ዕቡህ ብዕር Telegram channel photo

ዕቡህ ብዕር

@ebuhbhrPublic Channel

በ ዕቡህ ብዕራችን የሁሉንም ደጃፍ እያንኳኳን ስሜቶቻቸውን እንዳስሳለን. ብዕራችን ያቀለመውን በግጥም እያዋዛን ለእናንተ እናደርሳለን. ✍️ እንኳን ደህና መጣቹ ለማንኛውም ሀሳብ ፣ አስተያየት እና ጥያቄ @Tirrubel @ediwub @poempen ልታናግሩን ትችላላቹ🖋️

دسی (Desi)فارسیایران

100

Last views

۲k (1,976 subscribers)
عضو
—
Rating
44
Total Posts
Oct 16, 2026, 11:18 PM
به‌روزرسانی شده
Apr 22, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameዕቡህ ብዕር
Username@ebuhbhr
Categoryدسی (Desi)
Languageفارسی
Countryایران
عضو1,976
Channel TypePublic Channel
Created۲ اردیبهشت ۱۴۰۵
Last Updated۲۴ مهر ۱۴۰۵ • ۵ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#17040+68
رتبه‌بندی زبان
#1731+6
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#640-5

رشد مشترکان

مجموع: 2.0K30 Days growth: +34321%
09/1709/2209/2710/0210/0710/1210/16
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
17:09:20261,633
18:09:20261,633
19:09:20261,783
20:09:20261,783
21:09:20261,783
22:09:20261,783
23:09:20261,783
24:09:20261,783
25:09:20261,783
26:09:20261,783
27:09:20261,783
28:09:20261,783
29:09:20261,783
30:09:20261,783
01:10:20261,783
02:10:20261,783
03:10:20261,783
04:10:20261,783
05:10:20261,783
06:10:20261,783
07:10:20261,783
08:10:20261,783
09:10:20261,783
10:10:20261,783
11:10:20261,783
12:10:20261,783
13:10:20261,783
14:10:20261,783
15:10:20261,783
16:10:20261,976
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 20:04:20261,475
Week of 27:04:20261,475
Week of 04:05:20261,520
Week of 11:05:20261,520
Week of 18:05:20261,520
Week of 25:05:20261,520
Week of 01:06:20261,520
Week of 08:06:20261,520
Week of 15:06:20261,520
Week of 22:06:20261,520
Week of 29:06:20261,520
Week of 06:07:20261,526
Week of 13:07:20261,526
Week of 20:07:20261,526
Week of 27:07:20261,526
Week of 03:08:20261,526
Week of 10:08:20261,526
Week of 17:08:20261,497
Week of 24:08:20261,497
Week of 31:08:20261,484
Week of 07:09:20261,633
Week of 14:09:20261,783
Week of 21:09:20261,783
Week of 28:09:20261,783
Week of 05:10:20261,783
Week of 12:10:20261,976
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 20261,475
May 20261,520
June 20261,520
July 20261,526
August 20261,484
September 20261,783
October 20261,976
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
20261,976

آخرین پست‌ها

ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۲۶ مهر ۱۴۰۵، ۲۱:۲۴

Voice
#University_Life_Lesson
#Part_2

ያስተዋለ ይጠቀምበታል....ህይወታቹን ባለማወቅ ከማበላሸታቹ በፊት ይሄን አድምጡት 40 ደቂቃ በዋዛ ፈዛዛም ያልቃል።

Thanks For Listening 😊

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
221005
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۲۶ مهر ۱۴۰۵، ۰۵:۰۰

Voice
#University_Life_Lesson
#Part_1

Freshmans ይቺ 20 ደቂቃ ከብዙ ስለምትታደጋቹ ስሟት። University ላሉ ወዳጆቻቹ ላኩላቸው🙏

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
246006
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۲۴ مهر ۱۴۰۵، ۰۱:۵۰

Voice
#ይቅር_በሉ
#But_Do_Not_Give_Second_Chances

እንጠላቹዋለን ያሉን ሳይሆኑ እንወዳቹዋለን ያሉን ናቸው የገደሉን !

