እየናፈከሁ መሆኑን ለማረጋገጥ ድምጽህን ከኔ አርቀሀዋል ያሰለመድከኝን ያን ሁሉ በማለዳ ተነሳሽ የሚሉትን መልዕክቶችህን እየጠበኩት በማጣቴ ፊቴ ላይ ብቻ ሳይሆን ውስጤን በሀዘን አፍኖታል❤️🩹
አማኛል ወላሂ ናፍቆት ነው መሰለኝ አይኔ እንባ ቋጥሯል🥺 ካላወራህኝ ድምፅህን ካልሰማው ካልተጨቃጨቅን ተኳርፈን ካልታረቅን ያመኛል እፈራለው😔
እንባዬን ጠብ ሳላደርግ በጭንቀት ስቅሰቅ እላለው😢 አላህ የሰላም ያደርግልኝ እንጂ ህመሜን ፈራሁት
( ሩሄ ) ልቤ ተቃጠለ ❤️🔥❤️🔥❤️🔥









