Venue Telegram channel photo

Venue

@venuee13Public Channel

መድረሻ ባይኖር ፣ መጓዝ ብርቅ ነበር! : መራመድ ባልከፋ ፣ መድረሻም ባልጠፋ ነገ ላይ ለመድረስ ፣ ሰው ባያጣ ተስፋ ።

285

Last views

۶۹۸ (698 subscribers)
عضو
—
Rating
41
Total Posts
Oct 14, 2026, 9:45 PM
به‌روزرسانی شده
Apr 7, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel NameVenue
Username@venuee13
Categoryسفر و گردشگری
Languageفارسی
Countryایران
عضو698
Channel TypePublic Channel
Created۱۸ فروردین ۱۴۰۵
Last Updated۲۲ مهر ۱۴۰۵ • ۸ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#25009+21
رتبه‌بندی زبان
#2495+1
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#142-1

رشد مشترکان

مجموع: 69830 Days growth: +8513.9%
09/1509/2009/2509/3010/0510/1010/14
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
15:09:2026613
16:09:2026613
17:09:2026627
18:09:2026627
19:09:2026627
20:09:2026627
21:09:2026627
22:09:2026627
23:09:2026627
24:09:2026627
25:09:2026627
26:09:2026627
27:09:2026627
28:09:2026627
29:09:2026627
30:09:2026627
01:10:2026627
02:10:2026627
03:10:2026627
04:10:2026627
05:10:2026627
06:10:2026627
07:10:2026627
08:10:2026627
09:10:2026627
10:10:2026627
11:10:2026627
12:10:2026627
13:10:2026627
14:10:2026698
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 06:04:20263,816
Week of 13:04:20263,816
Week of 20:04:20263,816
Week of 27:04:202623
Week of 04:05:202623
Week of 11:05:202634
Week of 18:05:202634
Week of 25:05:202634
Week of 01:06:202650
Week of 08:06:202650
Week of 15:06:202650
Week of 22:06:202650
Week of 29:06:2026301
Week of 06:07:2026301
Week of 13:07:2026301
Week of 20:07:2026441
Week of 27:07:2026441
Week of 03:08:2026565
Week of 10:08:2026565
Week of 17:08:2026589
Week of 24:08:2026599
Week of 31:08:2026599
Week of 07:09:2026613
Week of 14:09:2026627
Week of 21:09:2026627
Week of 28:09:2026627
Week of 05:10:2026627
Week of 12:10:2026698
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 202623
May 202634
June 202650
July 2026441
August 2026599
September 2026627
October 2026698
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
2026698

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1#አብሽሩ!2.0K
  2. #2ስለ #ሀረር_ሱልጣኔቶች የተፃፈ ማንኛውም መፅሀፍ ወይም ዶክመንት ማግኘት የምችልበት መንገደ ካለ ጥቆማችሁን እፈ1.9K
  3. #3ሰላም ለልባችሁ!1.9K
  4. #4Post #49331.9K
  5. #5ሰላም ለልባችሁ!1.9K
  6. #6መልካምን ሁሉ መቀበልን ልባችሁ አይድከመው። ሰላም ለልባችሁ!1.7K
  7. #7« የሰዎችን የውስጥ ትግል አናውቅም። ለመፍትሄያቸው ሰበብ ባንሆን እንኳ በህመማቸው ላይ እንዲሰነብቱ ከማድረግ 1.6K
  8. #8« አላበቃም! እየተፈተንክበት ያለው ነገር ካንተ አቅም በታች ሊሆን ይችላል። የመቻል፣ የመታገስ አቅምህ ትንሽ 1.6K
  9. #9« ከእንግዲህ መውለድ አትችዪም የተባለች እናት አንድ ልጇ በጠና ታምማ በስስት እንድትተርፍላት ስትንሰፈሰፍ ተመ1.6K
  10. #10« ከሰዎች ሁሉ እጅጉን የበረታ፣ ለመበቀል ቢፈልግ በቀሉ ከባድ የሚሆን፣ ጌታውን ያተለቀ፣ አላህን ጠይቆት በመስ1.5K

آخرین پست‌ها

Venue logo
Venue

۲۵ مهر ۱۴۰۵، ۲۲:۰۷

Video
በቅርቡ Meme ለመጀመር ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት ለማሰብ እያሰብኩ ነው።
:
@Venuee13
@Venuee13
2850017
Venue logo
Venue

۲۵ مهر ۱۴۰۵، ۰۰:۵۲

« ‹ ታድዬ ግን…› አለች ሁለመናዋ በሀሴት ተሞልቶ።
እንዴት? አልኳት ማወቅ የሚሻውን ልቤ ጥያቄ እያስተጋባሁ።
‹ የማለቅስበት አለኝ! ›
ይሄ ታድያ እንዴት መታደል ይሆናል?
‹ ውይ አንተ ደግሞ የምታለቅስበት እንዳለህ ማወቅ እኮ ለልብህ እረፍት ነው። ለእንባህም ክብር ነው። ›
ትኩር ብዬ አየኋት። አፍያ ከከዳት የሰነበተች አበባ ነች። ልቧን ማነው የሚኮተኩተው? እንዴት አልደረቀችም?
‹ ወዴት ሄድክ…?› በሀሳብ ሩቅ ልሄድ ስል አስጠራችኝ። አቤት አልኩ።
‹ እዚሁ ነኝ የት እሄዳለሁ ብለሽ ነው። › ስለሷ እያሰብኩ መሆኑን እንዳታውቅብኝ።
‹ በል አሁን ልቤን ላሳርፈው፣ ለእንባዬም ክብር ልስጠው! › በተንጋለለችበት አልጋ በአይኗ ልትሰግድ ተሰበሰበች የሰከነቿ አበባ። አየኋት። ቀናሁባት! ታድላ የምታለቅስበት አላት። እራሴን ታዘብኩት የማለቅስበት ስለሌለኝ ምን ያህል ደስታ እንደራቀኝ።
ቆይ ግን ማነው በአፍያ ላይ? እኔ ወይስ እሷ? »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
@Venuee13
@Venuee13
3140023
Venue logo
Venue

