እግረ መንገድ Telegram channel photo

እግረ መንገድ

@menged_fsPublic Channel

ህይወት እንደዚህ ናት እግረ መንገድ ምታስቃኘን የሆነ ነገር በነበረበት እንደማይቀጥል ምታሳየን "ይመስላል ዘለአለም" እንዳለ ገጣሚው ችግሩም መከራውም ደስታው እንደሚያልፍ አስበን ይምንራመድበት እግረ መንገድ.....

425

Last views

۷۶۵ (765 subscribers)
عضو
—
Rating
40
Total Posts
Oct 16, 2026, 9:33 PM
به‌روزرسانی شده
Apr 21, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameእግረ መንገድ
Username@menged_fs
Categoryویدیوهای خنده‌دار
Languageفارسی
Countryایران
عضو765
Channel TypePublic Channel
Created۱ اردیبهشت ۱۴۰۵
Last Updated۲۴ مهر ۱۴۰۵ • ۷ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#52760+223
رتبه‌بندی زبان
#5145+47
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#439+7

رشد مشترکان

مجموع: 76530 Days growth: +415.7%
09/1709/2209/2710/0210/0710/1210/16
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
17:09:2026724
18:09:2026724
19:09:2026732
20:09:2026732
21:09:2026732
22:09:2026732
23:09:2026732
24:09:2026732
25:09:2026732
26:09:2026732
27:09:2026732
28:09:2026732
29:09:2026732
30:09:2026732
01:10:2026732
02:10:2026732
03:10:2026732
04:10:2026732
05:10:2026732
06:10:2026732
07:10:2026732
08:10:2026732
09:10:2026732
10:10:2026732
11:10:2026732
12:10:2026732
13:10:2026732
14:10:2026732
15:10:2026732
16:10:2026765
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 20:04:2026535
Week of 27:04:2026535
Week of 04:05:2026533
Week of 11:05:2026533
Week of 18:05:2026533
Week of 25:05:2026533
Week of 01:06:2026533
Week of 08:06:2026533
Week of 15:06:2026533
Week of 22:06:2026533
Week of 29:06:2026533
Week of 06:07:2026613
Week of 13:07:2026613
Week of 20:07:2026613
Week of 27:07:2026613
Week of 03:08:2026613
Week of 10:08:2026613
Week of 17:08:2026678
Week of 24:08:2026678
Week of 31:08:2026690
Week of 07:09:2026724
Week of 14:09:2026732
Week of 21:09:2026732
Week of 28:09:2026732
Week of 05:10:2026732
Week of 12:10:2026765
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 2026535
May 2026533
June 2026533
July 2026613
August 2026690
September 2026732
October 2026765
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
2026765

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1መጥፎ ቀን ጥሩ ቀን የሚባል ነገር የለም።ያለው ጸሎት አድርገህ የወጣህበት ቀን እና ጸሎት ሳታደርግ የወጣህበት 2.6K
  2. #2❝ያለማቋረጥ እንፈልግህ ዘንድ የፍቅርህን ጣዕም አሳደርክብን❞❤️‍🩹2.1K
  3. #3ዛሬ ደሞ ልመርቃችሁ😊2.0K
  4. #4ልክ ላይመስል ይችላል ግን እግዚአብሔር በሕይወታችን ላይ ምን እያደረገ እንዳለ ያውቃል ብቻ እናንተ እመኑት ። 2.0K
  5. #5እመኑኝ፤ እግዚአብሔር ለአደጋ የተጋለጥንባቸውንና እርሱም ከእነርሱ የጠበቀንን አደጋዎች ቢገልጥልን ኖሮ፣ ሙሉ ሕ1.7K
  6. #6በዚህ አያበቃም! የተሰበረው ይጠገናል አይሆንም ያልነው ይሆናል ! ለውድቀት አይደለም የተሰራነው........ ጠ1.6K
  7. #7"ጅምሩ ውድቀት ከሆነ አትጨነቁ፤ ዋናው ነገር መጨረሻው ስኬት መሆኑ ነው"1.6K
  8. #8“ለብቻ መሆን ፈልጋችሁ አታውቁም? ለአንድ ለሁለት አመት ብቻ በር ዘግቶ መቀመጥ በስውር መጨነቅ የተረዳች መስላ1.6K
  9. #9እንደዚህ ጠዋት በደህና አይተነው እንደ ጠዋት በሞት ያጣነው ሰው የለም? ያ ሰው ያን ቀን ከቤቱ ሲወጣ በምድር 1.6K
  10. #10አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለ መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ። አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና1.5K

