እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 Telegram channel photo

እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚

@ewnetegaPublic Channel

بسم الله الرحمن الرحيم በአላህ ስም በዚህ ቻናሌ የምለቃቸው ፁሁፎች እና ድምፆች እውነተኛን አቂዳን ያተኮረ ከሽርክ የፀዳ በተውሂድ እና በደሊል ግልፅ የሆነ የነብያትን መንገድ

مذهبفارسیایران

98

Last views

۲۸۸ (288 subscribers)
عضو
—
Rating
20
Total Posts
Sep 20, 2026, 3:55 AM
به‌روزرسانی شده
Apr 25, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameእውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚
Username@ewnetega
Categoryمذهب
Languageفارسی
Countryایران
عضو288
Channel TypePublic Channel
Created۵ اردیبهشت ۱۴۰۵
Last Updated۲۹ شهریور ۱۴۰۵ • ۳۲ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#4081-7
رتبه‌بندی زبان
#453-7
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#55-2

رشد مشترکان

مجموع: 28830 Days growth: +14195.9%
08/2108/2608/3109/0509/1009/1509/19
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
21:08:2026147
22:08:2026274
23:08:2026274
24:08:2026274
25:08:2026274
26:08:2026274
27:08:2026274
28:08:2026274
29:08:2026274
30:08:2026274
31:08:2026274
01:09:2026274
02:09:2026274
03:09:2026274
04:09:2026274
05:09:2026274
06:09:2026274
07:09:2026274
08:09:2026274
09:09:2026274
10:09:2026276
11:09:2026276
12:09:2026276
13:09:2026276
14:09:2026276
15:09:2026276
16:09:2026276
17:09:2026276
18:09:2026276
19:09:2026288
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 20:04:202692
Week of 27:04:202692
Week of 04:05:2026100
Week of 11:05:2026100
Week of 18:05:2026100
Week of 25:05:2026100
Week of 01:06:2026100
Week of 08:06:2026100
Week of 15:06:2026100
Week of 22:06:2026100
Week of 29:06:2026100
Week of 06:07:2026147
Week of 13:07:2026147
Week of 20:07:2026147
Week of 27:07:2026147
Week of 03:08:2026147
Week of 10:08:2026147
Week of 17:08:2026274
Week of 24:08:2026274
Week of 31:08:2026274
Week of 07:09:2026276
Week of 14:09:2026288
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 202692
May 2026100
June 2026100
July 2026147
August 2026274
September 2026288
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
2026288

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1🚫157
  2. #2ለወንድሙ ለእኔ ዱዓ አድርግልኝ’ ያለ ሰው፣ እሱና ወንድሙ በመልካምነትና በአላህ ፍራቻ ላይ ከሚተባበሩ ሰዎች ይ150
  3. #3" መንሐጅን በግጥም አጠር ፣ባለች149
  4. #4{وَإِن تُطِعْ أَكْثَرَ مَن فِي الْأَرْضِ يُضِلُّوكَ عَن سَبِيلِ اللَّه149
  5. #5🪞 አላህ ቁርአን ላይ ስለ ቡዙሃኖች144
  6. #6بِـســـم اللّٰــه الـرّحـمـٰن الـرّحـيــــم141
  7. #7بِـســـم اللّٰــه الـرّحـمـٰن الـرّحـيــــم140
  8. #8ኢማም አህመድ እረፍት መቼ ?ነው ተብለው139
  9. #9Post #322133
  10. #10(የሰለፎች አቋም ስለ ጋብቻ)125

آخرین پست‌ها

Video
﴿قُل إِنّي أَخافُ إِن عَصَيتُ رَبّي عَذابَ يَومٍ عَظيمٍ۝مَن يُصرَف عَنهُ يَومَئِذٍ فَقَد رَحِمَهُ وَذلِكَ الفَوزُ المُبينُ﴾ [الأنعام: ١٥-١٦]



ቁርዓን በሚነበብት ጊዜ እሱን አድምጡት
ዝም በሉም ይታዘንላቹህ ዘንድ።

💬📢
98000
{ وَلاَ تَأْكُلُوا أَمْوَالَكُمْ بَيْنَكُمْ بِالْبَاطِلِ وَتُدْلُوا بِهَا إِلَى الْحُكَّامِ }