۲۵ مهر ۱۴۰۵، ۰۰:۳۲

« ‹ ህይወት እንዴት ነው? › ስትል ጠይቀችኝ። እንዲህ ስል መለስኩላት።
ህይወት እንደ የቲም ልጅ እንባ፣ እንደ ወላጅ ምርቃትም ይሆናል። አንቺ ጋር ህይወት እንዴት ነው?
‹ እኔንጃ ቆይ ግን ወላጆቼን ስለማላውቃቸው ከወላጅ ሀቅ ነፃ እሆናለሁ? የጎዳናውንስ ሀቅ እንዴት ነው መወጣት የምችለው? ›
እዚህ ጋር አቅልም ልቡን ያስታረቀ ውስጡን የሚሰቅዘው ግግር እንባ ይይዛል። እዚህ ጋር አንባገነን እንባ ብቅ ይላል የቃላትን መብት ሁሉ ጨፈላልቆ። »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
@Venuee13
@Venuee13
3040017
Venue logo
Venue

۲۵ مهر ۱۴۰۵، ۰۰:۰۵

« ልይዛት ዘግይቼ ሳልይዛት ልትሄድ ፈቀድኩላት። ልይዛት እንደምፈልግ፣ ላስቀራት አብርያት መሆን እንደምፈልግ ሳልገልፅላት ስትሄድ ምስጢሬን እንደሸሸግኩ ከመንገዷ ላለማደናቀፍ ተለጎምኩ።
ልቧ የከጀለው፣ የወደደው እያለ ልብሽን ወድጄዋለሁ ብላት መውደዴን ማርከስ፣ ፍቅሬን ችክ ባለ ራስ ወዳድነት ለውሶ ማሳነስ አይደለምን?
ፍቅር የወደዱትን የወደደውን እንዲያገኝ ካልፈቀደ ይጠራል?
ከምትወደው ትግጠም፣ እኔም ከምወደው፣ ከሚወደኝ እገጥማለሁ።
እንዴት አይኔ ውበቷን እስክትታመም ድረስ ለማየት ዘገየ? እንዴት ልቤ ህመሟን ስትነግረኝ ንፅህናዋ ታየው? እሷ ሳትሰስት መውደድ የምታውቀው ስለ ልቤ አታውቅም። እንደው ይሄ ልብ ስንቱን ይመሰጥሩበታል? ይህን ልብ ከአላህ ውጪ የሚያየው ቢኖር ህይወት ጣዕም ባጣች ነበር።
የምትይዘውን አውቃ ልይዛት አልፈልግም። መግቢያዋን መርጣ ጎጆ እንስራ እንዴት እላታለሁ?
ትሂድ እንደምታውቀኝ ሆና፣ ትብረር አብርያት መብረር መፈለጌን ካለማወቋ ጋር።
መገን ልቧ የመረጠው ሰው እኔ ያየሁትን ንፅህናዋን ያውቀው ይሆን?
አይኔ ከሳቋ የበለጠ የምታነባው እንባ ንፁህነት እስኪያይ መቆየትን እንደምን ቻለበት? ልቤ ተስፋ በመቁረጧ ውስጥ የተደበቀውን ውበቷን ተመልክቶ እንዴት ተማረከ?
አልይዛትም፣ ቀድሞውንም አልያዝኳትም። አላስቆማትም ትሂድ ልቧ የከጀለው የፈቀደው ጋር።
ግን እንዲህ ባለ መውደድ እወዳታለሁ አብርያት መሆን ከጅዬ ልቧ የሻውን እንድታገኝ እንድትሄድ እንድትበር ከመፍቀድ ጋር። በግራና በቀኝ እንዳሉት መላዕክት የከተቡትን እንደማናውቀው የልቤን ምስጢር ከመሸሸግ ጋር። እንዲህ እወዳታለሁ የከጀለችውን አግኝታ እንድትኖር እንቅፋት እንዳልሆንባት ያህል።
እወዳታለሁ… ከሁሉም ሸሽጌ በልቤ ውስጥ ቀብሬያት። »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
@Venuee13
@Venuee13
3190017
Venue logo
Venue