የሰማ ጆሮ ከሞቱ ይተርፋል....አድምጡት

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
389008
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۲۰ مهر ۱۴۰۵، ۰۲:۱۰

#ክፍል_1 #100%_እውነተኛ_ታሪክ #እስከመጨረሻው_ይነበብ መንገድ ዳር ቢዝነስ ለመስራት ቆማ አገኘዋት.....ፀጉሯ እንደነገሩ ተያይዟል። ግራጫ ቲሸርትና ውሃ ሰማያዊ ቱታ ለብሳለች። ከንፈሯ በቀይ Lipstick ተኩሏል። በግራ እጇ ጊዜዋን ምታሰላበት ሰዓት አስራለች። ከለበሰችውና ካጠለቅችው ሁሉ የተጫማችው ጥቁር ጫማ ስለ ኑረቷ ፍንጭ ሰጠኝ! ለብርድ እንኳን የሚሆናትን ሹራብ አለበሰችም....ፊቷ ላይ…
568003
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۹ مهر ۱۴۰۵، ۱۳:۴۶

Photo1/2
#መልካም_ልደት_እሜቴ_ኤደን 😁

ዛሬ ዕቡህ ብዕር አሀዱ ተብሎ እንዲጀመር ምክንያት የሆነችው ፣ ስደክም እያበረታች ፣ ሀሳብ ሳጣ ሀሳቧን እያካፈለች ከእኔ ጋር ለብዙ ዓመታት ያለመታከት ብዙ ርቀትን አብራኝ የመጣችው....ስራዎቻችን ከእኛ አልፈው ለሌላው መጥቀም እንደሚችሉ እንድገነዘብ ፣ እንድረዳ ያደረገችኝ ሴት ልደት ነው !
.
አንድአንዴ Social Media Quality የሆኑ ሰዎችን ያስተዋውቃቹዋል....በህይወቴ ውስጥ ከማውቃቸው Quality ሰዎች ውስጥ አንዷ ናት። ይሄ ቻናል ያለሷ ታሪክ ነበር....በእሷ ጥረት ፣ በእሷ እገዛ የምታዩት ጥሩቤል ለዚህ በቅቷል።
ቶጳዝዮን እና ዕቡህ ብዕር ቻናሎች ብቻ አይደሉም ታሪክም ናቸው ፣ Diaryም ናቸው። ሳቃችንም ፣ ዕንባችንም ሰፍሮባቸዋል።
.
ግን ታድያ ይሄ ሁሉ የሆነው በሷ ነውና ውድ ቤተሰቦቼ የ ቶጳዝዮን ባለቤትን እንዲሁም የዕቡህ ብዕር ( Pro Adminንና መስራች ) ኤደን ታደሰን ( @ediwub ) መልካም ልደት በሉልኝ

መልካም ልደት ኤደን ቀሪ ዘመንሽ በንስሃ የተሞላ ይሁን ✨ ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ🙏

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
5400013
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۹ مهر ۱۴۰۵، ۰۴:۲۳

Photo1/2
#ክፍል_1
#100%_እውነተኛ_ታሪክ
#እስከመጨረሻው_ይነበብ

መንገድ ዳር ቢዝነስ ለመስራት ቆማ አገኘዋት.....ፀጉሯ እንደነገሩ ተያይዟል። ግራጫ ቲሸርትና ውሃ ሰማያዊ ቱታ ለብሳለች። ከንፈሯ በቀይ Lipstick ተኩሏል። በግራ እጇ ጊዜዋን ምታሰላበት ሰዓት አስራለች። ከለበሰችውና ካጠለቅችው ሁሉ የተጫማችው ጥቁር ጫማ ስለ ኑረቷ ፍንጭ ሰጠኝ! ለብርድ እንኳን የሚሆናትን ሹራብ አለበሰችም....ፊቷ ላይ የታዳፈነ ሳግ ይታያል። አሳዘነችኝ..የዛሬን እንኳን ላሳርፋት ብዬ መኪናዬን ከቆመበት ወዳለችበት በዝግታ አስጠግቼ ቆምኩ።
እሷን ብዬ መምጣቴ ስለገባት ወደ መስኮቱ ተጠግታ

<<ልግባ ? >> ስትል ጠየቀችኝ

ግቢ አልኳት!
ልቅም ያለች ቆንጆ ናት! ውበቷ አይደል ለንክኪ ለዐይን ያሳሳል። ህይወት ክፋቷ አጣጣሏ አይታወቅም።

<<  እ ክፍል እንያዝ ወይስ እቤትህ ነን ? >>
( ከልብ ካልሆነ ብልጭ ከሚል ፈገግታዋ ጋር )

የጠየቅችኝ ጥያቄ ነበር!

