አቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Abune Gorgorios Secondary School Adama Telegram channel photo

አቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Abune Gorgorios Secondary School Adama

@abune2ndaryschoolPublic Channel

አቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Abune Gorgorios Secondary School Adama shares فوتبال updates and media on Telegram. Join to stay updated.

فوتبالفارسیایران

1.6k

Last views

۳k (3,013 subscribers)
عضو
—
Rating
50
Total Posts
Oct 16, 2026, 8:36 AM
به‌روزرسانی شده
Apr 14, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameአቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Abune Gorgorios Secondary School Adama
Username@abune2ndaryschool
Categoryفوتبال
Languageفارسی
Countryایران
عضو3,013
Channel TypePublic Channel
Created۲۵ فروردین ۱۴۰۵
Last Updated۲۴ مهر ۱۴۰۵ • ۶ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#28558+102
رتبه‌بندی زبان
#2819+12
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#244+5

رشد مشترکان

مجموع: 3.0K30 Days growth: +32212%
09/1709/2209/2710/0210/0710/1210/16
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
17:09:20262,691
18:09:20262,691
19:09:20262,819
20:09:20262,819
21:09:20262,819
22:09:20262,819
23:09:20262,819
24:09:20262,819
25:09:20262,819
26:09:20262,819
27:09:20262,819
28:09:20262,819
29:09:20262,819
30:09:20262,819
01:10:20262,819
02:10:20262,819
03:10:20262,819
04:10:20262,819
05:10:20262,819
06:10:20262,819
07:10:20262,819
08:10:20262,819
09:10:20262,819
10:10:20262,819
11:10:20262,819
12:10:20262,819
13:10:20262,819
14:10:20262,819
15:10:20262,819
16:10:20263,013
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 13:04:20262,532
Week of 20:04:20262,532
Week of 27:04:20262,546
Week of 04:05:20262,546
Week of 11:05:20262,546
Week of 18:05:20262,566
Week of 25:05:20262,566
Week of 01:06:20262,566
Week of 08:06:20262,566
Week of 15:06:20262,566
Week of 22:06:20262,566
Week of 29:06:20262,605
Week of 06:07:20262,605
Week of 13:07:20262,605
Week of 20:07:20262,605
Week of 27:07:20262,605
Week of 03:08:20262,605
Week of 10:08:20262,605
Week of 17:08:20262,654
Week of 24:08:20262,654
Week of 31:08:20262,680
Week of 07:09:20262,691
Week of 14:09:20262,819
Week of 21:09:20262,819
Week of 28:09:20262,819
Week of 05:10:20262,819
Week of 12:10:20263,013
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 20262,532
May 20262,566
June 20262,566
July 20262,605
August 20262,680
September 20262,819
October 20263,013
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
20263,013

آخرین پست‌ها

የማጠናከሪያ (ቲቶሪያል) ትምህርት ማስጀመሪያ ማስታወቂያ

ለአቡነ ጎርጎርዮስ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች/አዳጊዎች በሙሉ

ትምህርት ቤታችን የተማሪዎቻችንን የትምህርት አቀበበልና ውጤት የበለጠ ለማሳደግ፣ የትምህርት ብቃታቸውን ለማጠናከር እንዲሁም ለተለያዩ ፈተናዎች በበቂ ሁኔታ ለማዘጋጀት የተለመደውን የ2019 ዓ.ም የቲቶሪያል (ማጠናከሪያ) ትምህርት ፕሮግራም ሊጀምር ዝግጅቱን አጠናቋል 📚

የፕሮግራሙ ዋና ዋና ዓላማዎች

ክለሳ ማድረግ: ተማሪዎች ከሰኞ እስከ አርብ የተማሯቸውን ትምህርቶች በጥያቄና መልስ እንዲሁም በአጫጭር ማስታወሻዎች እንዲከልሱ ማድረግ፣

ግልጽ ያልሆኑ ርዕሶችን ማብራራት: በክፍል ውስጥ ግልጽ ያልሆኑላቸውን ትምህርቶች በጥልቀት የሚረዱበት እድል መፍጠር፣

ለፈተና ዝግጁ ማድረግ: ተማሪዎችን ለትምህርት ቤቱ እና ለሀገር አቀፍ ፈተናዎች በላቀ ሁኔታ ማዘጋጀትና ማጠናከር 🎯

ማስታወሻ

ተጠቃሚ ክፍሎች: ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ባሉት ክፍሎች የሚማሩ ሁሉም ተማሪዎች