۲۲ مهر ۱۴۰۵، ۲۳:۴۲

አንዲት ልጅ ባለፈው " ቆይ ሴቶች ግን ካገባቹህ በኋላ ለምንድን ነው እራሳችሁን የምትጥሉት? " ስል ጠየቅኳት ፈገግ ብላ " ሁለት ልጅ እያሳደግን እንዴት እራሳችንን አንጣል " ስትል " እንዴት!! " አልኩ በግርምት በቅርብ ማግባቷን አስታውሼ " ባልና ልጆቻችንን እያሳደግን ለራሳችን ከየት ጊዜ እናግኘ " ብላ ስትመልስለኝ ዝም አልኩ ። " ውይይ………ወንዶች!!! " አሉ ሴቶች ። ሳላድግ ማግባት አልፈለግም አላገባም ። አላገባም የምለው ትዳርን ጠልቼ አደለም ፣ ፈሪም ስለሆነኩም አደለም ፣ ሊያገባ ያሰበን ሀሳብ ለማስቀየርም አደለም ። አላገባም የምለው ለምን እንደማገባ እስኪገባኝ ነው ። ስለ አላህ ተረድቶና አውቆ በሚያመልከውና በጭፍን በሚያመልከው መሀል ልዩነት እንዳለ ሁሉ ለምን እንደሚያገባ ገብቶት ያገባና ለምን እንደሚያገባ ሳይገባው ባገባ ሰው መሀል ልዩነት አለ ። ፍቺው በዝቶ የትዳር ጉጉቱ የቀነሰው ለምን እንዳገቡ ባልገባቸው ተጋቢዎች ምክንያት ነው ። ለምን እንዳገቡ ገብቷቸው የተጋቡ ፣ ሳይገባቸው ተጋብተው እንዲገባቸው የሚሞክሩ ፣ ጭራሹን አልገባኝም ብለው እንዲገባቸው የማይፈልጉ በሁላችንም ሂወት ውስጥ ሁለት ተጋቢዎች አሉ እኛ ለመገኘታችን ሰበብ የሆኑ ። ሁላችንም ስናገባ  ምክንያት ይኖረናል ነገር ግን ለምን እንደምናገባ ይግባን ። መስመሩን ካልሳተ ምከንያታዊነት ከስህተት ይታደጋል ። ትዳራቸው ያማረና ስኬታማ ነው ብለን እንደ አርአያ የምንጠራቸውና የምንዘክራቸው ለምን እንዳገቡ የገባቸው ናቸው ። ለምን እንደምናገባ ሳይገባን ትዳር አናንቋሽሽ!!!  ለምን እንደምናገባ ይግባን ። ካልተረዳነው ያወቅነው አይጠቅመንም ጥፋት እንጂ ሌላ አይፈይድልንም ። ሁላችሁም አግቡ ነገር ግን ቅድሚያ ለምን እንደምታገቡ ይግባቹህ ። ገብቷቹህ ያገባቹህ ያልገባውን ገስፁ ። ሳይገባቹህ ያገባቹህ ደሞ ምክንያታቹን ፈልጋቹህ ከፍቺ እራሳቹን ታደጉ ። መረዳት ከድርጊት ይቀድማል ። ድርጊት ከመረዳት ከቀደመ ጥፋት ያስከትላል ። እኔ ለምን እንደማገባ በደንብ ሲገባኝ አገባለው ካልገባኝ ግን አላገባም ።  እደግመዋለው ለምን እንደማገባ ሳይገባኝ አላገባም ።
#March_2019
:
@Venuee13
@Venuee13
4030012
Venue logo
Venue