የፈለኳት እንዳሰበችው ለ ቢዝነስ እንዳልሆነና ከርቀት ሁኔታዋን አስተውዬ ብርድ እንዳይመታት እና ይሄን ቀን በሰላም ወደ ቤቷ ሄዳ እንድታርፍ ዛሬ ቢዝነስ ምትሰራበትን ብር ልሰጣት እንደሆነ ነገርኳት።

ሳቀች ! ከደቂቃዎች በኃላ አይ እመብርሃን ብላ እምባዋ ተዘረገፈ። ደነገጥኩ! በጎ ባሰብኩ ምነው በቀረብኝ እስክል ድረስ ክው አልኩኝ! ላረጋጋት መጣሬን ቀጠልኩ። ከደቂቃዎች ተማፅኖ በኃላ ዕንባዋን ጠራረገችና

<< ታውቃለህ ለልጄ በዚህ ወር ምንም ሳልክላት ብዬ ነው እንጂ እያመመኝ ነው የወጣሁት! ማርያምን አበርቺኝ ብሞት እንኳን ለልጄ ነው መንገዴን አደራ ብዬ በረከሰ አንደበቴና ገላዬ ተማፅኛት ነበር የወጣሁት!
>
ድጋሚ ማልቀሷን ቀጠለች.....

ክፍል 2.........ይቀጥላል!

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirubel
501006
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۸ مهر ۱۴۰۵، ۲۱:۲۰

Voice
#ዩኒፎርም_ካወለቃቹ_በኃላ_ህይወት_ቀላል_አይደለችም

Highschool ተማሪ የሆናቹ Or Highschool የሚማር ወዳጅ ያላቹ Share አርጉት ! በጣም ታተርፉበታላቹ ሌሎቻቹም ከልብ አድምጡት It's not limited to highschool students.

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
2,320006
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۸ مهر ۱۴۰۵، ۰۳:۲۱

Photo1/2
አቅፌ እንደምወዳቸው ብነግራቸው ደስ ይለኛል ! ግን ባቀፍኳቸው ቅፅበት ስለታቸውን ጀርባዬ ላይ ያሳርፉታል።

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
5750012
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۶ مهر ۱۴۰۵، ۱۴:۲۵

Voice
#The_Only_Life_Lesson_You_will_Need_Toward_Revenge

ይኼን Life Lesson ከልባቹ አድምጡት
I know it's longer than usual ግን በጣም ይጠቅማቹዋል....it will change your perspective.

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
2,730005
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۵ مهر ۱۴۰۵، ۲۱:۱۵

Photo1/2
#PERSONAL_POV

ሲዖል ሲባል የአብዛኛው ሰው አይምሮ የሚንቦገቦግ እሳት እና ጨለማ ስፍራን ነው የሚስለው...ግን ትክክለኛው የሲዖል ገፅታ እንደዛ አይመስለኝም ። እግዚአብሔር የፍቃድ አምላክ ነው...ያ ማለት እሱን እንድንመርጠው አያስገድድም Free will ሰጥቶናል! ሲዖልም አንዱ የእግዚአብሔር Free will መገለጫ ነው።

ዳቢሎስ ከእሱ ማፈንገጥን ሲመርጥ አላጠፋውም! ይልቁንም እርሱ የሌለበትን ስፍራ አዘጋጅቶ ሰጠው! አምላክነትን ሲሻ እሱ የሌለበትን ግዛት ሰጥቶ ለመረጡት አምላክ ይሆን ዘንድ ምርጫውን አከበረለት። ሲዖል ማለት ከእግዚአብሔር መነጠልን የመረጡ ነፍሶች መገኛ ነው! ማቴዎስ 13:40 ላይ ስለ ሲዖል ሲናገር የጠቀሰው እሳት ፥ በዓለም የምናውቀውን እሳት ሳይሆን በሲዖል ያሉ ነፍሳት ልባቸው ውስጥ የሚነደውን የፀፀት እሳት ቢሆንስ?