آخرین پست‌ها

እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۲۶ مهر ۱۴۰۵، ۰۰:۱۶

ሰዎች አንተ እኔን በምታውቅበት ልክ ቢያውቁኝ ኖሮ በፊቴ አንድስ እንኳን የሚቆም ባልተገኘ ነበር። አንተ ግን እያወከኝ የፍቅርህ መጠን አልቀነሰብኝም።
ክርስቶስ❤️‍🩹
#eyuelhab_Morning_text...
4250042
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۲۵ مهر ۱۴۰۵، ۰۰:۳۶

Photo1/2
"አንድ ሰው ያለ ስሜት ቃላትን ሊናገር ይችላል፤
እንባ ግን ያለ ቃላት የሚገለጽ ስሜት ነው።“
አቡነ ሺኖዳ
2890033
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۲۳ مهر ۱۴۰۵، ۲۲:۵۹

“ደህና ነን… ግን ደህና አይደለንም።
ደህና አይደለንም… ግን ደህና ነን።
እየወጋ ይሰፋናል…
እየገደለ ያድነናል።”
ልባችን በክርስቶስ እስኪያርፍ ድረስ፣ በእነዚህ ከፍታና ዝቅታዎች ውስጥ መጓዛችንን እንቀጥል🙏
1,1800037
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۶ مهر ۱۴۰۵، ۲۲:۱۴

በዚህ ሰአት የሆነ ሰው የሆነ ሆስፒታል አልጋ ላይ ሆኖ እንደእናንተ እንዲያደርገው እየጸለየ ነው

ስላለንበት ሁኔታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

#eyuelhab_morning_text_two_years_ago
1,2700050
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۶ مهر ۱۴۰۵، ۰۹:۵۹

Photo1/2
“ከልቦቻችን በማይነቀሉ የፍቅሩ ችንካሮች ተቸነከርን:: ያዝነው አንለቀውም እርሱም አቀፈን አልተወንም:: ወደ እርሱ በሃይማኖት አቀረበን:: ከእርሱም ወደ ቀኝ ወደ ግራ አንሸሽም:: እንደ ቀለበት በልባችን እንደ ማኅተም በክንዳችን አኖርነው:: እንደ ዕንቁ በልባችን ሳጥን አስቀመጥነው:: እንደ ወርቅ በሕሊናችን መዝገብ አኖርነው::

እንደ ግምጃ ለበስነው:: እንደ ሐር ግምጃ ተጎናጸፍነው:: እንደ ወታደር ሰይፍ ታጠቅነው:: ለጦር ዕቃ እንደተዘጋጀ የድል ጋሻ ተደገፍነው:: ተከዜና ግዮን በኢሎል ወር እንደሚሞሉ ፍቅሩ በልባችን መልቶአል:: እንደ መከር ጊዜ የዮርዳኖስ ወንዝ እንደ ክረምት ጊዜም የጤግሮስ ወንዝ ስንዴ ሲያሹት እንደሚሆን እንደ ኤፍራጥስ ወንዝ ልባችንን በወንጌል ፈሳሽነት አረሰረሰው:: መርከባችንንም በሃይማኖት ወንዝ አስዋኘው"

ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
መጽሐፈ ምሥጢር 24:20
7070021
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۵ مهر ۱۴۰۵، ۱۵:۲۴

እመኑኝ፤ እግዚአብሔር ለአደጋ የተጋለጥንባቸውንና እርሱም ከእነርሱ የጠበቀንን አደጋዎች ቢገልጥልን ኖሮ፣ ሙሉ ሕይወታችን ለእርሱ ምስጋና ለማቅረብ ባልበቃ ነበር።"

አቡነ ሺኖዳ
1,7200035
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۴ مهر ۱۴۰۵، ۲۲:۳۹