مجاهد : ሙጃሂድ እንዲህ አለ አንቀፁን በተመለከተ፦

አትከራከር ፡ አንተ በዳይ መሆንህ እያወክ አትከራከር ማለት ነው።
( سعيد بن منصور في سننه ٢٨٢📚 )
103002
لمن_كان_له_قلب ልብ ላለው ሰው

ኢማም ኢብኑል ጀውዚ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ፦

🛑 አንተ እርሱን በረሳህበት ጊዜ በጸጋዎች የሚያስታውስህ አላህ፣ አንተም እርሱን በምታስታውሰው ጊዜ አይረሳህም።

🛑 አንተ ከእርሱ በዘነጋህበት ጊዜ የሚሰጥህ አላህ፣ አንተ በምትለምነው ጊዜ አይከለክልህም።

የክብርና የቸርነት ምንጭ የማይቋረጥ ነው። ታዲያ የሚያስደንቀው ውሃ እያለ የሚጠማ ሰው ነው! አጂብ

📚 ኢብኑል ጀውዚ | አል-ለጣኢፍ

🔖
110005
Video
﴿إِنَّ الَّذينَ لا يُؤمِنونَ بِالآخِرَةِ زَيَّنّا لَهُم أَعمالَهُم فَهُم يَعمَهونَ۝أُولئِكَ الَّذينَ لَهُم سوءُ العَذابِ وَهُم فِي الآخِرَةِ هُمُ الأَخسَرونَ﴾ [النمل: ٤-٥]





ቁርዓን በሚነበብት ጊዜ እሱን አድምጡት
ዝም በሉም ይታዘንላቹህ ዘንድ።

💬📢
109005
“የዕውቀት እጥረት ይህንን አስተሳሰብ እንዲያስተናግዱ አደረጋቸው። ተወኩል (التوكل) ምንነትን ቢያውቁ ኖሮ በተወኩልና በምክንያቶችን መውሰድ መካከል ምንም ተቃርኖ እንደሌለ ያውቁ ነበር።

ይህም ማለት፣ ተወኩል ማለት ልብን በብቸኝነት በአላህ ላይ መደገፍና እርሱን መተማመን ነው። ይህ ግን በሰውነት በተግባር ምክንያቶችን ለመውሰድ መንቀሳቀሱን አይቃረንም፤ እንዲሁም ገንዘብን ማስቀመጥን አይቃረንም።

አላህም እንዲህ ብሏል፦
﴿وَلا تُؤْتُوا السُّفَهَاءَ أَمْوَالَكُمُ الَّتِي جَعَلَ اللَّهُ لَكُمْ قِيَاماً﴾
“አላህ ለእናንተ የሕይወታችሁ መቆሚያ ያደረገውን ገንዘባችሁን ለሞኞች አትስጡ።”

ማለትም፦ ገንዘብ ለሰዎች የሰውነታቸውንና የኑሯቸውን መቆሚያ የሚያደርግ ነው።

ነቢዩ ﷺ ደግሞ፦
«نعم المال الصالح مع الرجل الصالح»
“ጥሩ ገንዘብ ከጥሩ ሰው ጋር ሲሆን ምንኛ ጥሩ ነው!” ብለዋል።
እንዲሁም፦
«إنك تدع ورثتك أغنياء خير من أن تدعهم عالة يتكففون الناس»
“ወራሾችህን ሀብታም አድርገህ በቂ ነገር ያላቸው አድርገህ መተውህ፣ ሰዎችን እየለመኑ የሚኖሩ ድሆች አድርገህ ከመተው የተሻለ ነው።”

እንዲሁም እወቅ፦ ተወኩልን ያዘዘው አላህ ጥንቃቄንም እንድንወስድ አዟል። እንዲህም ብሏል፦
﴿خُذُوا حِذْرَكُمْ﴾
“ጥንቃቄያችሁን ያዙ።”
እንዲሁም፦
﴿وَأَعِدُّوا لَهُمْ مَا اسْتَطَعْتُمْ مِنْ قُوَّةٍ﴾
“ከኃይል የቻላችሁትን ሁሉ ለእነርሱ አዘጋጁ።
እንዲሁም፦
﴿فَأَسْرِ بِعِبَادِي لَيْلاً﴾
“ባሮቼን በሌሊት ይዘህ ሂድ።”