ስንናደድ ተቃጠልኩ እንል አይደል....ፀፀትም እኮ ያቃጥላል 🤷‍♂

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
645007
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۴ مهر ۱۴۰۵، ۱۲:۴۲

Photo1/2
ብዙ ሰው ሲጎዳ ወደ ልቡ ያደላል ! ( አይምሮስ? )ልብ ድልድይ ነው ቢፈርስም ይጠገናል ፥ አይምሮ ግን መዝገብ ነው አንዴ የሰፈረበትን አፈር እስከሚለብስበት ቀን ድረስ አይዘነጋም። ልብ ማለት ያ እሳት አትንካ እየተባለ የሚነካው ቀዥቃዣ ህፃን ነው። አይምሮ ደሞ በልጁ መቃጠል የሚታመመው እና እሱን ለማከም ደፋ ቀና የሚለው አካል ነው።
.
ከባድም ጥሩም ፣ ደስ የሚልም የሚያሳዝን ብላቹ የሰየማቹዋቸው ጊዚያት በሙሉ የሰፈሩት አይምሮ ላይ እንጂ ልብ ላይ አይደለም። ልብ በየትኛውም ቅፅበት እንደ አምላኩ ያነገሰውን እንደ ሰይጣን ሊጥል ፤ እንደ ሰይጣን የጣለውን ደግሞ እንደ አምላኩ ሊያነግስ ይችላል...የገፈቱ ቀማሽ መዝጋቢው እንጂ ሰያሚው አይደለም።
.
አይምሮ is so underrated....

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
2,9200014
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۰۴ مهر ۱۴۰۵، ۱۳:۳۲

Photo1/2
በብላቴና ላይ አምላክ ተገለጠ
‎ሟች የተባለው ነፍስ ከሞት አመለጠ
‎በመከራው ሁሉ ሰሪዋ አልተዋትም
‎ያድነኛል አለች አላሳፈራትም !

ማዕዶትዬ ከነበረባት Cancer ድናለች 🥹
አያቹ ግን አይደል የእግዚአብሔርን ስራ ! አያቹ አይደል ግን በምንም ውስጥ ብንሆን እንደማይተወን....እግዚአብሔር ይመስገን.

አማልጅኝ ያለቻት ማርያም አቀፈቻት
በሰው ማይቻለውን እርሷ አሻገረቻት ✨

ያመነችው አምላክ አላሳፈራትም

ከዚህ በላይ ምናገርበት ቃል የለኝም.....ንጉሥ ይዘን ለባሪያ አንስገድ ሊያድነን የታመነው ከበራችን ነው ✨

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
4,3000029
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۰۲ مهر ۱۴۰۵، ۲۲:۱۴

Photo1/2
ትመጣለች ብዬ ጀንበር በማለዳ
‎መስኮቴን ለመክፈት ችኩል ስሰናዳ
‎እንደ ፀለመ ነው !
‎ይነጋል ባልኩት ቀን ጨለማው በረታ
‎ፀሐይን ስጠብቅ ምን ልትልክ ነው ጌታ?

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
1,0200018
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۰۲ مهر ۱۴۰۵، ۰۱:۱۷

Photo1/2
ሞት ሆይ ልምጣ አትበል ግድ የለም ታገሰኝ
በስጋ እና ደሙ አምላክ እስኪያነግሰኝ !

....ጥቂት ጊዜ ጠብቅ እንዳታሳንሰኝ

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
1,3400027
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۰۱ مهر ۱۴۰۵، ۱۰:۵۱

Photo1/2
አይበጀኝም ብዬ የጥፍሬ ገፅታ
ምላጭ አስታትኬ የቆረጥኩት ለታ
ገላባ ያልኩት ሲወድቅ ቁልቁል ከመሬቱ
ስንቅ አገኘን ብለው ጉንዳኖች ዘመቱ
አወይ ዓለም አጃይብ ተፈጥሮ
ለአንዱ አረባው ያለው ለሌላው ነው ኑሮ !