ትምህርቱ የሚጀምርበት ቀን: ቅዳሜ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም 📅

የመገኘት ግዴታ: በቲቶሪያል ፕሮግራሙ ላይ ሁሉም ተማሪዎች የመገኘት ግዴታ አለባቸው።

​የክፍለ-ጊዜ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:00 – 6:50 ⏰

ለወላጆች/አዳጊዎች

ልጅዎ በቅዳሜው ማጠናከሪያ ትምህርት ላይ በሰዓቱ ተገኝተው ትምህርታቸውን በአግባቡ እንዲከታተሉና የቀረቡላቸውን የማጠናከሪያ ማስታወሻዎችና ጥያቄዎች እንዲሰሩ ተግባራዊ ድጋፍና ክትትል እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን 🤝

"የተማሪዎቻችን ስኬት የጋራ ጥረታችን ውጤት ነው!"

የአቡነ ጎርጎርዮስ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
1,770000
ማስታወቂያ! 📢
ለአቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች/አሳዳጊዎች 👨‍👩‍👧‍👦

ትምህርት ቤታችን ለተማሪዎች እና ወላጆች የትምህርት ከፍያ ሥርዓት ቀልጣፋ፣ ዘመናዊ እና ከእንቅስቃሴ ነጻ የሆነ አሰራር እንዲኖረው ከአሃዱ ባንክ ጋር በመተባበር የክፍያ ማስተካከያ አድርጓል። 🏦

በመሆኑም፦

1. የክፍያ ኮድ አጠቃቀም፡ በ2019 የት/ዘመን ወርሃዊ ክፍያዎችን በአሃዱ ባንክ የምትከፍሉበት ልዩ የክፍያ ኮድ በስማችሁ ተልኳል። እባክዎ በስማችሁ የተላከውን ኮድ በመያዝ ክፍያችሁን እንድትፈጽሙ ት/ቤቱ አበክሮ ያሳስባል። 📲

2. የክፍያ ጊዜ ሰሌዳ፡
o የወርሃዊ ክፍያ የሚፈጸምበት መደበኛ ጊዜ በየወሩ ከወጣው 1ኛ እስከ 10ኛ ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ብቻ ነው። 📅
o ከ 11ኛው ቀን ጀምሮ የዘገየ ክፍያ ቅጣት የሚጀምር መሆኑን እንገልጻለን። ⏰

ክፍያዎችን በሰዓቱ በመፈጸም ለትምህርት ቤታችን የጸሐፊነትና የውጤታማነት ስራዎች ትብብራችሁን እንድታደርጉ እናሳስባለን። 🤝

“ትውልድን የሚተካ ትውልድ በተሻለ ጥራት እናፈራለን” 🌱

ትምህርት ቤቱ
4,170000
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለተማሪዎች 📢

1. ስለ ፀጉር አያያዝ እና አሰራር፦ ✂️
የትምህርት ቤታችንን የፀጉር አያያዝ መመሪያ ሳታሟሉ የምትመጡ ተማሪዎች በሙሉ፣ በደንቡ መሰረት ተሰርታችሁ ወይም ተስተካክላችሁ እንድትመጡ ለመጨረሻ ጊዜ እናሳስባለን። ይህንን መመሪያ ሳያሟላ የሚገኝ ማንኛውም ተማሪ ወደ ትምህርት ቤት ግቢ የማይገባ መሆኑን በጥብቅ እናስታውቃለን።

2. ስለ ትምህርት ቤት ዩኒፎርም እና ሹራብ፦ 👕
ዩኒፎርም ወይም ሹራብ ያላሟላችሁ ተማሪዎች የምንታገሰው በዚህ ሳምንት ብቻ መሆኑን እያሳወቅን፣ ሹራብ እስኪደርስላችሁ ድረስ የሚተካ ቲሸርት ከትምህርት ቤቱ ቢሮ ጠይቃችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።

የአቡነ ጎርጎርዮስ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
6,580000
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና (UAT)

