ በላብቶፕ፣ በሞባይል ስልክ አማራጮችን ለመጠቀም እንዲያስችል ተደርጎ በትምህርት ቤቱ መምህራን አቅም የለማ መሆኑን ጠቅሰዋል።

ይህም ተማሪዎች ፈተናቸውን እንዳጠናቀቁ ያመጡትን ውጤት ወዲያውኑ እንዲያውቁ የሚያስችላቸው ሲሆን በተጨማሪም የትኛውን ጥያቄ እንደመለሱና እንዳልመለሱ በመለየት ትንተና እንዲሰጥ ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑንም አብራርተዋል።

በተጨማሪም ለመምህራን የትኛቹ ጥያቄዎች በብዛት እንደተመለሱና እንዳልተመለሱ እንዲያውቁ ስለሚረዳቸው በቀላሉ ለተማሪዎች ያልገባቸውን ይዘት ለይተው ድጋፍ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋልም ብለዋል።

ይህ አሰራር የተማሪዎችንና መምህራን የቴክኖሎጂ አጠቃቀም እውቀታቸውንና ክህሎታቸውን ከማሻሽልና ፈተናን ከኩረጃና ስርቆት በጸዳ መልኩ ከመስጠት ባሻገር የትምህርት ቤቶችን የወረቀት፣ የቀለም እና ሌሎች ወጪዎችን በከፍተኛ ደረጃ እንደሚቀንስም ርዕሰ መምህሩ አብራርተዋል።

ይህ አሰራር በቀጣይ ወደ ሌሎች ትምህርት ተቋማትም ለማስፈትና ተግባራዊ ለማድረግ በልዩ ትኩረት የሚሰራ መሆኑም ተገልጿል።

#ለተጨማሪ መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬
2,210005
በመጀመሪያ ድግሪያቸው Mathematics ተመርቀው በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች በማስተማር ላይ ያሉ መምህራን በሚከተሉት የትምህርት ክፍሎች ሁለተኛ ድግሪያቸውን ከተመረቁ የትምህርት መሻሻል ደረጃ ዕድገት ተጠቃሚ ይሆናሉ።

1. Arithmetic
2. Algebra
3. Geometry
4. Differential Geometry
5. Special Functions and Numbers
6. Trigonometry
7. Calculus
8. Statistics
9. Number Theory
10. Discrete Mathematics

11. Continuous Mathematics
12. Linear Algebra
13. Abstract Algebra
14. Mathematical Logic
15. Set Theory
16. Differential Equations /Differential Calculus/
17. Topology /Rubber-sheet Geometry
18. Combinatory
19. Probability Theory
20. Probability and Statistics

21. Mathematical Analysis
22. Game Theory
23. Cryptography
24. Operations Research
25. Optimization
26. Analysis
27. Applied Mathematics
28. Numerical Analysis
29. Real Analysis
30. Group Theory

31. Algebra Geometry
32. Graph Theory
33. Integral Calculus
34. Multivariable Calculus
35. Fractional Calculus
36. Descriptive Set Theory
37. Modular Arithmetic
38. Computability Theory
39. Ordinary Differential Equation
40. Partial Differential Equation


41. Complex Analysis
42. Functional Analysis
43. Descriptive Statistics
44. Inferential Statistics
45. Analytic Geometry
46. Algebra Structures
47. Model Theory
48. Mathematical Modeling
49. Financial Mathematics
50. Calculus of Variations
51. Mathematical Epidemiology
52. Multilevel Programming

ምንጭ፦ አብክመ ት/ቢሮ 2017 ዓ.ም
3,5400036
#የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመሆን የመምህራንን የማስተማር ብቃት መለኪያ ኢንስፔክሽን ማዕቀፍ እና ቼክ ሊስት ላይ ስልጠና ተሰጠ::

#በባለስልጣኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ላይ በተካሄደው ስልጠና ላይ በትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽን ዴስክ ኃላፊ የሆኑት አቶ በላይ አወቀ እንደገለፁት ከተማሪዎች የመማር ውጤት ጋር እያጋጠመ ያለውን ችግር ለመቅረፍ ተከታታይነት ያላቸው ስልጠናዎች ይሰጣሉ ሆኖም ስልጠናዎቹ በሚፈለገው ደረጃ ውጤት ማምጣታቸው የሚለካው በተለያየ መንገድ መሆኑን ገልጸዋል ፡፡

