قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية Telegram channel photo

قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية

@htt_aselefyPublic Channel

العَقَباتُ وَالانْكِساراتُ لَيْسَتْ نِهايَةَ الطَّريقِ بَلْ هيَ جُزءٌ مِن رِحْلَةِ النَّجاحِ. እንቅፋቶችና ስብራቶች የመንገዱ መጨረሻ አይደሉም ይልቁንም ወደ ስኬት ከሚያደርሰን ጉዞ አካል ናቸው https://t.me/htt_Aselefy

7

Last views

۱.۸k (1,768 subscribers)
عضو
—
Rating
42
Total Posts
Oct 17, 2026, 7:54 PM
به‌روزرسانی شده
May 4, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameقَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية
Username@htt_aselefy
Categoryجملات الهام‌بخش
Languageفارسی
Countryایران
عضو1,768
Channel TypePublic Channel
Created۱۴ اردیبهشت ۱۴۰۵
Last Updated۲۵ مهر ۱۴۰۵ • ۶ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#28522+126
رتبه‌بندی زبان
#2814+22
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#94بدون تغییر

رشد مشترکان

مجموع: 1.8K30 Days growth: +18811.9%
09/1809/2309/2810/0310/0810/1310/17
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
18:09:20261,580
19:09:20261,580
20:09:20261,609
21:09:20261,609
22:09:20261,609
23:09:20261,609
24:09:20261,609
25:09:20261,609
26:09:20261,609
27:09:20261,609
28:09:20261,609
29:09:20261,609
30:09:20261,609
01:10:20261,609
02:10:20261,609
03:10:20261,609
04:10:20261,609
05:10:20261,609
06:10:20261,609
07:10:20261,609
08:10:20261,609
09:10:20261,609
10:10:20261,609
11:10:20261,609
12:10:20261,609
13:10:20261,609
14:10:20261,609
15:10:20261,609
16:10:20261,609
17:10:20261,768
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 04:05:2026895
Week of 11:05:2026895
Week of 18:05:2026895
Week of 25:05:2026895
Week of 01:06:2026895
Week of 08:06:2026895
Week of 15:06:2026895
Week of 22:06:2026895
Week of 29:06:2026895
Week of 06:07:20261,287
Week of 13:07:20261,287
Week of 20:07:20261,287
Week of 27:07:20261,287
Week of 03:08:20261,287
Week of 10:08:20261,287
Week of 17:08:20261,484
Week of 24:08:20261,484
Week of 31:08:20261,541
Week of 07:09:20261,580
Week of 14:09:20261,609
Week of 21:09:20261,609
Week of 28:09:20261,609
Week of 05:10:20261,609
Week of 12:10:20261,768
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
May 2026895
June 2026895
July 20261,287
August 20261,484
September 20261,609
October 20261,768
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
20261,768

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1ስለዚህ እህቴ ​ቁምነገሩ ኡስታዝ አግብተሽ መኖርሽ አይደለም፦ ቁምነገሩ አንቺ ከአላህ ጋር ያለሽ ግንኙነት ነው።544
  2. #2ክፉ ሰዎች ማለት ጥለው የሄዱ ሳይሆኑ ነገለመሄድ እያሰቡ ዛሬ ትልቅ ተስፋ የሚሰጡ ናቸው::278
  3. #3Post #1930272
  4. #4Post #1757261
  5. #5ለመኖር ስትይ ገብቶሽ እዳልገባሽ አይተሽ እዳላየሽ ሰምተሽ እዳልሰማሽ አድርገሽ የምታልፊያቸው ብዙ ነገሮች አሉ:256
  6. #6ሳትነግሪው የሚረዳሽና ለጉዳዮችሽ ሁሉ መፍትሄ የሚሰጥሽ የፈጠረሽ ጌታ ብቻነው::244
  7. #7ያለሽበት ሁኔታ ምንም ያህል239
  8. #8ወድሜ«ከአንተ ምን አገኛለሁ?»232
  9. #9የኔ ሴት አላማሽ ትልቅ ሲሆን መገዱም ረጅም ይሆናል:: ትልቅ አላማ ካለች ትልቅ ትዕግስትና ፅናት ይኑርሽ::229
  10. #10🍂219

