ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ Telegram channel photo

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

ይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦ - በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣ - ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot

42

Last views

۶.۵k (6,544 subscribers)
عضو
—
Rating
40
Total Posts
Oct 17, 2026, 2:37 AM
به‌روزرسانی شده
Apr 23, 2026
Created
Stats

شما در حال مشاهده محتوای فارسی هستید. برای مشاهده محتوا به زبان‌های دیگر، زبان سایت را تغییر دهید.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
Username@bilalibnurebahmedresa
Categoryدوربین‌های نظارتی (Spy Cam)
Languageفارسی
Countryایران
عضو6,544
Channel TypePublic Channel
Created۳ اردیبهشت ۱۴۰۵
Last Updated۲۵ مهر ۱۴۰۵ • ۷ روز پیش
StatusActive

رتبه‌بندی

رتبه‌بندی جهانی
#46759+248
رتبه‌بندی زبان
#4509+54
رتبه‌بندی دسته‌بندی
#548+7

رشد مشترکان

مجموع: 6.5K30 Days growth: +4066.6%
09/1709/2209/2710/0210/0710/1210/16
رشد مشترکان - 30 Days
DateSubscribers
17:09:20266,138
18:09:20266,138
19:09:20266,247
20:09:20266,247
21:09:20266,247
22:09:20266,247
23:09:20266,247
24:09:20266,247
25:09:20266,247
26:09:20266,247
27:09:20266,247
28:09:20266,247
29:09:20266,247
30:09:20266,247
01:10:20266,247
02:10:20266,247
03:10:20266,247
04:10:20266,247
05:10:20266,247
06:10:20266,247
07:10:20266,247
08:10:20266,247
09:10:20266,247
10:10:20266,247
11:10:20266,247
12:10:20266,247
13:10:20266,247
14:10:20266,247
15:10:20266,247
16:10:20266,544
رشد مشترکان - Weekly
DateSubscribers
Week of 20:04:20262,826
Week of 27:04:20262,826
Week of 04:05:20262,883
Week of 11:05:20262,883
Week of 18:05:20262,883
Week of 25:05:20262,883
Week of 01:06:20262,883
Week of 08:06:20262,883
Week of 15:06:20262,883
Week of 22:06:20262,883
Week of 29:06:20262,883
Week of 06:07:20265,433
Week of 13:07:20265,433
Week of 20:07:20265,433
Week of 27:07:20265,433
Week of 03:08:20265,433
Week of 10:08:20265,433
Week of 17:08:20265,433
Week of 24:08:20265,433
Week of 31:08:20266,050
Week of 07:09:20266,138
Week of 14:09:20266,247
Week of 21:09:20266,247
Week of 28:09:20266,247
Week of 05:10:20266,247
Week of 12:10:20266,544
رشد مشترکان - Monthly
DateSubscribers
April 20262,826
May 20262,883
June 20262,883
July 20265,433
August 20265,433
September 20266,247
October 20266,544
رشد مشترکان - Yearly
DateSubscribers
20266,544

آخرین پست‌ها

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ logo
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

۲۸ مهر ۱۴۰۵، ۲۲:۵۶

ዳሩል-ሁዳ መክተባ ቤት

የኢስላሚክ መጻሕፍት፣ የሕትመት፣ የዲዛይንና የማስዋብ አገልግሎቶች

ዳሩል-ሁዳ መጽሐፍት ቤት የተለያዩ የኢስላም ነክ መጻሕፍትን ከማቅረብ በተጨማሪ፣ የሕትመት፣ የመጽሐፍ ዝግጅት፣ የዲዛይንና የልዩ ልዩ የማተሚያ አገልግሎቶችን በጥራትና በሙያዊ አሠራር ያቀርባል።

📚 1. የእስልምና መጻሕፍት ሽያጭ

- የዐቂዳና
- የመንሐጅ
- የፊቅህና
- የሐዲስና
- የተፍሲር
- የሲራና
- የዐረብኛ ቋንቋ (ሉጋ)
- ለእውቀት ፈላጊዎች የሚሆኑ መጻሕፍት
- የዑለማዎችና የሸይኾች መጻሕፍት