۲۲ مهر ۱۴۰۵، ۲۳:۴۲

" ላገባ አስቤ ለምን እንደማገባ በደንብ ስላልገባኝ እስኪገባኝ… አላገባም  "
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
" አላገባም "
እስቲ ማን ምን እንደሚያመጣ አያለው ። እንደውም ማንንም አዛ ሳላደርግ እኖራለሁ ። ቆይ ምን ልሁን ብዬ አገባለው??? ማንን ደስ ሊለው እኔ እንደሆነ አመሌን ካገባሁ ቆይቻለው!!! ድጋሚ አላገባም ሀሀሀሀሀ አዳሜ ያገባኛል ብለሽ የምታስቢ ሁላ ጉድሽ ፈላ!!! ከቃሌ ዝንፍ ፍንክች አልልም!!! የሚገርመኝ የዘንድሮ ወጣት አቤት ጥድፍያ  በጊዜ ወደ ቤት መግባትን ሳያውቅ  ዘሎ ካላገባሁ ይላል ። አይ……አትቀባጥር ካላገባ ሀራም ላይ ይወድቃል! በለው ይቺ እኮ የብዙዎች የይገባኛል ምክንያት ነች እኔ ምለው  ሀራም ላይ ላለመውደቅ ብሎ ካገባ አግብቶ ሀራም ላይ ለምን ይወድቃል??? አቤት የዘንድሮ ትዳር አቤት ጉስቁልና እኔ እኮ እሻላለው ሰንደል አቋም ያለኝ! አንድ በጣም የምወደው የፈጣሪን ድንቅ ጥበብ ከኔ ቅጥነት ጋር እያዛመደ ውፍረቱን የሚያመሰግን ጓደኛዬ ከኖረበት እድሜ በግማሽ የምታንሰው ገና ኬጂ ያልጨረሰች ልጅ አግብቶ ሁሌ ቤት ሲገባ ኩርፍያ ብቻ ሆነ በመሀላቸው የተፈጠረውን ፀብ ለመገላገል አስታራቂ ተብዬ ሽምግለና ተላኩ! የመጀመርያው ስህተት እንግዲህ ስለ ትዳር ምንም የማላውቀውን የሰው ትዳር ልገላግል ሄድኩ!!! ለነገሩ የኔው አይገርምም በፍች ሀገር ያወቀውን ሰው አደል ለትዳር ሽምግልና የሚላከው እኔ ልምድ እንዳገኝ ብለው ይሆናል ብዬ እሺ አልኩ ። ውይይ… ……አቤት ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ብቻ ሳይሆን ከአንድ ሀሳብም ነው የሚቀዳው:  እሱም እሷም በየፊናቸው እንዲህ እንዲህ እያሉ ተዘላለፉ! ኤጭ እንዴት ሁሉ ነገርን አሳልፎ ለተሰጠ ሰው ደካማ ጎኑ ይዘከዘካል ። ማስታረቁን ትቼ ፣ ሁለቱንም ተጣልቼ ፣ ባለኝ አቅም ተቆጥቼ ወጣሁ ቡሃላ ላይ እንዴት እንደሆነ አላውቅም ብቻ ታረቁ ። አሁን እኔ ሁሉ ነገሯን አሳልፋ ለምትሰጠኝ ያላገባሁዋት ሚስቴን እንዲህ ነች ብዬ ድክመቷን ለመናገር አላገባም ። እንደውም ሌላ ሰው ታግባ ሆሆሆ… ኧረ ገና ሳላገባ ቅጥል አልኩ… ………ጥሎሽ ፣ ሰርግ ፣ ሽማግሌ መላክ ምናምን ኤጭ ሲያስጠላ………ለነገሩ ሽማግሌ ለካ መላክ ለካ ቀርቷል ያው በአሁን ሰዓት ስሜት ያሸነፋቸው ሰዎች በሆድ ውስጥ ያለው ገና ያልተወለደውን ልጅ ነው ከሰርጉ በፊት የሚልኩት  ። ወደ ፊት እንደውም ይህም ይቀርና ለልጅቷ ቤተሰቦች ኮል ሚ ባክ ተልኮላቸው መልሰው ደውለው ልጇቸው እንዳገባች የሚነገራቸው ይመስለኛል ። አይ የዘንድሮ ትዳር ፖለቲካ እኮ ነው ። መጀመርያ ይደሰኮራል ፣ የሚገርም ቅስቀሳ ይደረጋል ፣ የረጅም ጊዜ እቅድ ይዘከዘካል ። ወደ ትዳር ሚንበር ከወጡ ቡሀላስ እንደ ተቃዋሚ ፓርቲ ይኮናል መፎካከር እንኳ የለም ። ከዛስ አንድ ቦንብ ይጣላል ልጅ ማለቴ ነው ። በቃ ከዛ ቡሀላ ወለም ዘለም የለም ሌላ ቦንብ ማፈንዳት ማፈንዳት አይ የዘንድሮ ባልና ሚስት ማፈንዳት ብቻ ። ዝም በል! ልጅ ራህመት ነው የሚለኝ አይጠፋም እኔም ራህመት መሆኑን አልካድኩም ነገር ግን ይህ የሚሆነው ለምን እንዳገቡ በገባቸው ተጋቢዎች ዘንድ ሲሆን ነው ።  ሳይገባቸው በተጋቡት ውስጥ ከመጣ ቦንብ ነው ። እሱም ይፈነዳል ተጋቢዎቹም ይቆስላሉ ። ፖለቲካ አልወድም የየትኛውም ፓርቲ አባል መሆንም አልፈልግም ። የፖለቲካ መጨረሻው እስር ቤት አልያም ሞት ነው ። ስለዚህ አላገባም ። የዘመኑን ትዳርና እኛን ያስገኘውን ትዳር ሳነፃፅር ግርም ይለኛል ። የበፊት ትዳር ውስጥ ትልቅ መቻቻልና ጥቂት ግልፅነት ነበር ። የአሁኑ ትውልድ ደሞ ከወላጆቹ ለመሻል በጣም ግልፅ ሆነ ፣ ምንም አይደባበቅም ነገር ግን መቻቻል የሚባለውን እርግፍ አርጎ ተወው ። ሳይቻቻሉ ግልፅ መሆንና ተቻችለው ግልፅ አለመሆን የቱ ይሻላል??? እኔ ሁለቱንም ስለማልመርጥ አላገባም ምክንያቱም ለማልችለው ግልፅ አልሆንም ። አሁን እኮ ባለትዳር የሆነ ሰው "እከሌ አገባ ተብሎ ቢነገረው እኮ እንኳን ደሰ አለው ሳይሆን " እሰይ የት አባቱ መጥፎ ሰው ነበር እንኳን አገባ " ነው የሚለው ። ትዳርን ይህን ያህል ማዋረድ ስለማልፈልግ ፣ አልግባባም ፣ አልገባም አላገባም ። ጥያቄ ለወንዶች ለምንድን ነው የምታገቡት???
ምግብ የሚሰራላቹህ ስለ ምትፈልጉ?
ለማስወለድ?
ቤተሰብ ለማስደሰት?
ብቸኛ ላለመሆን?
በህጋዊ መንገድ ለመበደል? ለምንድን ነው የምታገቡት???  ሴቶችስ ለምንድን ነው የምታገቡት
ቆሞ ቀር ላለመባል?
" አቤት የእንትና ሰርግ እኮ………" ተብሎ እንዲወራ
የወሊድ መቆጣጠርያ ላለመጠቀም?
" አታገቢም እንዴ ……እንትና እኮ አግብታ ወለደች " የሚለውን ላለመስማት?
እራስን ለመጣል???  ቆይ ለምንድን ነው የምታገቡት??? እውነት እየገባቹህ የምታገቡት??? እኔ በክብር እንደ ንግስት ተንከባክበው ያሳደጉዋትንና የሚሳሱላትን ልጅ ተረክቤ መበደል ስለማልፈልግ አላገባም ። እራሷን የምትጥል፣ እንደ ኑሮ የምትከብድ ፣ ሚስት ስለማልፈልግ አላገባም ። አቤት ትዳር አገናኝ ተቋሞች ቢያገኙኝ የጋብቻ ሰርተፍኬት ያስከለክሉኝ ነበር ። የጋብቻ ሰርተፍኬት ግን ኢ ፍትሀዊ ነው ። እንዴት ተነዛንዞ ለሚኖርም ፣ ተከባብሮ ለሚኖርም አንድ አይነት ሰርተፍኬት ይሰጣል ። የጋብቻ ሰርተፍኬት ላይ ማርክ ቢያዝ ጥሩ ነበር ። መልካም ትዳር ለመባል የሚያስችሉና ውጤት የሚያሰጡ መመዘኛዎች ተቀምጠው ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡትን ባለትዳሮች መሸለምና ማድነቅ ከዛም ለየት ያለ የጋብቻ ሰርተፍኬት መሰጠት ቢጀመር ኩረጃ ልምዳችን ስለሆነ ሰርተፍኬቱን ለማግኘት ስንል ከተሸላሚዎች እየኮረጅን ቀስ በቀስ ልንሻሻል እንችል ነበር ። አግብተው ካልተግባቡት ጋር አንድ አይነት ሰርተፍኬት እንዲኖረኝ ስለማልፈልግ አላገባም ። አልኮርጅም!!! ባል ሳልሆን አባት ብቻ መሆንም አልፈልግም ። አላገባም እንደውም አያገባኝም ። አንዳንዴ "አያገባኝም "የሚለው ቃል አላገባም ስላልኩ የመጣ ቃል ሳይሆን አይቀርም ። " ያገባሻል ግን……እስቲ ተውኝ አያገባኝም " ዝም በይ አያገባሽም ።