آخرین پست‌ها

Photo1/2
🧷ሰዎች ቢበድሉሽ ፍትሕሽን ከአሏህ ዘንድ ፈልጊ
ቢተዉሽ በአሏህ ተማመኚ"

ቢያሳዝኑሽ ሀዘንሽን ለአሏህ አውሪ
ምክንያቱም ሰዎች የማያውቁትን የልብሽን ህመም አሏህ ያውቃል።


https://t.me/https_Aselefya
7000
🍂ሲደክማችሁ ሲያማችሁ፣ ግራ ሲገባችሁ … ወደማንም ዘንድ ከመሄዳችሁ በፊት ወደሱ ሂዱ፡፡ ለአንድም ሰው ችግራችሁን ከመንገራችሁ በፊት ለሱ ንገሩ፡፡ ለማንም በሽታችሁን ከመግለጣችሁ በፊት እሱ ዘንድ ታከሙ፡፡ ችክ ብላችሁ ለምኑት፤ ከልብ ሆናችሁ ጠይቁት፡፡ ድህነታችሁን፣ ፈላጊነታችሁን፣ አቅመቢስነታችሁን በራሣችሁ ላይ መስክሩ፡፡

ይኸው ሁሉን ትቼ አንተ ጋ መጣሁ የኔ ጌታ!
25000
Photo1/2
የምትማሪው እውቀት ጠቃሚ መሆኑን የምታውቂው  ባወቅሽው መስራት ስትችይ ነው  የአሏህ ፍራቻ ከልብሽ ሲኖር ነው

ልብሽ ንፁህ ሲሆን አነጋገርሽ አረማመድሽ ለሰው ልጅ ያለሽ አመለካከት ያማረ ይሆናል!!
86004
Photo1/2
አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም

<< ክፍል ❷ >>

የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላንትናው እለት አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ማድርጋችን ይታወቃል።

በመሆኑም የሚፈለገውን ገንዘብ ግማሹን እንኳን ባለማግኘታችን ዛሬ ምሽት ዳግም የገቢ ማሰባሰቢያው እንዲቀጥል ተደርጓል። የእህታችን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነውና በምንችለው ሁሉ ከጎኗ ልንቆምና ልናግዛት ይገባል።

🎙ተጋባዥ ኡስታዞችም ይኖራሉ

🗓ዛሬ ማክሰኞ ምሽት
⏱ከ 3:00 ጀምሮ

አካውንት ቁጥር
1000587296784
ዘይነባ ወርቂዬ

https://t.me/nikab_jilbab_group
53000
Photo1/2
የሸሪዓው ውበትና የሴት ልጅ ክብር
​"ሴትን ልጅ እረግጠው ሲይዟት ነው መስመር ውስጥ የምትገባው" የሚሉት አባባሎች የድንቁርናና የዱርዬዎች ምክር ናቸው። እስልምና (ሸሪዓው) ግን የመከረውና የዘዘው ሌላ ነው

እዘኑላቸው በጥሩም ያዟቸው ነው ያለው።
​ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ ስትታይ የምታሳዝን ልቧ ቶሎ የሚነካና ጥበቃን የምትሻ ንፅህት ፍጥረት ነች። ከጎን አጥንትህ መፈጠሯ ራሱ በእርጋታና በጥበብ እንጂ በኃይልና በጭካኔ ሊያስተካክሏት እንደማይቻል ትልቅ ማሳያ ነው።
​
​መልካምነት የላቀ ወንድነት ነው፦ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) "ከእናንተ ውስጥ በላጩ (ምርጡ) ለቤተሰቦቹ (ለሚስቱ) መልካም የሆነው ነው" ብለዋል። ወንድነት ጡንቻን ማሳየትና ሴትን ልጅ ማስፈራራት ሳይሆን፣ ደካማነቷን አይቶ የሚራራላትና ጥላ የሚሆናት ደግ ልብ ነው።