🖨️ 2. የሕትመትና የመጽሐፍ ዝግጅት

- ከPDF ፋይል መጻሕፍትን ማተም
- መጻሕፍትን ለሕትመት ማዘጋጀት
- የማስታወሻና የጥናት ሥራ
- የትምህርት መጻሕፍትን ማተም
- የመጽሐፍ ሽፋን ዲዛይንና ዝግጅት
- የመጽሐፍ ማሸጊያና ማስዋብ

🎓 3. የምስክር ወረቀት ዝግጅትና ሕትመት

የተለያዩ የምስክር ወረቀቶችን በሚያምርና በሙያዊ ዲዛይን እናዘጋጃለን።

- የቁርአን ሒፍዝ ምስክር ወረቀት
- የማጠናቀቂያ ምስክር ወረቀት
- የምስጋናና የክብር ምስክር ወረቀት
- የተለያዩ የሽልማትና የእውቅና ምስክር ወረቀቶች

🪪 4. የካርድና የማተሚያ አገልግሎቶች

- የሥራ መታወቂያ ካርድ
- የአባልነት ካርድ
- የንግድ ካርድ (Business Card)
- የተለያዩ የመታወቂያ ካርዶች
- የግብዣና የልዩ ዝግጅት ካርዶች

🎁 5. የእስልምና ስጦታዎች

ለቤተሰብ፣ ለጓደኞች፣ ለመምህራንና ለልዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ የእስልምና ይዘት ያላቸው ስጦታዎችን እናቀርባለን።

- 📖 የእስልምና መጻሕፍት እንደ ስጦታ
- 📕 የተመረጡ የእውቀት መጻሕፍት
- 📿 የተለያዩ የእስልምና ስጦታዎች
- 🎁 ለልዩ ዝግጅቶች የተዘጋጁ የስጦታ ጥቅሎች

📦 6. የልዩ ትዕዛዝ አገልግሎት

ለሸይኾች፣ ለእውቀት ፈላጊዎች፣ ለእስልምና ትምህርት ቤቶች፣ ለቁርአን ማስታወሻ ማዕከላት፣ ለትምህርት ማዕከላት፣ ለመጽሐፍት ቤቶችና ለሌሎች ተቋማት የግልና የብዛት ትዕዛዞችን እንቀበላለን።

ዳሩል-ሁዳ

ጠቃሚ መጽሐፍ • ጥራት ያለው ሕትመት • የታመነ አገልግሎት


ለማዘዝ የምትፈልጉ 📞/
💬 ያገኙናል

📞 +251944428909
📞 +251943575450

🔗 https://t.me/MaktabatDarAlhuda
📍 አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ
42000
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ logo
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

۲۸ مهر ۱۴۰۵، ۱۹:۵۲

📣 **إعلان عن محاضرة قيمة وخاصة

**إلى إخواننا وأخواتنا السلفيين الأفاضل
بكل فخر واعتزاز  يسرنا ويسعدنا جدا أن ندعوكم لحضور برنامج ديني مميز ومبارك ومبهج هذا اليوم

📍 المكان ** مدرسة المهاجرين

⏰ الوقت: اليوم من المغرب إلى العشاء

🎙️ الأستاذ **  الأستاذ محمد سلمان (حفظه الله)
ندعوكم جميعا بكل احترام ومحبة للمشاركة والحضور في هذا المحفل المبارك لنهل العلم والتزود بالإيمان
✨ قال رسول الله (ﷺ)
✅*"مَن دَلَّ علَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ "
✅(ساهموا في نشر الإعلان لتعم الفائدة والدال على الخير كفاعله!)

📣 **ልዩ የሙሃደራ ፕሮግራም ግብዣ!

✅ **ውድ የሰለፍያ ወንድሞች እና እህቶች
ባደረግንላችሁ ጥሪ መሰረት፣ ዛሬ አስደሳች እና ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

* 📍 ቦታ፦ ሙሃጂሪን መድረሳ

* ⏰ ሰዓት፦ በዛሬው እለት ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

🎙️በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁላህ)

ባማረ እና በደመቀ መልኩ በሚካሄደው በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት የዕውቀት ድርሻችሁን እንድትሸምቱ በአክብሮት እና ከታላቅ ደስታ ጋር እንገልጻለን።
✨ **የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
*"መልካምን ነገር ያመላከተ ልክ እንደ ሰሪው አጅር አለው።"
(ፕሮግራሙን ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!)

