ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ Telegram channel photo

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™

@etho_united_empirePublic Channel

➪ይህ የታላቁ የማንቸስተር ዩናይትድ ዜናዎች 24 ሰዓት ያለ ማቋረጥ ከሀገር ውስጥም ሆነ ከባህር ማዶ በብርሃን ፍጥነት የምናደርስበት እናም ጨዋታ በቀጥታ የሚስተላለፍበት የተለያዩ እግር ኳሳዊ ትንተናዎች የምንሰጥበት ቻናል ነው ። ◾️ለሀሳብ እና ጥያቄ ፦ @Lijcj7

فوتبالفارسیایران

7

Last views

۶۰۰ (600 subscribers)
عضو
—
Rating
41
Total Posts
Oct 16, 2026, 2:23 PM
به‌روزرسانی شده
Apr 17, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™
Username@etho_united_empire
Categoryفوتبال
Languageفارسی
Countryایران
عضو600
Channel TypePublic Channel
Created۲۸ فروردین ۱۴۰۵
Last Updated۲۴ مهر ۱۴۰۵ • ۶ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#27817+106
رتبه‌بندی زبان
#2757+13
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#236+4

رشد مشترکان

مجموع: 60030 Days growth: +6612.4%
09/1709/2209/2710/0210/0710/1210/16
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
17:09:2026534
18:09:2026534
19:09:2026529
20:09:2026529
21:09:2026529
22:09:2026529
23:09:2026529
24:09:2026529
25:09:2026529
26:09:2026529
27:09:2026529
28:09:2026529
29:09:2026529
30:09:2026529
01:10:2026529
02:10:2026529
03:10:2026529
04:10:2026529
05:10:2026529
06:10:2026529
07:10:2026529
08:10:2026529
09:10:2026529
10:10:2026529
11:10:2026529
12:10:2026529
13:10:2026529
14:10:2026529
15:10:2026529
16:10:2026600
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 13:04:2026436
Week of 20:04:2026436
Week of 27:04:2026436
Week of 04:05:2026440
Week of 11:05:2026440
Week of 18:05:2026440
Week of 25:05:2026440
Week of 01:06:2026440
Week of 08:06:2026440
Week of 15:06:2026440
Week of 22:06:2026440
Week of 29:06:2026440
Week of 06:07:2026478
Week of 13:07:2026478
Week of 20:07:2026478
Week of 27:07:2026478
Week of 03:08:2026478
Week of 10:08:2026478
Week of 17:08:2026516
Week of 24:08:2026516
Week of 31:08:2026527
Week of 07:09:2026534
Week of 14:09:2026529
Week of 21:09:2026529
Week of 28:09:2026529
Week of 05:10:2026529
Week of 12:10:2026600
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 2026436
May 2026440
June 2026440
July 2026478
August 2026527
September 2026529
October 2026600
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
2026600

آخرین پست‌ها

[ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ](https://t.me/addlist/VYk6kiap4XM1MzE0) ✅

                    JOIN

ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

⚡️ Waver 👉 @premiumwaver
270012
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ logo
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۲۴

Photo
⚽️ Daily Mail: ማንቸስተር ዩናይትድ የብራይተንን የግራ ተከላካይ ፈርዲ ካዲዮግሉን እንደ አማራጭ እየገመገመው ነው።

በተለይም ዩናይትድ የግራ ተከላካይ ቦታን ለማጠናከር እየፈለገ ሲሆን፣ Lewis Hall አሁንም ዋና ኢላማው እንደሆነ ዘገባዎች ያመለክታሉ።

ካዲዮግሉ ግን ከተመረመሩት አማራጮች አንዱ ነው።

📰 ምንጭ፦ Daily Mail
570013
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ logo
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۲۴

Photo
🚨🇨🇮 ሌኒ ዮሮ የዓለም አቀፍ ታማኝነቱን ከፈረንሳይ ወደ ኮትዲቯር ቀይሯል!