​የፍቅር እንጂ የጭቆና ቦታ አይደለም፦ ትዳር በአላህ ቃል ኪዳን መሠረት "እዝነትና ፍቅር" የሚሰፍንበት ቦታ እንጂ አንዱ ሌላውን ረግጦ የሚገዛበት ወህኒ ቤት አይደለም።

​ደግነት መስመር ያስይዛል፦ ሴት ልጅ በፍቅር በደግነትና በትህትና ከተያዘች ከራሷ በላይ ለትዳሯና ለባሏ ትታዘዛለች መስመር የሚያስገባት ጭካኔ ሳይሆን ክብርና እዝነት ነው።
115000
Photo1/2
🔊 الســــلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዉድና የተከበራችሁ እዉቀት ፈላጊ ወንድሞች እና እህቶች እነሆ ታላቅ ብስራት ይዘን ብቅ ብለናል።

➡️ የሚጀመረዉ ኪታብ:
-📔 سفينة النجاة 
📒 ሰፊነቱ-ነጃህ

↗️ የደርስ ሰዓት:- ከቀኑ 8:30pm በኢትዮ።
ደርሱ በአላህ ፈቃድ ከ2️⃣"ቀን በሗላ ይጀመራል።
ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው።

ሸርርር አርጉት ባረከላሁ ፊኩም✉️

ደርሱ የሚተላለፍበት ጉርፕ/ቻናል
🔽🔽🔽🔽🔽
https://t.me/Yesuna_brhen
https://t.me/Yesuna_brhen
113000
Photo1/2
የሰዎች ምኞትና የአሏህ ውሳኔ

​በሂይወታችን ለብዙ ነገሮችን እንጓጓለን እንመኛለን ቀናትና ወራትን እንቆጥራለን። አንዳንዴም የምንፈልገው ነገር ሲዘገይ ወይም ሲቀር እናዝናለን እንከፋለን። ነገር ግን እውነታው ያለው እኛ በጓጓንለት ልክ ሳይሆን አሏህ ሲፈቅድ ብቻ ነው ሚሆነው።ምናልባት የምንፈልገው ነገር የዘገየው ከኋላው መልካም ነገር ይዞ ይሆናል ኢንሻአሏህ


https://t.me/htt_Aselefy
https://t.me/htt_Aselefy
198005
03 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
◎ አድስ የኪታብ ደርስ!

ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 03)

​📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
◎ ለወንዶች፡ 5 ወርቃማና ወሳኝ ነጥቦች እንድሁም
◎ ለሴቶች፡ 9 ወርቃማና ወሳኝ ነጥቦች በዚህ ትምህርት ውስጥ ተዳሰዋል።

​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
102000
🌹 ወንድሜ ለባለቤትህ “እወድሻለሁ” በላት! 🌹
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💌 ጀግናው ባል ሁሌም ሚስትህን እንዲህ በላት፦ «እወድሻለሁ!»

🌸 ሴቶች መታቀፍን፣ መንከባከብን፣ በፍቅር መታየትንና ፍቅርን በግልጽ ቃላት መስማትን ይወዳሉ። ስለዚህ ይህንን ከባለቤትህ አትንፈጋት!

ፍቅርህን በቃላት ለመግለጽ ከተቆጠብክ፣ በአንተና በእሷ መካከል የመራራቅ ግርግዳ ልትገነባ ትችላለህ፤ የፍቅራችሁም ጣዕም ሊቀንስ ይችላል።

🌹 “እወድሻለሁ” የሚለው ቃል ምንም አያስከፍልህም፤ በሚስትህ ዘንድ ግን ከዓለምና ከውስጡ ካለው ሁሉ የሚበልጥ ዋጋ ሊኖረው ይችላል!