❝ታረቁ ከእናንተ መሀል አንደኛችሁ ለዘለዓለም ላይነቃ ይችላል❞
1,5200039
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۴ مهر ۱۴۰۵، ۰۰:۰۲

በዚህ አያበቃም! የተሰበረው ይጠገናል አይሆንም ያልነው ይሆናል ! ለውድቀት አይደለም የተሰራነው........ ጠብቁ😊
#eyuelhab_morning_text_two
1,6100030
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۲ مهر ۱۴۰۵، ۲۳:۱۳

“ለብቻ መሆን ፈልጋችሁ አታውቁም? ለአንድ ለሁለት አመት ብቻ በር ዘግቶ መቀመጥ በስውር መጨነቅ የተረዳች መስላ ሳታበቃ ችግራችሁን ምትንቅ አለውላችሁ ያለ አፏ ሳይዘጋ ተስፋ የሰጠ ምላሷ ሳይመለስ መልሳ ማናችሁ እናንተ ምትል ይቺ ከንቱ አለም ላይ ጀርባችሁን መስጠት የራስን ችግር ከራስም ከአምላክም ጋር ማውጋት ወረቀት ላይ በብዕር ማፍሰስ አያሻችሁም? ውሃ ዳር ሄደን መተከዝስ አያስፈልገንም? ነፋሳቱ የነፍሳችንን ዕድፍ ይዘው እንዲበኑ ዕድል ልንሰጣቸው አይገባም?”

#eyuelhab_morning_text_two_years.....
1,5800028
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۲ مهر ۱۴۰۵، ۰۰:۱۰

አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለ መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ። አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና፤

ስለዚህ በድፍረት። ጌታ ይረዳኛልና አልፈራም፤ ሰው ምን ያደርገኛል? እንላለን።

ዕብራውያን 13:5_6
1,5400022
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۰ مهر ۱۴۰۵، ۲۲:۴۶

"ጅምሩ ውድቀት ከሆነ አትጨነቁ፤ ዋናው ነገር መጨረሻው ስኬት መሆኑ ነው"

አቡነ ሺኖዳ
1,6100036
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۰۳ مهر ۱۴۰۵، ۲۲:۵۲

ሰላም ተወዳጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ✨እንደጠፋን እናውቃለን መስቀልም አይደል ትንሽ ያለንበት አካባቢ ለመስቀል በዓል busy ስለሚያደርግ ነው እግዚአብሔር ከረዳን ሰኞ ምን ይመሰል እንደነበረ በፎቶ እናሳያችኋለን 😊

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን✨
1,1100025
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۲۹ شهریور ۱۴۰۵، ۱۲:۲۵

መጥፎ ቀን ጥሩ ቀን የሚባል ነገር የለም።ያለው ጸሎት አድርገህ የወጣህበት ቀን እና ጸሎት ሳታደርግ የወጣህበት ቀን ነው። ያልጸለይክባቸው  ቀናት በክፉ ምኞትና የሥጋ ፍላጎት የተሞሉ ስለሆኑ ክፉ ቀናት ናቸው።

ቅዱስ ቄርሎስ ሣድሳዊ
2,5800040
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۲۸ شهریور ۱۴۰۵، ۰۸:۴۴

እንደዚህ ጠዋት በደህና አይተነው እንደ ጠዋት በሞት ያጣነው ሰው የለም?  ያ ሰው ያን ቀን ከቤቱ ሲወጣ በምድር ላይ የመጨረሻ ቀን እንደሚሆን አልጠረጠረም ነበር።ማለዳ ከእንቅልፋችን ስንነቃ የሚሰማን ልበ ሙሉነት አለ።እንደሌላው እለት የምንኖር እንጂ የምንሞት አይመስለንም ግን ይሄ ቀን እንደ ትላንት ባይሆንስ?