የዘመኑን ሰርግ ስመለከት ሀገራችን ድሀ መሆኗን እጠራጠራለው ። ልማቱን እናስቀጥል በሚባልበት ወቅት አግብቼ ልማቱን ማደናቀፍ አልፈልግም ። ደሞ እኔ አግብቼ ሰርጉን የተመለከተ " ኢትዮጵያ ሀብታም ነች " ብሎ ለምን ያማታል ። ለምን ግን ያገባቹህ ሰዎች መፅሀፍ አትፅፉም ። እስቲ ውጣ ወረዱን ልምዱን አካፍሉን ። ሁሉም ተጋቡ እንጂ ከተጋቡ በኋላ እንዴት እየኖሩ እንዳሉ አይናገሩም።  አንዳንዴ ጋብቻ ልምድ ሆኖብን የምናደርገው ድርጊት ይመስለኛል ። በህዝቡ ቁጥር ልክ ብዙ የሚጋቡ አሉ በዛውም መጠን ፍቺውም ለጉድ ነው ። እንደውም ለምን ፈታህ ከሚለው ጥያቄ በፊት ለምን አገባህ የሚለው መቅደም ነበረበት ። ለምን እንደሚያገባ የተረዳ ሰው ድርጊቶቹ ትርጉም አላቸው ። በጣም የምንገርመው እኮ ለምን አንደምናገባ ሳናውቅ እንዴት መፋታት እንዳለብን ፣ እንዴት ነገር መፈለግ እንዳለብን እናውቃለን ። ቆይ የዘንድሮ ተጋቢዎች ቫት ይቆረጥባቹኋል እንዴ ምነው ፍቅራቹህ እንደመንግስት ደሞዝተኛ ተቆራረጠ ወይስ መንግስት ለሀገር ግንባታ ብሎ ፍቅራቹን አፈረሰው ። ምንም ነገር ተቆራርጦ እንዲደርሰኝም ቆራርጬ መስጠትም ስለማልፈልግ አላገባም ። …………
3830012
Venue logo
Venue

۲۲ مهر ۱۴۰۵، ۲۰:۴۲

Video
ቀልድ ዝም ብሎ ሳቅ መጫር ብቻም አይደለም። በቀልዶች ውስጥም ቁም ነገር አለ።
(ማነህ እረፍ… አታነካካኝ። ፈገግ ብቻ ብለህ እለፍ)
©tiktok
:
@Venuee13
3910011
Venue logo
Venue

۲۲ مهر ۱۴۰۵، ۲۰:۲۳

Audio
ዘንድሮም! አይ የወንድ ልጅ መከራ! እኛ እኮ አንውደድ…… 😭😭
እስቲ አሻንጉሊት አትላኩ! ለማንኛውም ሸጋውን ጠርጥራችሁ ብቻ ፈገግ በሉ! ግን እረፉ! 😂😂(ስለወደድኩት ነው የደገምኩት)
©tiktok
:
@Venuee13
@Venuee13
4010019
Venue logo
Venue

۳۱ فروردین ۱۴۰۵، ۱۱:۱۹

እናንተ መልካሙን ሁሉ የምመኝላችሁ ሰላም ብያለሁ! 🙌🙌
1,0900028
Venue logo
Venue

۳۱ فروردین ۱۴۰۵، ۱۱:۱۹

ስለ #ሀረር_ሱልጣኔቶች የተፃፈ ማንኛውም መፅሀፍ ወይም ዶክመንት ማግኘት የምችልበት መንገደ ካለ ጥቆማችሁን እፈልጋለሁ።
https://t.me/Venuee13bot ወይም እዚሁ ኮሜንት ስር ከቻላችሁ አሳውቁኝ!
1,910005
Venue logo
Venue

