Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች Telegram channel photo

Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

@halaljobsethPublic Channel

የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @HalalJobsEthbot በኩል ይላኩልን ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!

5.3k

Last views

۴۱.۹k (41,890 subscribers)
عضو
—
Rating
10
Total Posts
Sep 21, 2026, 9:46 AM
به‌روزرسانی شده
May 28, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel NameHalal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች
Username@halaljobseth
Categoryآگهی استخدام و شغل
Languageفارسی
Countryایران
عضو41,890
Channel TypePublic Channel
Created۷ خرداد ۱۴۰۵
Last Updated۳۰ شهریور ۱۴۰۵ • ۳۱ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#8531+13
رتبه‌بندی زبان
#892-8
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#60-1

رشد مشترکان

مجموع: 41.9K30 Days growth: +12.5K42.7%
08/2308/2809/0209/0709/1209/1709/21
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
23:08:202629,364
24:08:202630,792
25:08:202630,792
26:08:202630,792
27:08:202630,792
28:08:202630,792
29:08:202630,792
30:08:202630,792
31:08:202630,792
01:09:202630,792
02:09:202631,024
03:09:202631,024
04:09:202631,024
05:09:202631,024
06:09:202631,024
07:09:202631,024
08:09:202631,024
09:09:202631,024
10:09:202631,024
11:09:202638,718
12:09:202638,718
13:09:202638,718
14:09:202638,718
15:09:202638,718
16:09:202638,718
17:09:202638,718
18:09:202638,718
19:09:202638,718
20:09:202638,718
21:09:202641,890
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 25:05:202628,628
Week of 01:06:202628,628
Week of 08:06:202628,628
Week of 15:06:202628,628
Week of 22:06:202628,628
Week of 29:06:202628,628
Week of 06:07:202629,364
Week of 13:07:202629,364
Week of 20:07:202629,364
Week of 27:07:202629,364
Week of 03:08:202629,364
Week of 10:08:202629,364
Week of 17:08:202629,364
Week of 24:08:202630,792
Week of 31:08:202631,024
Week of 07:09:202638,718
Week of 14:09:202638,718
Week of 21:09:202641,890
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
May 202628,628
June 202628,628
July 202629,364
August 202630,792
September 202641,890
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
202641,890

آخرین پست‌ها

Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች logo
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

۰۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۳:۳۹

ዳሩ ሰላም የልጆች ማቆያ

የሥራ መደብ፦ ዋና አስተባባሪ

※ ብዛት፦ አንድ
※ ፆታ፦ ሴት

ዳሩ ሰላም የልጆች ማቆያ ልጆችን በፍቅር፣ በትዕግስትና በኃላፊነት የምትንከባከብ ብቁ እና ታታሪ ሴት ለዋና አስተባባሪነት እየፈለገ ይገኛል።

የሚፈለጉ መስፈርቶች፦
※ በልጆች እንክብካቤ የሥራ ልምድ ያላት
※ ጥሩ የዲን እውቀት ያላት
※ ልጆችን በፍቅርና በትዕግስት መንከባከብ የምትችል
※ ኃላፊነት የምትወስድና ታማኝ የሆነች
※ የልጆችን ደህንነት፣ እድገትና ትምህርት በትኩረት የምትከታተል

※ ደምወዝ፦ በስምምነት
※ አድራሻ፦ ቄራ ሰላም መስጅድ

ለበለጠ መረጃ፦ 0913267934

ዳሩ ሰላም ለልጆች ፍቅር፣ እውቀትና ደህንነት!



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉
5,2800012
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች logo
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

۰۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۳:۳۹

Academy of Abdi Boru

Positions:
1. KG Afaan oromoo teacher
2. KG amharic teacher
3. Grade 1-3 Spoken English teacher

※ Salary: Negotiation
※ Qualification: Degree or Diploma
※ Experience: Those who have experience and live around laga xafo are more preferred

How to Apply?
Username: https://t.me/AAB2012
Contact: 0936682098



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉
5,740007
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች logo
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

۰۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۳:۳۹

በቤት ውስጥ ለትልቅ ሰው ተንከባካቢ እንፈልጋለን!

በቤት ውስጥ አብራ ነዋሪ በመሆን ለትልቅ ሰው አስፈላጊውን እንክብካቤ በሙሉ የምትሰጥ ቀልጣ እና ታጋሽ የሆነች ሴት ሰራተኛ እንፈልጋለን!

የስራ መደብ፦ የትልቅ ሰው ተንከባካቢ

※ የስራ ቀናት፦ ከሰኞ - ቅዳሜ(ሙሉ ሰዓት በነዋሪነት)
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
※ ፆታ፦ ሴት
※ አድራሻ፦ ቤተል

ማሳሰቢያ፦ በነርስ ሙያ ለተመረቀች ቅድሚያ እንሰጣለን

መስፈርቱን የምታሟሉ
በ 0915451545 ላይ መረጃ ላኩልን



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉
6,2600025
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች logo
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

۰۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۳:۳۹

Photo
ተዘግቷል! / Closed!
------------//------------

አል-ተውባ ኢስላማዊ መጻሕፍት መደብር

የስራ መደብ፦ የሽያጭ ሰራተኛ (Sales Person)

※ የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ መርካቶ አንዋር መስጂድ
※ ደመወዝ፦ በስምምነት ሆኖ ማራኪ
※ የትምህርት ደረጃ፦ ቢያንስ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
※ ብዛት፦ 01 (አንድ)
※ የስራ ልምድ፦ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ
※ ፆታ፦ ወንድ

ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉
5,8900015
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች logo
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

۰۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۳:۳۹

Photo
አፍሮቪዥን ፋርማሲዩቲካልስ እና ኬሚካል ኃ/የተ/የግ/ ማህበር

የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የፕሮዳክሽን ፋርማሲስት(Production Pharmacist)

※ የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በፋርማሲ
※ የስራ ልምድ፦ ከ2 አመት እና ከዚያ በላይ በፋርማሲ ማምረቻ ድርጅት ወይም ተዛማጅ መስከወ የሰራ
※ ብዛት፦ 1
※ ፆታ፦ ወንድ
※ የስራ ቦታ፦ የካ አባዶ
※ ደመወዝ፦ በስምምነት

ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉
5,750007
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች logo
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

۰۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۳:۳۹

Photo
Sureya Academy | ሱረያ አካዳሚ

Positions:
1. Vice Director (ምክትል ር/መምህር)
2. School supervisor (ሱፐርቫይዘር)
3. Accountant And Casher (የሂሳብ ሰራተኛና ገንዘብ ተቀባይ)
4. School nurse (ነርስ)
5. Secretary (ጸሀፊ)
6. KG main teacher (የኬጅ ዋና መምህር)
7. KG Assistant teacher (የኬጅ ረዳት መምህር)
8. Child care (ሞግዚት)
9. Janitor (ጽዳት)

Salary  Attractive (ደሞዝ በስምምነት)

N.B. Read The Details Carefully!



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉
5,190007
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች logo
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

۰۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۳:۳۹

Harla Specialty Dental Clinic

The Dental Clinic is seeking a passionate receptionist to join our team in Bethel. We are committed to delivering a premium customer service experience and are looking for a professional who shares that vision.

Position: Receptionist

※ Gender: Female
※ Location: Bethel, Afran Tower
※ Salary: Negotiable

Send your CV https://t.me/harladentalclinic



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉
4,860004
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች logo
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

۰۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۳:۳۹

Photo
ሙህሰን አካዳሚ | Mohsen Academy

የስራ መደብ፦
1. የትምህርት ጥራት ተቆጣጣሪ (Academic Supervisor)
2. የአፀደ ህፃናት ዋና መምህርት
3. የአፀደ ህፃናት ረዳት መምህርት
4. ፀሀፊ
5. ሞግዚት
6. ጥበቃ

※ ደመወዝ፦ በስምምነት
※ አድራሻ፦ አየር ጤና አንሷር መስጂድ ጀርባ

ስልክ፦
0911994827
0910014104
0976044404

ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉
4,920008
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች logo
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

۰۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۳:۳۹

Photo
New Hope Academy / ኒው ሆፕ አካዳሚ

Position: Kindergarten Principal

Location: Welete

Requirements
※ 1–2 years of relevant experience in kindergarten leadership or administration
※ Fluency in English, both spoken and written
※ Bachelor’s Degree in Educational Planning and Management (EdPM) or above
※ Strong leadership, communication, and organizational skills
※ Passion for early childhood education and child development

How to Apply
Interested candidates should send their CV via Telegram to https://t.me/Newhopeschoolseth.

Please write the position “Kindergarten Principal” when sending your CV.



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉
4,880007
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች logo
Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች

۰۸ شهریور ۱۴۰۵، ۱۳:۳۹

Photo
ዘማን አካዳሚ | Zeman Academy

የስራ መደብ፦
1. የሳይንስ መምህር/ት
2. የእንግሊዘኛ መምህር 
3. የሒሳብ መምህር
4. የአማርኛ መምህር/ት 
5. የግሬድ አረብኛና ተርቢያ መምህር
6. የግሬድ ሱፐርቫይዘር 
7. የኮምፒዩተር መምህር 
8. የግሬድ ረዳት መምህርት
9. የኬጂ ዋና መምህርት
10. የኬጂ ረዳት መምህርት
11. የኬጂ አረብኛና ተርብያ መምህርት 
12. ፀሀፊ
13. ሞግዚት
14. ፅዳት
15. ጥበቃ

የተጠየቀውን ቅድመ ሁኔታ የምታሟሉ አመልካቾች የምትወዳደሩበትን የስራ ዘርፍ በመጥቀስ በአካል ወይም በ https://t.me/Onezeman ቴሌግራም Username ማመልከት አለባችሁ። 

አድራሻ፦ ፉሪ፣ 20 ሜትር፣ ኑሪ ሜዳ፣ ከ3F ጀርባ

ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉
5,2100013

Showing 10 of 10 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች درباره چیست؟+

Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች (@halaljobseth) یک کانال تلگرام در دسته آگهی استخدام و شغل در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۴۱٬۸۹۰ مشترک در tgdio دارد.

چطور به Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች (@halaljobseth) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @halaljobseth بروید و رایگان عضو شوید.

آیا Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች کانال خوبی در آگهی استخدام و شغل است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۴۱٬۸۹۰ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه آگهی استخدام و شغل مقایسه کنید.

آمار و پست‌های Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @halaljobseth را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.