የዲያቆን ኢዩኤል ሀብታሙ የጠዋት ቴክስት ከሁለት አመታት በፊት
1,5700031
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۲۷ شهریور ۱۴۰۵، ۲۲:۵۶

አንተ አቡነ ወአንተ እምነ
(አንተ አባታችን አንተ እናታችን)
ቅዱስ እግዚአብሔር❤️
1,0500024
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۲۶ شهریور ۱۴۰۵، ۲۳:۱۱

ሰው ከቦኛል መሰል ሰሞኑን ፅሁፍ መፅሃፉም ጠፍቶብኛል በእሬን አንስቼ ከወረቀት ጋር ሳገናኘው የያዝኩት ሀሳብ ሁሉ ወና ይሆናል  ለእኔ ጽሁፎቼ የብቸኝነት ጓዶቼ ናቸው አንዳዱ በደስታ ሌላው በሀዘን ላይ ሲሆን ይፅፋል

የእኔ ጽሁፎች እኔ እና እኔ ስንገናኝ የተፃፉ ናቸው እኔ በደስታ ስካር አልፅፍም በሀዘን መሸንቆር ላይ ሆኜም አይደል በትውስት እየተነዳሁ ስላለፉት ደስታዎቼ ስላለፉት እንባዎቼ  ቁጬ ብዬ ከብእሬ ጋር አወጋለሁ በዚች ከንቱ አለም ምን ያስፈራሃል ቢሉኝ ከወጀቡ ይልቅ ከጀርባው ያለነፋስ የምል ይመስለኛል ወጀቡን በአይኔ አየዋለሁ ነፋሱ ግን መቼና እንዴት እንደሚመጣ ሰለማላውቅ ጠርጎ ወስዶ አንዳች ነገር ላይ እንደሚከተኝ ስለማውቅ ያስፈራኛል።

አብረን አድገን አብረን ተምረን ያሳለፍናቸው ጓደኞቻችን ዛሬ ላይ የሉም አንድ ወንበር ላይ ተቀምጠን የቆጥ የቋጡን ስናወራ ፤ ስናወገ የነበርን ጓዶች አውሎ ነፋስ እንደ ወሰዳት  እፉዬ ገላ ከእኛ በብዙ ማይል እርቀዋል ።
ዛሬ ላይ..... እንደቀልድ የተመላለስንባቸው መንገዶች ትዝታ ሆነው ቀርተው ዱካቸውን እንናፍቃለን ከቁም ነገር ያልቆጠርናቸው ንግግሮችን በትውስታ ማእበል ወስደው አጀብ ይሄንንም አውርተን ነበር ያሰኙናል...
     ብቻ ግን ከነገ ዛሬ ይሻላል ።
✍S...M(ዘብስራት)
1,1300022
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۲۵ شهریور ۱۴۰۵، ۲۳:۵۶

❝ያለማቋረጥ እንፈልግህ ዘንድ የፍቅርህን ጣዕም አሳደርክብን❞❤️‍🩹

ኢየሱስ ክርስቶስ 🥰
2,0600040
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۲۵ شهریور ۱۴۰۵، ۱۴:۵۶

አንዳዴ ጭንቅላታችን ይጫወትብናል ጥሩ እንዳልሆንን እና ሁሉም ነገር ተስፋ ቢስ እንደሆነ ይነግረናል። እኔ በሕይወት ስኖር ግን ይህን አውቄአለሁ.....እኛ ተወዳጅ እና ጠቃሚ ነን ወደዚህም የመጣነው በምክንያት ነው ስለዚህ አይዟችሁ🙏

የዲያቆን_ኢዩኤል_ሀብታሙ_ቴክስት_ከሁለት_አመታት_በፊት
1,3100039
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۲۴ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۵۷

Photo1/2
ህመሜን ሁሉ የረሳሁብህ ሀኪሜ ክርስቶስ ሆይ በቀራንዮ መራቆትህ ብቸኝነቴን ይሸፍነው ባዶነቴንም የተራቆተው ሰውነትህ ይቤዠው ስለ እኔ እንደብራና ተወጥሮ የተነቀለው ትከሻህ ለዘለዓለሙ ይሰውረኝ ሰው ሲሹት አይገኝም ሲፈልጉህ የማትታጣ ከእስትንፋሴ ይልቅ ቅርብ የሆንክ ጌታ አለሁ በለኝ።
1,2100046
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۲۳ شهریور ۱۴۰۵، ۲۳:۰۹

የልቤ ደስታ የነፍሴ መከታ
ማን እንደ እግዚአብሔር
ማን እንደ ጌታ❤️‍🩹
1,2500041
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۵۹