ነቢዩ ﷺም በጦርነት ጊዜ ሁለት ጋሻዎችን ተደራርበው ለብሰዋል፤ ሐኪሞችን አማክረዋል፤ በዋሻው ውስጥ ተደብቀዋል፤ “ዛሬ ማታ ማን ይጠብቀኛል?” ብለው ጠይቀዋል በሩም እንዲዘጋ አዘዋል።

በሶሒሐይን (ቡኻሪና ሙስሊም) ከጃቢር رضي الله عنه በተዘገበ ሐዲስ ነቢዩ ﷺ፦
«اغلق بابك»
“በርህን ዝጋ” ብለዋል።

✍🏻ስለዚህ ተወኩል ማለት ምክንያቶችን መተው ወይም ጥንቃቄን መተው አይደለም
ከአላህ ጋር በልብ መደገፍ እና በተመሳሳይ ጊዜ ሸሪአዊ የሆኑትን ምክንያቶች መውሰድ አይቃረኑም።

📚 تلبيس إبليس — ابن الجوزي

💬
118003
(የሰለፎች አቋም ስለ ጋብቻ)

ከጣውስ رحمه الله ተዘግቧል፦

«የወጣት ሰው ዒባዳ ሙሉ አትሆንም፣ እስኪያገባ ድረስ።»

📚 تهذيب السير 579/1

እንዲሁም ከኢብራሂም ብን መይሰራ ተዘግቧል፦ እንዲህ አለ፦ ጣውስ رحمه الله እንዲህ አለኝ፦

«በእርግጥ ታገባለህ፤ ካልሆነ ግን ዑመር ብን አል-ኸጣብ رضي الله عنه ለአቡ አል-ዘዋኢድ የተናገሩትን እነግርሃለሁ፦ ‘ከጋብቻ የሚከለክልህ ምንም ነገር የለም፤ ከአቅም ማነስ ወይም ከፍጅር ከብልግና/ከዝሙት ባህሪ በስተቀር።’»

📚 عيون الأخبار
125004
Video
﴿وَلا تُخزِني يَومَ يُبعَثونَ۝يَومَ لا يَنفَعُ مالٌ وَلا بَنونَ۝إِلّا مَن أَتَى اللَّهَ بِقَلبٍ سَليمٍ﴾ [الشعراء: ٨٧-٨٩]




ቁርዓን በሚነበብት ጊዜ እሱን አድምጡት
ዝም በሉም ይታዘንላቹህ ዘንድ።

💬📢
125005
ለወንድሙ ለእኔ ዱዓ አድርግልኝ’ ያለ ሰው፣ እሱና ወንድሙ በመልካምነትና በአላህ ፍራቻ ላይ ከሚተባበሩ ሰዎች ይሆናሉ።”
ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁላህ)

💬
150004
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 logo
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚

۰۵ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۰۶:۲۴

Photo
" ይህ ድብቁ ሽርክ ነው
አንድም ሰው ከእሱ ለመዳን የማይቀርብበት
አላህ የጠበቀው ሲቀር
በእርግጥም ተወርቷል ይህ ሽርክ ድብቁ በዚህ
ኡማ ላይ ከጉንዳን ኮቴ በላይ የተደበቀ ነው።

🔖📲
118002
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 logo
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚

۰۵ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۰۶:۲۴

:ወሀብ ቢን ሙነባህ እንዲህ ይላል፦

የኒዕማ { የፀጋ ዋናዎቹ ⓷ ናቸው

➩ የመጀመሪያው የእስልምና ፀጋ ነው
ማንኛውም ፀጋ አይሟላም በእሱ እንጂ
➩ ሁለተኛው ደግሞ የጤና ፀጋ ነው ህይወት
አትዋብም ያለ እሱ
➩ ሶስተኛው ደግሞ የሃብት ፀጋ ነው ኑሮ
ያለ እሱ አይሟላም።

📙الشُّكر، لابن أبي الدنيا.
🔖
111002
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 logo
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚

۰۵ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۰۶:۲۴

بِـســـم اللّٰــه الـرّحـمـٰن الـرّحـيــــم

🔖 أهمية علم التوحيد ▼

ርዕስ፦ የተውሒድ እውቀት አሳሳቢነት 🔖

" የሸሪአ እውቀት ሁሉም በላጭ በወይህ
የተያያዘ የተንጠለጠለ ከሆነ፦

የተውሂድ እውቀት ደግሞ ልክ እንደ ሻኛ
በመሆን የእውቀቶች ሁሉ ዋና መሪ ይሆናል!
ከእሱ ውጭ ካሉ እውቀቶች ይህን የተሟላ ልቅዕና በያዘ ጊዜ፦ ይሄኔ ተውሂድን ማረጋገጥ እንደጥቅል ልቅዕና ያለው ስራ ይሆናል የአላህም መልዕክተኛ ﷺ በተጠየቁ ጊዜ፦ ከስራዎች ሁሉ በላጩ የቱ ነው ተባሉ፦
እሳቸውም በአላህ እና በነብዩ ﷺ ማመን አሉ
📍[ቡኻሪ 1519 ዘግበውታል]📘

ተውሒድ የሁሉም መልዕክተኞች ጥሪ ነው

ኢብኑል_ቀይም ረሂመሁላህ እንዲህ ይላል፦
ሁሉም ነብያት የተጣሩት አንተን ብቻ እንገዛለን በአንተንም ብቻ እንታገዛለን ወደሚለው ጥሪ ነው [ ሱራ _ፋቲሀ 5]
ሁሉም አላህን አንድ ወደ ማድረግ በብቸኝነት መገዛት አምልኮት ወደ ማጥራት ከመጀመሪያዎቹ እስከ መጨረሻዎች ተጣርተዋል።

ኑህም ህዞቦች እንዲህ አለ፦
اعْبُدُواْ اللَّهَ مَا لَكُم مِّنْ إِلَهٍ غَيْرُهُ ) [الأعراف: 59]،
አላህን አምልኩ ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ
የላቹህም። ።[አዕራፍ 59]
ልክ እንደዚሁም ሁድ ኢብራሂም ሹአይብ ሷሊህ ሁሉም ወደ ተውሂድ ነው የተጣሩት
አላህም እንዲህ ይላል፦
قال الله تعالى:(وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولاً أَنِ اعْبُدُواْ اللّهَ وَاجْتَنِبُواْ الطَّاغُوتَ) [النحل: 36]

"በእርግጥ በሁሉም ህዝቦች መልዕክተኛን ልከናል አላህምን አምልኩ ጣዖትንም ራቁ ሲሉ ጥረ አድርገዋል። [ነህል 36]

ይቀጥላል....

✍ሙባረክ ሰኢድ
╭─┅───═ঊঊঈ═───┅─╮
   📲 💬
╰─┅───═ঊঊঈ═───┅─╯
140002
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 logo
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚

۰۵ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۰۶:۲۴

بِـســـم اللّٰــه الـرّحـمـٰن الـرّحـيــــم

محاضرة صغيرة الحجم عظيمة النفع

መጠኗ አነስ ያለች ጥቅሙ ግን
ትልቅ የሆነ አንገብጋቢ መርህ ✅

🔖
🔗

⓵.أهل الكتاب كانوا يقولون "لا إله إلا الله" ومع هذا سماهم الله في القرآن "كـفّــارًا"

⓵" አህለል ኪታቦች ይሉ ነበር ይህ ከመሆኑ ጋር ቁርአን ካፊሮች በሚል ስያሜ ጠርቷቹዋል
ያው እዚህ ጋር መታወቅ ያለበት አህለል_ኪታብ,ሲባል ክርስቲያን እና የሁዳ መሆኑን ልብ ማለት አለብን አላህም በቁርአኑ ላይ እንዲህ ብሏል፦
لَمۡ يَكُنِ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ مِنۡ أَهۡلِ ٱلۡكِتَٰبِ وَٱلۡمُشۡرِكِينَ مُنفَكِّينَ حَتَّىٰ تَأۡتِيَهُمُ ٱلۡبَيِّنَةُ....
እነዚያ ከመጽሐፉ ባለቤቶች ከአጋሪዎቹም የካዱት ግልጹ አስረጅ እስከ መጣላቸው ድረስ (ከነበሩበት ላይ) ተወጋጆች አልነበሩም፡፡