የፈተናው ሁኔታ፦ 100 ባለብዙ ምርጫ ጥያቄዎች በኮምፒውተር ይወሰዳሉ። አጠቃላይ ሰዓት፦ 2 ሰዓት ከ30 ደቂቃ።

የቃልና የማመዛዘን ክፍል፦ 55 ጥያቄዎች (60 ደቂቃ)። ንባብ መረዳት፣ ቃላት እና ሰዋሰው ይፈትናል።

የቁጥርና የሂሳብ ክፍል፦ 45 ጥያቄዎች (60 ደቂቃ)። የሂሳብ ስሌት፣ ዳታ ትንተና፣ አልጀብራ እና ችግር መፍታት ይፈትናል።

ህግ፦ የተሰጠው ሰዓት ሲያልቅ ክፍሉ በራሱ ይዘጋል። ወደ ኋላ መመለስም ሆነ ዘሎ ማለፍ አይቻልም።

የሚፈቀዱ ቁሳቁሶች፦ ህጋዊ መታወቂያ፣ የመፈተኛ ቲኬት፣ መደበኛ ካልኩሌተር፣ እስክሪብቶ እና እርሳስ።

የተከለከሉ ቁሳቁሶች፦ ስልክ፣ ስማርት ሰዓት፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ማስታወሻዎች እና ያልተፈቀዱ ካልኩሌተሮች።

የመግቢያ መስፈርቶች

የ12ኛ ክፍል (ESSLCE)፦ ቢያንስ 300 (ወይም በየዓመቱ በትምህርት ሚኒስቴር የሚወጣው ማለፊያ ውጤት)።

የ UAT ማለፊያ ነጥብ፦

የመንግስት ስፖንሰርሺፕ እና ፕሬዚዳንሻል ስኮላርሺፕ፦ ቢያንስ 70%።

በራስ ወጪ (Self-Sponsorship)፦ ቢያንስ 60%።

ከፍተኛ ውድድር ያላቸው ዘርፎች፦ እንደ ህክምና እና ምህንድስና ያሉ ክፍሎች የበለጠ ከፍተኛ ውጤት ይፈልጋሉ።

የትምህርት እድል (Sponsorship) ዓይነቶች

የመንግስት ስፖንሰርሺፕ (ወጪ መጋራት)፦

ኢኮኖሚ አቅማቸው ደካማ ለሆኑ ተማሪዎች የተዘጋጀ።

ከወረዳ አስተዳደር የኢኮኖሚ አቅም ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ ያስፈልጋል።

ምደባው በአጠቃላይ የፍሬሽማን ዘርፍ (Natural ወይም Social Science) ላይ ይሆናል።

በራስ ወጪ መማር (Self-Sponsorship)፦

ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱና መክፈል የሚችሉ አመልካቾች።

ቀደም ሲል በሌላ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ (ከ2015-2017 ዓ.ም) ተመዝግበው የነበሩ የወጪ መጋራት እዳቸውን የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

እስከ 4 የሚደርሱ የትምህርት ዘርፎችን መምረጥ ይቻላል።

ፕሬዚዳንሻል ስኮላርሺፕ፦

ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የቀረበ።

በ12ኛ ክፍል 500 እና ከዚያ በላይ ያመጡ እና UAT ያለፉ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ በነጻ ይማራሉ።

ክፍያ እና ወጪዎች

የምዝገባና የፈተና ክፍያ፦ በአጠቃላይ 1,125 ብር የምዝገባ ክፍያ (ወይም 750 ብር የ UAT ፈተና ክፍያ በቴሌብር ይከፈላል)።

የራስ ወጪ ትምህርት ክፍያ፦ በ ECTS ክሬዲት ይሰላል (1,500 ብር በ 1 ECTS)። አንድ መደበኛ የ 35 ECTS ተርም 52,500 ብር ያስወጣል።

ካምፓሶች እና የትምህርት ዘርፎች

የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science)፦

4 ኪሎ፦ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሒሳብ፣ ስታቲስቲክስ፣ ጂኦሎጂ።

5 ኪሎ (AAiT)፦ ምህንድስና (ሶፍትዌር፣ ሲቪል፣ ኤሌክትሪካል፣ ሜካኒካል፣ ኬሚካል)።

ጥቁር አንበሳ እና ጤና ሳይንስ፦ ህክምና፣ ፋርማሲ፣ ጤና መኮንን፣ የጥርስ ህክምና፣ ነርሲንግ።

ቢሾፍቱ፦ የእንስሳት ህክምና።

የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science)፦

6 ኪሎ (ዋናው ካምፓስ)፦ ህግ፣ ቋንቋዎች፣ ጋዜጠኝነት፣ ፖለቲካ ሳይንስ፣ ሶሺዮሎጂ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ፣ ስነ-ልቦና፣ ትምህርት።