🔴 የማንቸስተር ዩናይትድ ተከላካይ ሌኒ ዮሮ ከአሁን ጀምሮ “ዝሆኖቹ” (The Elephants) በመባል ለሚታወቀው የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን ለመጫወት ወስኗል ተብሏል።

🇫🇷 ዮሮ በተለያዩ የፈረንሳይ የወጣቶች ብሔራዊ ቡድኖች፣ ከU17 እስከ U23፣ ተጫውቷል።

🇨🇮 ከኮትዲቯር ጋር ያለው ግንኙነት በአባቱ የኮትዲቯር ዝርያ የመጣ ሲሆን፣ ይህ ውሳኔ በመጪው የመስከረም የዓለም አቀፍ እረፍት ለኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን ሊጠራ ያደርገዋል ተብሎ ይጠበቃል።

🔥 ይህም ለኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን ትልቅ ጭማሪ ሲሆን፣ ዮሮ ከማንቸስተር ዩናይትድ ባልደረባው አማድ ዲያሎ ጋር በብሔራዊ ቡድኑ ሊጫወት ይችላል።
660014
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ logo
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۲۴

Photo
ዚርኪዜ ወደ አሮጊቷ ጁቬንቱስ የሚያደርገው ዝውውር ያበቃለት ነገር ይመስላል ።

ቮልትማድን አስፈርመዋል ።
570012
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ logo
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۲۴

Photo
📋 ማንቸስተር ዩናይትድ 5–2 ኢፕስዊች | የተጫዋቾች ደረጃ አሰጣጥ 🔥

🔥 በኦልድ ትራፎርድ እጅግ አስደናቂ የአጥቂ ብቃት!

ዩናይትድ 5 ጎሎችን አስቆጥሮ እድል ከእድል በኋላ መፍጠር ችሏል።

ዩናይትድ 33 ሙከራዎችን አድርጎ ነበር።

👑 ብሩኖ ፈርናንዴስ የጨዋታው ኮከብ ነበር፦

⚽ 3 ጎሎች
🅰️ 1 አሲስት
⭐ 10.0 ደረጃ

⚡ በአጠቃላይ ዩናይትድ ከቀድሞው ጨዋታ በጣም የተሻለ አቋም አሳይቷል፤ በተለይም በአጥቂ ክፍሉ ላይ ያለማቋረጥ ስጋት በመፍጠር ብዙ የጎል እድሎችን ፈጥሯል።

🤔 በእነዚህ የተጫዋቾች ደረጃ አሰጣጦች ትስማማላችሁ?

👇 አስተያየታችሁን ከታች በኮሜንት ክፍል ያሳውቁን!
490012
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ logo
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۲۴

የማንቸስተር ዩናይትድ የዝውውር ኮሚቴ የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከመዘጋቱ በፊት የመጨረሻ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። የአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድን በክረምቱ የመሃል ሜዳ ክፍሉን በአንድሬ ሳንቶስ፣ ዩሪ ቴሌማንስ እና ካርሎስ ባሌባ ማጠናከሩ የሚታወስ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የቀሩትን ክፍተቶች ለመድፈንና ተጫዋቾችን ለመሸኘት የሰዓታት ሽሚያ ላይ ይገኛል። ትኩረት የተሰጣባቸው ቦታ ደሞ…
550012
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ logo
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™

۱۴ شهریور ۱۴۰۵، ۱۵:۲۴

Photo
የማንቸስተር ዩናይትድ የዝውውር ኮሚቴ የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከመዘጋቱ በፊት የመጨረሻ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል።

የአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድን በክረምቱ የመሃል ሜዳ ክፍሉን በአንድሬ ሳንቶስ፣ ዩሪ ቴሌማንስ እና ካርሎስ ባሌባ ማጠናከሩ የሚታወስ ሲሆን፣

አሁን ደግሞ የቀሩትን ክፍተቶች ለመድፈንና ተጫዋቾችን ለመሸኘት የሰዓታት ሽሚያ ላይ ይገኛል።

ትኩረት የተሰጣባቸው ቦታ ደሞ የግራ መስመር ተከላካይ ቦታ እና የፊት መስመር አጥቂ ላይ ነው።
610012
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ logo
ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™

۰۸ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۱۲:۵۷

34 ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                ⏰ 80'

ማን ዩናይትድ 2-0 ብሬንትፎርድ
#ካስሚሮ 11'
#ሼስኮ 43'

🏟  ኦልድትራፎርድ
730012

Showing 30 of 41 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ درباره چیست؟+

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ (@etho_united_empire) یک کانال تلگرام در دسته فوتبال در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۶۰۰ مشترک در tgdio دارد.

چطور به ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ (@etho_united_empire) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @etho_united_empire بروید و رایگان عضو شوید.

آیا ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ کانال خوبی در فوتبال است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۶۰۰ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه فوتبال مقایسه کنید.

آمار و پست‌های ኢትዮ ማን ዩናይትድ ኢምፓየር ™ را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @etho_united_empire را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.