إِنَّ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ مِنۡ أَهۡلِ ٱلۡكِتَٰبِ وَٱلۡمُشۡرِكِينَ فِي نَارِ جَهَنَّمَ خَٰلِدِينَ فِيهَآۚ أُوْلَٰٓئِكَ هُمۡ شَرُّ ٱلۡبَرِيَّةِ". 
እነዚያ ከመፅሐፍ ሰዎች የካዱት፣ አጋሪዎቹም በጀሀነም እሳት ውስጥ ናቸው፤ በውስጧ ዘውታሪዎች ሲኾኑ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ ክፉ ናቸው፡፡ [በይና 1-6]

وقال "قَٰتِلُواْ ٱلَّذِينَ لَا يُؤۡمِنُونَ بِٱللَّهِ وَلَا بِٱلۡيَوۡمِ ٱلۡأٓخِرِ وَلَا يُحَرِّمُونَ مَا حَرَّمَ ٱللَّهُ وَرَسُولُهُۥ وَلَا يَدِينُونَ دِينَ ٱلۡحَقِّ مِنَ ٱلَّذِينَ أُوتُواْ ٱلۡكِتَٰبَ حَتَّىٰ يُعۡطُواْ ٱلۡجِزۡيَةَ عَن يَدٖ وَهُمۡ صَٰغِرُونَ".

ከእነዚያ መጽሐፍን ከተሰጡት ሰዎች እነዚያን በአላህና በመጨረሻው ቀን የማያምኑትን፣ አላህና መልክተኛው እርም ያደረጉትንም እርም የማያደርጉትንና እውነተኛውንም ሃይማኖት የማይቀበሉትን እነርሱ የተዋረዱ ኾነው ግብርን በእጆቻቸው እስከሚሰጡ ድረስ ተዋጉዋቸው፡፡ [ተውባ 29]

⓶ {ማኒዕ ዘካት} ዘካ የከለከሉ አካላት ላኢላሀ ኢለላህ ሙሐመድ ረሱሉሏህ ይሉ ነበር ይህ ከመሆኑ ጋር አቡበከር ሲዲቅ
አከፈራቸው ተጋደላቸው ከእነሱ የሞቱትንም
የእሳት ናቸው በማለት መሰከረባቸው።

➡️አቡ ሁረይራ ረዲየላሁ እንሁ እንደዘገበው
የአላህ መልዕክተኛ በሞቱ ጊዜ አቡከር ሲዲቅ ከከፈሩ የአረብ ጎሳዎች አከፈረ
ኡመርም ይሄኔዬ እንዲህ አለው እንዴት ሰዎችን ትጋደላለህ የአላህ መልዕክተኛ
ሰዎችን እንድጋደል ታዝዣለሁ እስከሚሉ ድረስ እሷን ካሉ ከእኔ
ገንዘባቸውም ሆነ ደማቸውም እርም ነው
የላኢላሀ ኢለላህ ሀቅ ሲቀር ምርመራቸው
አላህ ዘንድ ነው ብለው ሳሉ ?አለ!!

' አቡበከርም አለ ፦ ወላሂ በሶላት እና በዘካ
መካከል የለያየ የሆነ አካል እጋደላችዋለሁ
ዘካ ተገቢ የሆነ ገንዘብ ነው
ኡመርም አለ ፦

⓷" {በኒ ሀኒፋ} ላኢላሀ ኢለላህ ሙሐመደ ረሱሉሏህ ይሉ ነበር ይህ ከመሆኑ ጋር ሙሰይለማ {አል_ኸዛብ} እጅግ ውሸታሙ
የሆነውን ነብይ በማለት እውነት አሉ በዚህ
ንግግራቸው [ኩፋር] ካሃዲ ሆኑ ሰሐቦች ተጋደሏቸው በጥዋቱ በማለዳ ዘመቱባቸው
ሴቶችን እና ህፃናቶችን ማረኩባቸው