۳۱ فروردین ۱۴۰۵، ۱۱:۱۹

Video
1,8600024
Venue logo
Venue

۳۱ فروردین ۱۴۰۵، ۱۱:۱۹

Photo
መልካምን ሁሉ መቀበልን ልባችሁ አይድከመው። ሰላም ለልባችሁ!
:
1,7000037
Venue logo
Venue

۳۱ فروردین ۱۴۰۵، ۱۱:۱۹

« ቃላት ትልቅ ጥፋትን ማድበስበስም፣ ትንሽ ነገርንም ማግዘፍ ይችላሉ። ቺቲንግ በማለት እና ማመንዘር፣ መዘሞት በማለት መሀል አድማጩ ወይም ሰሚው ዘንድ ትልቅ ልዩነት አለ። እምነት መክዳት፣ ቃል ኪዳንን መብላት ኖርማላይዝ ሊደረግ አይገባም።
ቃላት ክብደትና ቅለታቸው እንደ ቋንቋው ተናጋሪ አረዳድ እና ባለቤትነት ይለያያሉ። ቃላት መዋዋስ የበደል ማቅለያ ለማድረግ ባይሆን ደግ ነው።
ስንት ነውር የሆኑ ነገራት በቃላት ጨዋታ እየቀለሉ እንደመጡ ጥቂትን ማስተዋል ብቻ በቂ ነው። በደሎች በቃላት መረጣ፣ በቃላት ክብደትና ቅለት ሰበብ እየቀለሉ፣ ተበዳዩ ፍትህ እያጣ ከመጣ ሰነባብቷል። የመልካም ስነ ምግባር ባለቤት መሆንን፣ ለመሆን መሞከርን ኋላቀርነት ባላደረጉት ላይ ሁሉ የአላህ ሰላም ይስፈን! »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
1,5000035
Venue logo
Venue

۳۱ فروردین ۱۴۰۵، ۱۱:۱۹

« አዋጅ የአላህን እርዳታ ባልጠየቅንበት ጉዳይ ላይ ለሚገጥመን መጥፎ ነገር የማማረር መብት የለንም!

አዋጅ! የምንፈልገውን እንጂ የሚበጀንን ስጠን ባላልንበት ጉዳይ ላይ አላህን የማማረር መብት የለንም!

አዋጅ! የአላህን እዝነት አውቆ ያዝንልኛል ብሎ ሆነ ብሎ ማጥፋት የአላህን እዝነት ማነወር ነው!

አዋጅ! በስሜታችን ስክር ብለን ተንገዳግደን ከወደቅን በኋላ አላህ አላዘነልኝም ማለት በደል ነው። »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
1,4500059
Venue logo
Venue

۳۱ فروردین ۱۴۰۵، ۱۱:۱۹

Photo
ሰላም ለልባችሁ!
:
1,8500046
Venue logo
Venue

۳۱ فروردین ۱۴۰۵، ۱۱:۱۹

Video
« የሰዎችን የውስጥ ትግል አናውቅም። ለመፍትሄያቸው ሰበብ ባንሆን እንኳ በህመማቸው ላይ እንዲሰነብቱ ከማድረግ ለመቆጠብ እንሞክር። እናንተ የውስጣችሁን ትግል ያላወቅንላችሁ ሁሉ የሚመመለከታችሁ አላህ ያዝንላችኋል። አብሽሩ!»
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
1,6300040
Venue logo
Venue

۳۱ فروردین ۱۴۰۵، ۱۱:۱۹

Video
#አብሽሩ!
:
1,9800031
Venue logo
Venue

۳۱ فروردین ۱۴۰۵، ۱۱:۱۹

« በህይወት ውስጥ የሚከሰቱ የችግር፣ የመከራ ጊዜያትን ታጋሽ ሆነን ብቻ አላለፍናቸውም። ሰዎች ከባባድ ጊዜያቸውን ታግሰው ብቻ አላለፏቸውም። አንዳንድ ሰዎች እያማረሩ፣ እየተበሰጫጩ፣ ድንበር እያለፉ፣ የገጠማቸውን ከባድ ጉዳይ ሰበብ በማድረግ ብዙ መረን የወጡ፣ ወንጀል እያጠራቀሙ የሚያልፉ አሉ። ይህ መራር እውነት ቢሆንም ልናውቀው ይገባል። ሰዎች ሁሉም መከራዎቻቸውን ታግሰው አያልፉም። ስላሳለፉት ከባድ ጊዜ ማውራት የቻሉ ሁሉ የትዕግስትን በላጭነት፣ የታጋሾችን ምንዳ ተረድተው ያንን ለማግኘት ሲሉ ታግሰው ያለፉ ናቸው ማለት አይደለም። ከዚህ ቀደም የነበረበትን ችግር ድል ያደረገ ሁሉ ታጋሽ አይሰኝም። ሰብር እጅጉን ረቂቅ ነው፣ እጅግ ከምናስበው በላይ ትርጉሙ ይጠልቃል። አሁን ጥያቄው እውን ከባባድ ጊዜያቶቻችንን የምር ታጋሽ ሆነን አሳለፍናቸው? ታግሰን እያሳለፍናቸው ነው ብለን በእርግጠኝነት መናገር እንችላለን?(ይህን ራሳችንን ጠይቀን እንመልስ)
በእርግጥም እውነተኛ ታጋሾችን አላህ ያውቃቸዋል። »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
1,4900025
Venue logo
Venue

۱۸ فروردین ۱۴۰۵، ۰۶:۲۷

« ስለ አዕምሮ ጤንነት፣ ስለ ተለያዩ የባህሪ ለውጦች፣ የተለያዩ የስነ ልቦና ጉዳዮች በደንብ በጥልቀት እውቀቱ ኖሮኝ ብዙ ብል ደስ ባለኝ። ነገር ግን በጥልቀት አላውቅም፣ ባለሙያም አይደለሁም። ብዙ ጊዜ የአካላችን ጤንነት እንጂ የአዕምሯችን ጤንነት ያን ያህል አሳሳቢ መስሎ አይታየንም(አዕምራችን በራሱ የአካላችን ቁንጮ መሆኑን ከመዘንጋት ጋር)
ስለ እነዚህ እና ተያያዥ ጉዳዮች የተለያዩ ሀሳቦች የሚነሱበትን ቻናል ባይሆን ልጠቁማችሁ። ሀሳቦቹ እውቀቱ ባለውና ባለሙያ በሆነ ሰው የሚነሳ ስለሆነ ትጠቀሙበታላችሁ። በእኔ ግብዣ ተቀላቀሉ። »
👇👇👇👇👇
https://t.me/yourhealingcorner1
9920011
Venue logo
Venue