FBE እና ኮሜርስ፦ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን።

ስነ-ጥበብ (Alle School)፦ ስነ-ጥበብ፣ ቲያትር፣ ሙዚቃ፣ ዲዛይን።

የዶርምና የካፌ አገልግሎት

ከክልል የሚመጡ ተማሪዎች (መንግስት / ፕሬዚዳንሻል)፦ ነፃ የመኝታ እና የካፌ አገልግሎት ያገኛሉ።

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፦ የዶርም እድላቸው ዝቅተኛ ነው (ተመላላሽ ይሆናሉ)።

በራስ ወጪ የሚማሩ ተማሪዎች፦ በወር 1,500 ብር ገደማ በመክፈል የዶርም አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

ምዝገባ

ምዝገባና ቲኬት፦ በ http://admission.aau.edu.et/ በመመዝገብ የ UAT ፈተና መግቢያ ቲኬት ማውረድ ይቻላል።
2,350000
የእንኳን ደስ አላችሁ 🎉

“የድካምህን ፍሬ ትበላለህ፤ ምስጉን ነህ፥ መልካምም ይሆንልሃል።” — መዝሙረ ዳዊት 128:2 📖

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በጽናትና በትጋት በመስራት ያመጡት ውጤት ሁላችንንም የሚያኮራና የሚያስደስት ሆኗል 🏆።

ለአሁኑ ስኬት ላበቃችሁን ሙሉ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!

·         ለተማሪዎቻችን፦ ላሳያችሁት ከፍተኛ ትጋት፣ ጥረትና ዲሲፕሊን ውጤቱ ይኸው አምሮና ተውቦ ተገልጧል 💪። የወደፊት የትምህርት ጉዟችሁም የላቀ ስኬትና ብሩህ ተስፋ የተሞላበት እንዲሆን ሙሉ ምኞታችን ነው ✨። እንኳን ደስ አላችሁ!

·         ለወላጆች፦ ለልጆቻችሁ ስኬት ሌት ተቀን ያደረጋችሁት ያልተቋረጠ ድጋፍ፣ ጸሎትና ክትትል ዛሬ ፍሬ አፍርቷል 🌱። የልፋታችሁን ዋጋ በማየታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!

·         ለምህራናችን፦ እውቀታችሁንና ጊዜያችሁን ሳትቆጥቡ ተማሪዎችን በጥራት ለማዘጋጀት ያሳያችሁት የላቀ ሙያዊ ብቃትና ቁርጠኝነት ለዚህ ውጤት መገኘት መሠረት ሆኗል 👩‍🏫👨‍🏫። ስለ መልካም አርአያነታችሁና ትጋታችሁ እጅግ እናመሰግናለን፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

·         ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብና ለሥራ አመራር ቦርድ፦ ትምህርቱ በስኬት እንዲመራ፣ አስፈላጊው ግብአትና ምቹ ሁኔታዎች እንዲሟሉ ላደረጋችሁት ቀጣይነት ያለው አመራርና ድጋፍ ምስጋናችን የላቀ ነው 🤝።

እንኳን ደስ አለን!

ይህ ስኬት የቀጣይ ትልቅ ጉዟችን መነሻ ነው፤ እንኳን ደስ አላችሁ! 🚀
2,220000

Showing 30 of 50 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام አቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Abune Gorgorios Secondary School Adama درباره چیست؟+

አቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Abune Gorgorios Secondary School Adama (@abune2ndaryschool) یک کانال تلگرام در دسته فوتبال در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۳٬۰۱۳ مشترک در tgdio دارد.

چطور به አቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Abune Gorgorios Secondary School Adama (@abune2ndaryschool) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @abune2ndaryschool بروید و رایگان عضو شوید.

آیا አቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Abune Gorgorios Secondary School Adama کانال خوبی در فوتبال است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های አቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Abune Gorgorios Secondary School Adama را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۳٬۰۱۳ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه فوتبال مقایسه کنید.

آمار و پست‌های አቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Abune Gorgorios Secondary School Adama را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @abune2ndaryschool را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.