ሌሎችም ህዝቦች ከቀደሞቶች ብዙ ምሳሌ
የሚሆኑ አሉ ለናሙና ያህል ይህን ከጠቀሰን

የዚህ ዘመን ሰዎች ደግሞ
ሙሐመደ ረሱሉሏህ ይላሉ
ከአላህ ውጭ ያለን አካል ይፈራሉ ለምሳሌ፦
ሸሆቹ ማታ እባብ ተመስለው ይመጣሉ የለተያዩ ቆሻሻ ሽርኪያት ያለበትን ቃል እያሉ
ከአላህ ውጭ ፉጥራንን ይፈራሉ

ከአላህ ውጭ ሌላን አካል ይከጅላሉ
ህግ እና ስርዓትን ከአላህ ወጭ እንደ
ኩፋሮችን ይወዳጃሉ፤ቀብር ለቀብር
ተመፅኖ ያሰማሉ ው ብይናቸው እነዛም ላኢላሀ ኢለላህ አልጠቀማቸውም የአሁኖቹም የኛዎች ዘመን እነ ፋጡማ እና አህመድ ተብዬዎችም አይጠቅማቸውም።

👈 " የት ነው እሄን እውነታ የሚፃረር ለዚህ ንግግር እሱ ዘንድ ያለውን ያምጣ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው⭕️

هَاتُوا بُرْهَانَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ صَادِقِينَ 📝

✍ሙባረክ ሰኢድ
╭─┅───═ঊঊঈ═───┅─╮
   📲 💬
╰─┅───═ঊঊঈ═───┅─╯
141002
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 logo
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚

۰۵ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۰۶:۲۴

" መንሐጅን በግጥም አጠር ፣ባለች

وإِذَا سُئِلْتَ بِمَا جَهِلْتَ فَلا تَكُنْ
مُتَحَاذِقًا مُتَسَرِّعًا بِجَوَابِ
" አንተ በማታቀው ነገር በተጠየቅ ጊዜ
በመልስ እራስህን ተከሉፍ የሚያስገደድ
አትሁን
العِلْـمُ بَحْرٌ لا نَفَادَ لمَائِهِ
كَمْ قَالَ لا أَدْرِي أُوْلُو الأَلْبَابِ
እውቀት ባህር ነው የእውቀት ባህሩ ጠፊ
አደለም ስንት እና ስንት አሊሞች አሉ ሲጠየቁ
አላቅም የሚሉ
لا عِلْمَ عَنْدِي لَيْسَ عَيْبًا قَوْلُها
العَيْبُ أن يُفْتَى بِغَيْرِ صَوَابِ
እኔ ዘንድ እውቀት የለኝም ማለት ንግግሯ አይብ [ነውር] አደለም
አይብ {ነውር} የሚባለው ያለ ምንም
ሀቅ ፈትዋ መስጠት ነው።

📲
149000
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 logo
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚

۰۵ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۰۶:۲۴

🚫  

❗️

 ሺዓዎች ( ኢራኖች )  ለምንድነው ከዐልይ ኢብኑ አቢጧሊብ ልጆች ውስጥ ሑሴንን ብቻ ለይተው በመውደድ ስም የሚያመልኩት ?
ይህ ብቻ አይደለም 12 የሺዓ መሪዎች የሑሰይን ዘሮች መሆናቸውንስ ያውቃሉን ? የዐልይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ልጆችስ 11 መሆናቸውንስ ያውቃሉን ? እንግዲያውስ መጀመሪያ የሑሰይን የእናትና የአባት ወንድሞቹን እንወቅ ።

    ➩   እነርሱም የሚከተሉት ናቸው : –

⓵➩ሑሰይን ኢብኑ ዐልይ ኢብኑ አቢጧሊብ
⓶➩ ሐሰን        
⓷ ➩ ሙሕሲን   
⓸➩አል ዐባስ   
⓹ ➩ ሂላል          
⓺ ➩ዐብዱላህ    
⓻➩ ጀዕፈር         
⓼ ➩ ዑስማን        
⓽ ➩ ዑበይዱላህ   
⓾ ➩ አቡ በከር     
⓵⓵ ➩ዑመር          

   🛑 እነዚህ ሁሉ የዐልይና የፋጢማ ልጆች ናቸው ። የነብዩ ቤተሰብ ( አህሉል በይት) ናቸው ። እሺ በሺዓዎች ባንዲራ ላይ ያ ሐሰን ፣ ያ ሙሕሲን ፣ ያ ዐባስ የሚል ተፅፎ አይታችሇልን ???
መልሱ አላየንም ነው ። ታዲያ ለምንድነው ያ ሑሰይን የሚል የተፃፈበት ? 