۱۸ فروردین ۱۴۰۵، ۰۶:۲۷

Photo
ሰላም ለልባችሁ!
:
1,8900044
Venue logo
Venue

۱۸ فروردین ۱۴۰۵، ۰۶:۲۷

« ከሰዎች ሁሉ እጅጉን የበረታ፣ ለመበቀል ቢፈልግ በቀሉ ከባድ የሚሆን፣ ጌታውን ያተለቀ፣ አላህን ጠይቆት በመስጠቱ ላይ ፍፁም እርግጠኛ የሆነ ሰው ነው። አላግባብ በድላችኋቸው ለበደላችሁ ይቅርታን ሳትጠይቋቸው በልባቸው አላህን ያተለቁ ሰዎች ለአላህ በእናንተ ላይ ለሚጠይቁት ነገር ወየውላችሁ! የሰጣችኋቸው ህመም አላህ ዘንድ ፍትህ ፍለጋ እንዲያቀኑ ያደረጋቸውን ሰዎች በእናንተ ላይ እንዲሆን ለሚፈልጉት ነገር ወየውላችሁ!
ከሰዎች ሁሉ አላህን በማተለቅ የበረቱት እጅጉን የትልቅ ኃይል ባለቤት ናቸው። ወደ ጌታው ሁሉ ነገሩን የሚያስጠጋን የሚንቅ በእርግጥም የተዋረደ ነው። »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
1,5400035
Venue logo
Venue

۱۸ فروردین ۱۴۰۵، ۰۶:۲۷

« ከእንግዲህ መውለድ አትችዪም የተባለች እናት አንድ ልጇ በጠና ታምማ በስስት እንድትተርፍላት ስትንሰፈሰፍ ተመልክተህ ታውቃለህ? ለልጆቹ የጎበጠ አባት ከልጆቹ በኩል ፍቅር ሲያጣ የሚያሰማውን የዝምታ ጩኸት ሰምተሽ ታውቅያለሽ?
ልጅ የምትናፍቅ ያረገዘች ሴት ሳትወልድ ፅንሷ ሲጨናገፍ የሚሰማትን የባዶነት ስሜት መዝነህ ታውቃለህ? ለቤቱ ሰላም ሲል እረፍት እያሻው ወደ ሚናቅበት ቤት አርፍዶ እየገባ ማልዶ የሚወጣን ሰው ድካም ተሸክመሽ ታውቅያለሽ?
የምትወደውን ስላጣች ከአምላኳ የተኳረፈች ሰው ቧጭራህ ታውቃለች? አምላኩን ተቀምቶ መላ ቅጡ የጠፋው ሰው አባሮሽ ያውቃል?
ስለ ሰዎች የውስጥ ትግል፣ ስለማይገለፁ ውስጣዊ መሰነጣጠቆች አታውቁም። ጥቂትን ለመረዳት ሳትፈቅዱ ስለሰውየው ለመደምደም አትጣደፉ። ቆሞ የሚሄድ ሁሉ የሚደርስበት መንገድ ስለሚያውቀው አይደለም። አንዳንዴ መንገድ ፍለጋም ይኬዳል። የምታውቁት እከሌ ወይም እከሊት በልቡ ውስጥ የሸሸገውን ህመም፣ የሚሰማውን ስቃይ፣ የሚናፍቀውን፣ የሚፈልገውን አታውቁም። ከመፍረዳችሁ በፊት ጥቂትንም ሀራም ካልተደረገባችሁ "ለመረዳት መሞክርን" ተጠቀሙ። ሰላም ለእነዝያ ልባቸው ሰላም መሆንን ለሚሻው ሁሉ። አብሽሩ! ሰላም ለልባችሁ! »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
1,5800058
Venue logo
Venue