ያለ እድሜ መብሰል ትልቁ ጥቅሙ በ fire age ላይ ነው
ወንድ ልጅ ከሱስ ይተርፋል ሴት ልጅ ክብሯን ከማጣት ትተርፋለች
1,1800045
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۵۹

ይመስለኛል ለአንድ አምስት ቀን ጠፍተናል የሆነች ፅሁፍ እየተፃፈች ስለነበረ ነው ነገ እንለቃለን 🙏
1,1700024
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۵۹

ይመስለኛል ለአንድ አምስት ቀን ጠፍተናል የሆነች ፅሁፍ እየተፃፈች ስለነበረ ነው ነገ እንለቃለን 🙏
7720015
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۵۹

እመኑኝ ከወደቅንበት ክርስቶስ ያነሳናል ! ...እነዚህ ሁሉ ስቃዮች ፣ መተው ያቃቱን ሕይወታችንን ያበላሹ ሱሶች ብቻ ከሁሉም እግዚአብሔር አውጥቶ ነገ አሁን እኛ እያለፍንበት ባለው ነገር የሚያልፉ ሰዎችን በታሪካችንን እንድናጽናና ያደርገናል !

ተስፋ እንዳትቆርጡ !

#D_nEyuelhab_Morning_text
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
       🫶🫶
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═══
             🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
1,5000037
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۵۹

አንድ ቀን.... ጠንካራ መሆንህን በአንዳንድ ሁኔታዎች ውስጥ ለሰዎች በማሳየትህ ትቆጫለህ። ቀን ሲሰብርህ ሰው እስከማትመስል ድረስ "ጠንካራ ነው ያልፈዋል"እየተባለለህ ትረሳለህ።

አንድ ቀን....ከምንም ነገር በላይ እንዲወዱህ ስላደረካቸው፣ ስለተማመኑብህ እና "እሱ እኮ...."እያሉ በመልካም ስምህን ስላነሱልህ ሰዎች ትቆጫለህ። ካንተ የጠበቁት ፍቅር፣የሰጡህን ክብር ሲያጡ ሲሰብሩህ እራስህን እስከታጣ ታዝናለህ

አንድ ቀን.....

#Eyuelhab
9380024
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۵۹

ትንሽ ማሳሰቢያ ነገር ⚠️😁
ተወዳጆች ብዙ የቻናል ባለቤቶች እዚህ ቻናል ላይ እንዳላችሁ ሰማን እና ምን መሰለቻሁ የእዩኤል ፅሁፎችንና ቴክስቶችን ስንለቅ Please ወደ እናንተ ቻናል አትልቀቁ ይገባናል ሌሎች መማር አለባቸው ነገር ግን ማንም እየተነሳ eyuelhab morning text እንዳይል ወንድማችንም ስላስፈቀድ ነው የእሱ ፅሁፎች ስንለቀ ከቻላችሁ አትልቀቁ ግድ ከሆነ forward አድርጉት እንጂ edit አድርጋችሁ post አታድርጉ 🙏 በግሌ ወደ 6 ቻናሎች ላይ ስላየሁ ነው
8550018
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۵۹

እግዚአብሔር ትላንት በወደቅንበት ቦታ ላይ ዛሬ ያቆመን የወደቁትን እንድናነሳ እንጂ በጣሉን ሰዎች ላይ እንድንዘብት አይደልም!

"ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ"
1,0700023
እግረ መንገድ logo
እግረ መንገድ

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۰۱:۵۹

“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7
1,1900037

Showing 30 of 40 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام እግረ መንገድ درباره چیست؟+

እግረ መንገድ (@menged_fs) یک کانال تلگرام در دسته ویدیوهای خنده‌دار در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۷۶۵ مشترک در tgdio دارد.

چطور به እግረ መንገድ (@menged_fs) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @menged_fs بروید و رایگان عضو شوید.

آیا እግረ መንገድ کانال خوبی در ویدیوهای خنده‌دار است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های እግረ መንገድ را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۷۶۵ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه ویدیوهای خنده‌دار مقایسه کنید.

آمار و پست‌های እግረ መንገድ را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @menged_fs را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.