❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🧻Invite & Earn - ተጠቅመውበታል?
ብዙዎቻችሁ አሁንም በMagster App ውስጥ ያለውን Invite Feature እየተጠቀማችሁበት አይደለም።
ነገር ግን ጥቂት ተማሪዎች? 👀
🔥 ብዙ ጓደኞቻቸውን እየጋበዙ
🔥 ኮርሶችን ለመግዛት የሚያግዛቸውን ገንዘብ እያገኙ
🔥 እንዲሁም ተጨማሪ ገቢ እያደረጉ ነው።
እንዴት? 🤔
በApp-ውስጥ ያለውን Invite Code ለጓደኞችህ ማጋራት ብቻ ነው።እና ይህን ለማድረግ እያንዳንዱን ጓደኛህ ላይ “ይሄ የኔ Invite Code ነው…” ብለህ መጻፍ አያስፈልግህም። 🧊
🪫በአንድ ክሊክ ብቻ ሼር ማድረግ ትችላለህ!
ከላይ በምታዩት ፎቶ መሰረት፦
1️⃣ ከApp-ውስጥ ያሉትን ሶስት ሰረዞች (☰) ንካ።
2️⃣ ከሚመጡት አማራጮች Share የሚለውን ምረጥ።
3️⃣ ከዚያ Telegram ን ምረጥ።
4️⃣ ለጓደኞችህ፣ ለClass Group ወይም ለሌሎች ተማሪዎች ሼር አድርግ።
✨ከዚያስ?
Magster ሁሉንም ነገር ራሱ ያደርግልሃል። የአንተ Invite Code : App-ውን የሚያወርዱበት መንገድ ፡
የMagster ጥቅሞች ሁሉም በአንድ የተዘጋጀ መልዕክት ይላክላቸዋል።
💶 እና አንተስ ምን ታገኛለህ?
እንደጋበዝካቸው ሰዎች በMagster ላይ ሲመዘገቡ እና በሲስተሙ መሰረት ብቁ ሲሆኑ፣
🔥 10% Commission ያገኛሉ።
ያገኘኸውን ገንዘብ፦ ለሌሎች Magster Courses መግዣ መጠቀም ትችላለህ ወይም ኮርስ መግዛት ካልፈለግህ እንደገቢ ወደ ባንክ አካውንትህ እንዲተላለፍ ማድረግ ትችላለህ።
አንድ ክሊክ። አንድ Share። እድሉ የአንተ። ብዙዎቻችሁ እየተጠቀማችሁበት አይደለም። ጥቂቶች ግን በጣም ብዙ እየተጠቀሙበት ነው። 👀
አንተስ ለምን አትጠቀምበትም? 😏
አፑን ለማግኘት ይህን ይጫኑ
➡️
https://t.me/magsteracademy/1484እንዴት እንደምትጠቀመበት የሚረዳ ቪዲዮ ከፈለጉ
➡️
https://t.me/magsteracademy/1483Join us
🌐
@magsteracademy ✅