۱۸ فروردین ۱۴۰۵، ۰۶:۲۷

« አላበቃም! እየተፈተንክበት ያለው ነገር ካንተ አቅም በታች ሊሆን ይችላል። የመቻል፣ የመታገስ አቅምህ ትንሽ እንዳልነበር ወደ ኋላ ህይወትህን በደንብ ስትቃኘው ትረዳዋለህ። በጊዜ ውስጥ መቼም ሰው ነህና ትዝላለህ፣ ትደክማለህ፣ ስልችት ይልሀል። ለዘመናት ገዳይ ከሚባል በሽታ በጌታህ እዝነት ታግሰህ ከሻርክ በኋላ የሆነ ሰዓት ትንሽ እንቅፋት ሲመታህ ብስጭት፣ ንድድ፣ ቅጥል ልትል ትችላለህ። ምነው እኔ ብቻ? እስከመቼ? ብዙ ብዙ ትላለህ። ለምን አትልም? ምክንያቱ ብዙ ነው። ነገር ግን ከታመምክ በኋላ ከህመምህ ለመዳን የሞከርክበት መንገድ ጤነኛ ካልነበረ አንዱ ምክንያት ይሆናል።
ጠባሳን በንቅሳት መቀየርና በጠባሳው አለማፈር፣ ጠባሳውን አለመካድ የተለያዩ ነገራት ናቸው።
ጠባሳዎችህን ምን አደረግካቸው? ካድካቸው? አፈርክባቸው? ተማርክባቸው? ተቀበልካቸው? ቀየርካቸው? ወይስ ምን? ይህን በጥልቀት እራስህን ጠይቅ።
ማንነት እንደ ኢማን ነው። ካልተኮተኮተ ይጠወልጋል። በፊት እንደዚህ አልነበርኩም ስትል ትላንት የተከልከው ነገር ግን ሳትንከባከበው የጠወለገ ፍሬ አለ ማለት ነው። መራር እውነት ቢሆንም ለሁሉም ችግሮች ሰዎችን እና ሸይጧንን ተጠያቂ ማድረግ አንችልም። ሸይጧን አፍ አውጥቶ የሚላከክበትን ስለማይከላከል ሁሉንም በእሱ አትደፍድፍ። ምናልባት ከምታላክክበት ሸይጧን የበለጠ የነፍስያህ አለመገራት ይሆናል የሚያወለጋግድህ። ችግር ሁሉ ፈተና የለውም፣ ድሎትም ሁሉ ጸጋ የለውም።
አለመነሳት መብትህ ነው። ነገር ግን አልወደቅክም፣ መውደቅህን ማመን የፈለግከው አንተ ነህ። አትበርታ ስትፈልግ፣ ነገር ግን ከህመምህ መግዘፍ እንደምትችል የረሳኸው አንተ ነህ። እራስህን ጣል ስትፈልግ መብትህ ነው። ነገር ግን የተከበርክ ነህ፣ ጌታህ አልቆ እንደፈጠረህ እርግጠኛ ለመሆን የተቸገርከው አንተ ነህ። ተስፋ ልትቆርጥ ትችላለህ መብትህ ነው፣ ነገር ግን የተውበት በር ከፍቶ የሚጠብቅህን ጌታህን የተጠራጠርከው አንተ ነህ። የምወድህዋ አልወደቅክም፣ በፈተናዎች ውስጥ ትህትናን እንድትማር እየተሰራህ እንጂ! ብዙም አትጨነቅ፣ ልብህንም የቀደርህ ባለቤት አላህ በመሆኑ አረጋጋው። የምወድህዋ አብሽሩ! ሰላም ለልብህ! »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
1,6300052
Venue logo
Venue

۱۸ فروردین ۱۴۰۵، ۰۶:۲۷

Photo
የምትደሰቱበትን አትጡ! ሰላም ለልባችሁ!
:
1,5300060
Venue logo
Venue

۱۸ فروردین ۱۴۰۵، ۰۶:۲۷

Video
IF YOU KNOW... yOU KNOW yOU KNOW እ.. ዋሸሁ?
፡
1,4000024
Venue logo
Venue

۱۸ فروردین ۱۴۰۵، ۰۶:۲۷

« ህይወት ፈገግታ ያሻታል። ደስታን፣ ፈገግታን በጣም ሩቅ የማይደረስበት አታድርጉት። በጥቃቅን ነገራቶች ለመደሰት መሞከር ቆንጆ ነገር ነው። እንደምትደሰቱ፣ ፈገግታችሁም እንደሚያምር ማወቅ አለባችሁ። ፈገግ በሉ ስላችሁ ያንን የሚያምረውን ፈገግታችሁን እያስታወስኳችሁ ነው። ቁም ነገረኝነት ነገሮችን ክርር በማድረግ፣ ከፈገግታ በመጣላት ቆንጆ ቆንጆ ቃላት ብቻ መወርወር መቻል ብቻ አይደለም። በፈገግታ፣ በቀልድ በጨዋታ ውስጥም ትምህርት አለ፣ መልዕክት አለ።
ፈገግ በሉ ስል፣ ፈገግ እንድትሉ ስሞክር በጣም የሚያስቅ ወይም የሚገርም ቀልድና ጨዋታ ስላለኝ አይደለም። የማወራውም ያስቃል ብዬ ስላልኩም አይደለም። በቃ አንዳንዴ በሆነ መንገድ ለእኛ ደስታና ፈገግታ ሰበብ ለመሆን የሚሞክሩ እንዳሉ ልጠቁማችሁ ነው። ያልቀረባችኋቸው፣ ያልተወዳጅኋቸው በሩቁ ያሉ ሰዎችም እናንተ ደስ እንዲላችሁ እንደሚሞክሩ፣ ሁሉም ሰው ሊያጠቃችሁ እና ሊያስቀይማችሁ እንደማይሞክር ለመጠቆምም ነው። በህይወት ውስጥ ትልቁን ትምህርት የምንማረው፣ ጭንቀታችን የሚቀለው የረቀቁ ሀሳቦችን በማሳደድ ብቻ አይደለም። ለትንንሽ ነገሮች ቦታና ዋጋ በመስጠትም ነው። ትንሽም ፈገግ በሉ፣ ፈገግ ለማለትም ሞክሩ። እና ምን ለማለት ነው ፈገግታችሁ ያምራል! እየተኮሳተራችሁ እንክብካቤ አታጉድሉበት። »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
1,3500030
Venue logo
Venue

۱۸ فروردین ۱۴۰۵، ۰۶:۲۷

Video
ኋላስ… ዋሸሁ?
:
1,4000035
Venue logo
Venue

۱۸ فروردین ۱۴۰۵، ۰۶:۲۷

Video
ዛሬ ወዳችሁ ነው ፈገግ የምትሉት…በmeme ደግሞ እንሞክራ…… እ ዋሸሁ?
:
1,2400035

Showing 30 of 41 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام Venue درباره چیست؟+

Venue (@venuee13) یک کانال تلگرام در دسته سفر و گردشگری در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۶۹۸ مشترک در tgdio دارد.

چطور به Venue (@venuee13) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @venuee13 بروید و رایگان عضو شوید.

آیا Venue کانال خوبی در سفر و گردشگری است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های Venue را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۶۹۸ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه سفر و گردشگری مقایسه کنید.

آمار و پست‌های Venue را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @venuee13 را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.