ይህ ቃል ቁጣዋን ሊያረግብ፣ ልቧን በደስታ ሊሞላና ወደ አንተ ያላትን ቅርርብ ሊያጠናክር ይችላል።

🌹 በስሜትህ ለጋስ ሁን!

ሴት ፍቅርን መስማት አትሰለችም፤ ሺህ ጊዜ ቢደገምላትም እንኳን ከልብ የመጣ የፍቅር ቃል ለእሷ ደስታ ሊሆን ይችላል!

🌹 ፍቅር ዝምተኛ ተግባራት ብቻ አይደለም።

ፍቅር ልብን የሚያረካ፣ ነፍስን የሚያነቃቃ፣ በሁለታችሁ መካከል ያለውን የፍቅር ቃል ኪዳን እንደገና የሚያድስ ጣፋጭ ቃልም ጭምር ነው።

🥀 ጀግናው ባል ሆይ! ሚስትህን በድርጊትህ ብቻ ሳይሆን በቃልህም አፍቅራት። አመስግናት፣ አበረታታት፣ አስደስታት፤ እናም ከልብህ፦

🌹 «እወድሻለሁ፣ የሕይወቴ ውድ ሰው ነሽ!» 🥀በላት!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹 አላህ በትዳራችን መካከል ፍቅርን፣ ርህራሄንና መተሳሰብን ያብዛልን። 🌹
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
195000
Photo1/2
ቲክቶክ «አምስት ደቂቃ ብቻ ልይ» ብላችሁ ከፍታችሁት ሳይታወቃችሁ ሰዓታትን የሚውጥ አደገኛ ወጥመድ ነው።አፕልኬሽኑ ራሱ የተሰራው አእምሮን በፈጣን ደስታ እያደነዘዘ ሰውን ስክሪን ላይ ጠፍሮ ለማስቀረት ነው።

ትልቁ አደጋው ጊዜ ማባከኑ ብቻ ሳይሆን፦
- አእምሮ ረዘም ላሉና ትዕግስት ለሚጠይቁ ሥራዎች እንዳይዘጋጅ ያደርጋል።

- የሌሊት እረፍትን በማዛባት የቀን ንቃትን ያጠፋል።
- የሌሎችን የተጋነነ ኑሮ እያሳየ በራስ ሕይወት ላይ ስንፍናን ይዘራል።

በማይረቡ ቪዲዮዎች ላይ በከንቱ የሚፈሰው እያንዳንዱ ሰከንድ ነገ የማይመለስ የዕድሜያችሁ ውድ ካፒታል ነው። ስልኩን እናንተ ካልገዛችሁት፣ እሱ ሕይወታችሁን በከንቱ ይገዛዋል፤ ስለዚህ ወይ ገደብ አበጁለት፣ አለበለዚያ ሙሉ በሙሉ ሰርዛችሁ በሰላም ኑሩ!
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
155001
ጥያቄ ?   📮📮  

ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።

📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።

ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።
205000
Photo1/2
የኔ ሴት አላማሽ ትልቅ ሲሆን መገዱም ረጅም ይሆናል:: ትልቅ አላማ ካለች ትልቅ ትዕግስትና ፅናት ይኑርሽ::
229004
Photo1/2
ወድሜ«ከአንተ ምን አገኛለሁ?»
ሳይሆን አንተን ማግኘቴ ብቻ በቂዬ
ነው የምትባል ጀግና ወንድ ሁን።

① እንደ አባቷ ጥላ ሁንላት፤
② እንደ እናቷ ርኅራኄ ሁንላት፤
③ እንደ ወንድሟ ደጋፊ ሁንላት፤
④ እንደ ልጇ ተንከባካቢ ሁንላት፤
⑤` እንደ ባሏ የልቧ ሰላም ሁንላት::
232004
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية logo
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية

۱۲ شهریور ۱۴۰۵، ۰۶:۲۲

Photo
📢 አስደሳች ዜና!

ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ ማዕከል

💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።

☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦

📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል

☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦

📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች

☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡

+251911171786 | +251910034682

https://t.me/DarulIlmMerkezInfo👈
https://wa.me/251911171786👈

         የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗 https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗 https://t.me/darulilmmerkezofficial

🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
133000
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية logo
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية

۱۲ شهریور ۱۴۰۵، ۰۶:۲۲

Photo
ስቀሽ እስከታየሽ ድረስ እሁሉም ሰው ዘንድ ደስተኛነሽ የውስጥሽን የምታቂው አንችብቻ ነሽ::ስለዚህ ለራስሽ ስትይ ጠንካራ ሴት ሁኝ
198003
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية logo
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية

۱۲ شهریور ۱۴۰۵، ۰۶:۲۲

ከሰዎች መካከል ውብ መንፈስ ያላቸው፣ በሰው ላይ ቀላልና የማይከብድ ተፅዕኖ የሚያሳርፉ፣ በፍቅራቸውም ለስላሳና ደግ የሆኑ ሰዎች አሉ። እነሱ ችላ ያላቸውን ሰው አይወቅሱም፤ የሚወቅሳቸውንም ሰው ችላ አይሉም።

እነሱን ስታያቸው ዓይኖችህ በደስታ ይሞላሉ፤ ስትናፍቃቸው ደግሞ ልብህን በመገኘታቸው ያረካሉ። ስለአንተ ለመጠየቅ ራሳቸውን አያስገድዱም፤ ሲመልሱህም በግዴታ ወይም በመሰላቸት አይመልሱም።
አንተም እነሱን ማረጋጋትና ልባቸውን ማሳረፍ ትወዳለህ፤ እነሱ ለአንተ ባላቸው ፍቅርም አንተ ራስህ የተረጋጋ ስሜት ይሰማሃል።

በንግግራቸው ስሜትህን እንዳይጎዱ በጣም ይጠነቀቃሉ፤ በተግባራቸውም አእምሮህን በጭንቀት እንዳይይዙት ከልብ ይጠነቀቃሉ።እንዴዚህ ያሉ ወዳጆችን ማገኘት ምነኛ መታደል ነው።

አላህ ከነዚህ ምርጥ ሰዎች መካከል ያድርገን

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
186000
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية logo
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية

۱۲ شهریور ۱۴۰۵، ۰۶:۲۲

Photo
የሰዎችን መሄድ አትፍሩ፤ መሸኘትን በፀጋ ተለማመዱት። ማንም ይምጣ፣ ማንም ይሂድ—ሰላማችሁ በማንም መኖርና አለመኖር ላይ እንዳይመሠረት አድርጉ።

ሰው ብቻውን ወደዚህች ምድር መጣ።
ብቻውንም ይህችን ምድር ይሰናበታል።
ብቻውን ቢኖር ታዲያ ምኑ ይገርማል!
143000
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية logo
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية

۱۲ شهریور ۱۴۰۵، ۰۶:۲۲

Photo
ለመኖር ስትይ ገብቶሽ እዳልገባሽ አይተሽ እዳላየሽ ሰምተሽ እዳልሰማሽ አድርገሽ የምታልፊያቸው ብዙ ነገሮች አሉ::
256005
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية logo
قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية

۰۹ شهریور ۱۴۰۵، ۲۲:۴۶

Photo
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !

ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።

✈️   ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !

ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇

👉 https://t.me/FKR_ESKE_JENET
205000

Showing 30 of 42 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية درباره چیست؟+

قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية (@htt_aselefy) یک کانال تلگرام در دسته جملات الهام‌بخش در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۱٬۷۶۸ مشترک در tgdio دارد.

چطور به قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية (@htt_aselefy) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @htt_aselefy بروید و رایگان عضو شوید.

آیا قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية کانال خوبی در جملات الهام‌بخش است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۱٬۷۶۸ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه جملات الهام‌بخش مقایسه کنید.

آمار و پست‌های قَنَاة أُمُ حَفْصَة السلفية را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @htt_aselefy را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.