በዚህም የመማር ማስተማር ብቃት የሚለካበት ራሱን የቻለ ማዕቀፍ በመዘጋጀት እሱን መሰረት በማድረግ በሁሉም ክልል እና ከተማ አስተዳደር መምህራኖችን በኢንስፔክሽን ማዕቀፍ እና በቼክ ሊስት መሰረት እየተመዘኑ መሆኑን ገልፅዋል፡፡

እንደ አዲስ አበባም ለባለሙያዎች ከሚሰጠው ስልጠና በኃላ በተመረጡ የትምህርት ተቋማት ላይ ምዘናው የሚካሄድ ሲሆን መምህራኖች አሁን ላይ ያሉበትን ደረጃ ብቻ የማወቅ ስራ የሚሰራ ሲሆን ስራውም በልዩ ትኩረት እና ጥንቃቄ መስራት እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡

አቶ ክፍሌ አለሙ የባለስልጣኑ የትምህርት ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር እንደገለጹት ባለስልጣኑ ትምህርት ሚኒስቴር በአገር አቀፍ ለሚያከናውነው የመምህራን የማስተማር ብቃት ጥናት ላይ መረጃ የማሰባሰብ ስራው በአንድ ሺ ተቋማት ላይ የሚሰራ ሲሆን ከዝህም ውስጥ እንደ አዲስ አበባ በ25 የመንግስት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ በሂሳብ እና በአፍ መፍቻ ቋንቋ የሚያስተምሩ መምህራኖች እንደ ሚመዘኑ ተናግረዋል፡፡

ምዘናው ከትምህርት ይዘት አንፃር ሙያዊ እውቀት ߹ ሙያዊ ክህሎትን እና ሙያዊ ኃላፊነት እና ተሳትፎ መሰረት በማድረግ በተዘጋጀው ቼክ ሊስት እና መለኪያዎች በአካል በመሄድ ምዘናው እንደሚካሄድ ተናግረዋል፡፡

በምዘናው ላይ የክፍል ምልከታ በማድረግ መምህራንን በማወያየት እንዲሁም የተለያዩ ሰነዶችን ምልከታ በማድረግ የሚከናወን ሲሆን ምዘናው በባለስልጣኑ ስር ባሉ አምስት ቅርንጫፎች ላይ የሚካሄድ መሆኑን ገልጽዋል፡፡

በዕለቱ የመምህራንን የማስተማር ብቃት መለኪያ ኢንስፔክሽን ማዕቀፍ እና ቼክ ሊስት ሰነድ የትምህርት ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት ብድን መሪ በሆኑት በአቶ ያሬድ አበራ ቀርቧል፡፡

#በቀጣይ ሳምንት ምዘናው የሚጀመር ሲሆን በምዘናው ስራ ላይ ከየቅርንጫፍ የተውጣጡ 23 የሚሆኑ ብድን መሪዎች ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች ተሳታፊ እንደሚሆኑ ታውቋል

#ምንጭ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ነው

#ለተጨማሪ መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬
3,430006
#በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ለ7ኛው ምርጫ የመራጭነት ምዝገባ ከሚያዝያ 17-24/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ተሰምቷል፡፡

#የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ፖርታል ( https://uni.mirchaye.nebe.org.et/) አዘጋጅቷል፡፡

ምዝገባውን ለማከናወን ምን ያስፈልጋል?

➫ በሚገኙበት ዩኒቨርሲቲ ኔትዎርክ ላይ መሆን፣
➫ ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ ሲያወጡ የወጣበት የስልክ ቁጥር፡፡

#ለተጨማሪ መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬
3,250005

Showing 12 of 12 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ነክ መረጃዎች درباره چیست؟+

የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ነክ መረጃዎች (@moedu123) یک کانال تلگرام در دسته آزمون‌های دولتی در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۶۳۲ مشترک در tgdio دارد.

چطور به የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ነክ መረጃዎች (@moedu123) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @moedu123 بروید و رایگان عضو شوید.

آیا የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ነክ መረጃዎች کانال خوبی در آزمون‌های دولتی است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ነክ መረጃዎች را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۶۳۲ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه آزمون‌های دولتی مقایسه کنید.

آمار و پست‌های የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ነክ መረጃዎች را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @moedu123 را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.