[ ጥሩቤል ]

@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
2,0500011
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۲۲:۲۲

#ስጠኝ_ስትሰጥ_አይቻለሁ

የእናቴ የሁልጊዜ ጸሎት ነች ።አንድ ቀን እንዲህ ብዬ ጠየኳት?
“የሽዬ ይችን ጸሎት ትወጃታለሽ ለምንድን ነው የምትደጋግሚያት?”
“አይ ልጄ ይስጠኝ ሲሰጥ.... አይቸዋለሁ”
“አምላክን ነው ?”
“እና አባትህን ነው ?” ስቄ ዝም አልኩ .....ከትንሽ ቆይታ በኋላ እንዲህ ተረከችልኝ
“ድሮ ነው ያኔ በደጉ ዘመን አንድ ድሃ ገበሬ ነበር። ጫካ ገብቶ እንጨት ሰብሮ ተሸክሞ ከተማ አምጥቶ ሸጦ ቤተሰቡን የሚያስተዳድር .... አንዴ ታዲያ እንደተለመደው እንጨቱን ሰብሮ ተሸክሞ ወደ ቤቱ ሊሄድ ሲል ይደክመውና አንዱ ዛፍ ስር ደገፍ ይላል ። ከቆይታዎች በኋላ ሙዳ ስጋ የያዘ ትልቅዬ አሞራ ሰውዬው ከተቀመጠበት ዛፍ ፊት ለፊት ካለ ዛፍ ያርፍና በማንቁርቱ ሊበላ ሲጣደፍ ድንገት ስጋው ይወድቃል ይሄኔ እጥፍጥፍ ብሎ ተኝቶ የነበረ አንድ ከሲታ ውሻ አይኖቹን ባለማመን ሙዳ ስጋ ው ላይ ዘሎ ይከመርና እየተጣደፈ መብላት ሲጀምር ያ ምስኪን ሰው ይመለከታል ወደ ሰማይ አንጋጦም እንዲህ ይላል።
.
“አይ እግዛብሄር አንተኮ ታላቅ ነህ .....በርሃብ ሊሞት የነበረውን ውሻ እንዲህ በጥበብ ትመግበው ....ስራህ ግሩም ነው። እግዚአብሄር ሆይ እንግዲህ ስትሰጥ አይቼሃለሁና ለኔም ስጠኝ ....ስጠኝ ስትሰጥ አይቼሃለሁ” ብሎ ተናግሮ እንጨቱን ትቶ ባዶ እጁን ቤቱ ይደርሳል ባለቤቱም ያየችውን ባለማመን “አንተ ሰውየ ቤት ውስጥ የሚበላ ነገር እንደሌለ እያወክ እንዴት የሚሸጥ እንጨት ሳትይዝ ትመጣለህ?” “አይዞሽ አትፍሪ ይስጠኝ ሲሰጥ አይቸዋለሁ” ብሎ ጠፍር አልጋ ላይ ወጥቶ ተኛ:: ሚስት በቁጣ እየለፈለፈች ቀኑ መሸ:: ሊነጋጋ ሲል በአቆማዳ የሞላ ጠገራ ብር ሰርቆ ሲሮጥ የነበረ ሌባ አባራሪዎቹ እየደረሱበት እንደሆነ ሲያውቅ ከሰውዬው ጎጆ በራፍ ላይ አስደግፎት ይሮጣል። በማለዳ ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄድ የምትወደው የምስኪኑ ገበሬ ሚስት የጎጆዋን በራፍ ስትከፍት በአቁማዳ የሞላው ጠገራ ብር ወደቤቷ ግልብጥ ብሎ ይደፋል።
.
ይሄኔ ሃይለኛ እንቅልፍ ላይ የነበረውን ባለቤቷን ጸሎትህን ሰምቶሃል ተነስ ብላ ቀሰቀሰችው ምስኪኑም ያየውን ባለማመን “እግዚአብሄር ሆይ አመሰግንሃለሁ .... አሁንም ስጠኝ ሰትሰጥ አይቸሃለሁ” አለ ይባላል ልጄ፡፡

ከ TikTok ገፅ ( Abeni 🥰 )

ሳነብ ካገኘውት



https://t.me/tirrubel
7670012
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۲۲:۲۲

Video
#ኪዳን ( የመጨረሻ ክፍል )

አጭር ኢ-ልቦለድ ታሪክ
.
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ
.
#ለመመለስ_አልረፈደም

ክርስቶስ ሲሰቀል ሐዋርያት የተባሉት ሳይሆኑ ኃጥዓን ተብለው የተገፉት ናቸው ከስሩ የተገኙት !