   ❗️አስገራሚው መልስ : –
  በዑመር ዘመነመንግስት ከፋርስ ጋር በተደረገው ጦርነት ሙስሊሞች አሸንፈው የኪስራን ንጉስ ገለው የተሸነፉትን ይማርካሉ ። ከሙርከኞቹ ውስጥ የዝደጅረድ የተባለው ንጉሳቸው ሴት ልጅ ሸህርባኑ የተባለች ልጅ ነበረች ። እቺን ልጅ ዑመር ለሑሰይን ይሰጡትና ያገባታል ። ከሷም ልጆች ይወልዳል ። እንግዲህ ሺዓዎች ( ኢራኖች) ሑሰይን አማቻቸው ነው ። የንጉሳቸውን ልጅ ያገባ በመሆኑ ነው በመውደድ ስም የሚያመልኩት ። በዚህም ሺዓዎች የነብዩን ቤተሰብ ሳይሆን የሚወዱት የንጉሳቸውን ቤተሰብ ፋርሳዊያንን ነው ። ነገር ግን ሙስሊሞችን ለመሸንገል የነብዩ ቤተሰቦችን እንወዳለን ይላሉ ። 
፤
በጣም የሚገርመው የሑሰይን ከርበላእ ላይ መገደል ዋናው ተጠያቂ ሺዐዎች ናቸው ። ራሳቸው ገለው ራሳቸው ያለቅሳሉ አላህ ይግደላቸውና ። ታዲያ ሺዓዎች ስለሚወዱት ነው እንዴ ጠርተው ያስገደሉት አይደለም ነገር ግን የፋርሳዊያን ዘር ካስገኘላቸው በኋላ የነብዩ ዘር ስለማይፈልጉ ነው ያስገደሉት ። ይህ ነው የሺዓዎች እውነታ ልብ ያለው ልብ ይበል ።📍

ሺዓ ማለት የአላህ እና የነብዩ ጥላት እና የኡመታቸው ጥላት ነው ሺአ ከየሁዳ በምንም ለይቼ አላየውም እንደነሱ ካፊር
ቆሻሻ የለም


🔖📲
157002
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 logo
እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚

۰۵ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۰۶:۲۴

{وَإِن تُطِعْ أَكْثَرَ مَن فِي الْأَرْضِ يُضِلُّوكَ عَن سَبِيلِ اللَّهِ ۚ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا الظَّنَّ وَإِنْ هُمْ إِلَّا يَخْرُصُونَ} (116)الأنعام،

ويقول سبحانه{ولكنّ أكثرهم لا يعلمون }الأعراف (187)

✍🏼...

فالميزان ليس هو الكثرة والقلة، بل الميزان هو الحق -وإن كان واحداً -فإنه هو المصيب وهو الذي يجب الإقتداء به ،وإن كانت الكثرة على باطل فإنه يجب رفضها وعدم الإغترار بها، فالعبرة بالحق ،ولذلك يقول العلماء: الحق لا يُعرف بالرجال ،وإنما يُعرف الرجال بالحق .

👈🏻فمن كان على الحق فهو الذي يجب الاقتداء به.

📚شرح مسائل الجاهلية:40

🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁

📨
149000

Showing 20 of 20 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 درباره چیست؟+

እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 (@ewnetega) یک کانال تلگرام در دسته مذهب در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۲۸۸ مشترک در tgdio دارد.

چطور به እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 (@ewnetega) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @ewnetega بروید و رایگان عضو شوید.

آیا እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 کانال خوبی در مذهب است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۲۸۸ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه مذهب مقایسه کنید.

آمار و پست‌های እውነተኛ የሰለፎች የአቂዳ እምነት 📚 را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @ewnetega را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.