ፀሃፊ እና አንባቢ :-  [ ጥሩቤል ]



https://t.me/tirrubel
2,210002
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۲۲:۲۲

Photo
ለምናልባት ቦታ......... 😌


ወላጅ እናትህ በድገት ብትከዳህ
ያፀድቃል ያልከው ሲኦል ቢነዳህ
ለፈውስ የዋልከው አጉል ቢጎዳህ
የስካሁን ውሎ
                     የስኮሁን ኑሮ
ቅዠት ነው ቢባል
አስበህዋል⁈

አለህ ወይ ትከሻ
አለህ ወይ መሸሻ
ህመም ማስታገሻ
አለህ ወይ ምንአልባት
ማረፍያ ምቶንህ በዛ ጭቅ ሰአት ?
ሙሉ አለም አትስራ አበጅለት ክፍተት
ልክ ሆነህ አትኑር አክልበት ስተት
ነፍስህ ይደናበር ዝግ ልብህን ስበር
አፍርስ ግርግዳውን ለመስኮትና በር
ሂወት ፀጋ ስትችር ያኔ እድትቀበል።
ቻናሉን ይቀላቀሉ፧።~👇👇👇👇👇
https://t.me/love_words_qutes
https://t.me/love_words_qutes
https://t.me/love_words_qutes
https://t.me/love_words_qutes
560003
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۲۲:۲۲

Photo
<< ስትሞት ቀድመህ ምታደርገው ምንድነው >>
ስትል ጠየቀችኝ !

መጨረሻዬ ምንም ሆነ ምን ለአምላኬ የማቀርበው አንድ ተማፅኖ ይኖረኛል!

<< ምን የሚል ? >>

በማርያም አንድ ጊዜ መታቀፍን ! በማርያም አንድ ጊዜ መነካትን ! በማርያም አንድ ጊዜ ልጄ መባልን ! በማርያም አንድ ጊዜ መዳሰስን ! ተማፅኖዬ ይሄ ነው !

<< መንግሥትህን አውርሰኝ ትላለህ ብዬ ስጠብቅ ነበር ! >>

አቅፋ ለገሃነም እንደማትሰጠኝ አውቃለሁ! በእሷ ተዳስሼ ሲዖልም ብገባ ጠረኗ ገነት ሆኖ ያቆየኛል!

[ ጥሩቤል ]



https://t.me/tirrubel
5,1100024
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۲۲:۲۲

Video
#በውበት_አትለካ

ከማትገምቱት ሰው ጋር Collab አድርገናል ✨✍️ ተጋበዙልን

ፀሐፊ :- [ ጥሩቤል ]
አንባቢ :- https://t.me/Mcole ( ሚኪ ✍️ ) X [ ጥሩቤል ]



https://t.me/tirrubel
2,020009
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۲۲:۲۲

Voice
#Special_Life_Lesson

ይኼን Life Lesson የሰማ ብዙ ያተርፈበታል ከሁሉም Life Lesson Special የሆነ ነው የምር አድምጡት ብዙ ታተርፉበታላቹ

[ ጥሩቤል ]



https://t.me/tirrubel
2,530003
ዕቡህ ብዕር logo
ዕቡህ ብዕር

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۲۲:۲۲

Video
#ኪዳን ( ክፍል - 2 )

አጭር ኢ-ልቦለድ ታሪክ
.
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ
.

ፀሃፊ እና አንባቢ :-  [ ጥሩቤል ]



https://t.me/tirrubel
2,570003

Showing 30 of 44 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام ዕቡህ ብዕር درباره چیست؟+

ዕቡህ ብዕር (@ebuhbhr) یک کانال تلگرام در دسته دسی (Desi) در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۱٬۹۷۶ مشترک در tgdio دارد.

چطور به ዕቡህ ብዕር (@ebuhbhr) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @ebuhbhr بروید و رایگان عضو شوید.

آیا ዕቡህ ብዕር کانال خوبی در دسی (Desi) است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های ዕቡህ ብዕር را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۱٬۹۷۶ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه دسی (Desi) مقایسه کنید.

آمار و پست‌های ዕቡህ ብዕር را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @ebuhbhr را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.