🔗 ሼር / SHARE


https://t.me/almuhajrinmedresa

Telegram

ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

الحق فوق الجميع

VIEW CHANNEL
103000
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ logo
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

۲۸ مهر ۱۴۰۵، ۱۱:۲۲

بسم الله الرحمن الرحيم
ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ከኢኽዋን፣ከሙመይአ፣ከሀጃዊራ፣ከሀዳድያና ከሌሎችም የጥፋት አንጃዎች የጠራ በሰለፍያ መሻኢኾች፣ ዑስታዞች በተለያዩ ቦታዎች የተደረጉ ሳምንታዊ የጁምአ ኹጥባዎች ብቻ ሚለቀቅበት ሲሆን ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ እንድትሆኑ እና የሰለፍዮችን አስተምሮ በማሰራጨት ላይ የበኩላችሁን በማበርከት ተካፋይ እንድትሆኑ በአላህ ስም ጥሪያችን ነው።

ለሰልፍያ ደእዋ የበኩላችንን እንወጣ!!

ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር


https://t.me/khutbajuma

Telegram

የጁምአ ኹጥባዎች/خطب الجمعة

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ከኢኽዋን፣ከሙመይአ፣ከሀጃዊራ፣ከሀዳድያና ሌሎችም የጠራ በሰለፍያ መሻኢኾች፣ ዑስታዞች በተለያዩ ቦታዎች የተደረጉ ሳምንታዊ ኹጥባዎች ብቻ ሚለቀቅበት ነው።

VIEW CHANNEL
143000
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ logo
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۱

👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ !

ክፍል አንድ

ሶሞኑን ሙሐመድ ሓሚዲን የእውቀት ቅርስ በሚል ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ስለ ሰይድ ቁጥብ የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርቦለት በጣም አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ የነብያቶችን ክብር የሚያጎድፈውን የነብዩ ባልደረቦችን የሚያዋርደውንና የሙስሊሙን አለም ማህበረሰብ በግልፅ የሚያከፍረውን የሰይድ ቁጥብን ጥመቶች እንደ ተራ ጥፋት በመቁጠር ስሌት ሰርቶ ሙዋዘና በሚባለው ሸውራራ ሚዛን እየለካ ያ ጥፋት በዚህ ይጣፋል በሚል አይነት አንድምታ ያለው ዑዝር እየሰጠ ሲያልፍ ሰምተናል ። ከዚህ ጎን ለጎን የሰይድ ቁጥብን ስህተቶች በመረጃ በማጋለጥ ለነብያቶችና ለነብዩ ባልደረቦች ክብር ዘብ የቆሙትን ዑለሞች ወሰን አላፊዮች በሚል የንግግር ቃና ወርፏል ።
በዚህ ሳያበቃ ለሸውራራ ፍርዱ ይረዳው ዘንድ ከዘመናችን ዑለሞች ውስጥ ስለግለሰቡ ሳያውቁ በፊት የተናገሯቸውን ንግግሮች በማምጣት ባጢልን ሐቅ ለማስመሰል ሞክሯል ።
እዚህ ጋር አንባቢያን ሊያውቁት የምፈልገው የሰይድ ቁጥብ ስህተቶች ተራ ስህተቶች ሳይሆኑ አንዱ እንኳን ከእስልምና የሚያወጣ አይነት ለተራራ የከበዱ ቅጥፈት የተሞላባቸው ከባባድ ወንጀሎች መሆናቸውን ነው ። ከእነዚህ ውስጥ እንደማሳያ የነብያትን ክብር መንካት ፣ ሶሓቦችን በኒፋቅ መወረፍ የኢስላሙን አለም ማህበረሰብ በግልፅ ማክፈር የሚሉት ይገኙበታል ። እንደነዚህ አይነት ስህተቶች የኢስላም ሊቃውንቶች ዘንድ ያላቸው ብይን ባለቤቱ ይከፍራል ወይስ አይከፍርም የሚል ነው ። በሱና ዑለሞች ዘንድ ፋሲቅና ሙብተዲዕ ለመሆኑ ኺላፍ የለም ። አላህ ካለ ወደፊት በሚመጡ ክፍሎች በዝርዝር በመረጃ የምናያቸው ይሆናል ።
ለዛሬ ለመግቢያ ይሆን ዘንድ ስለነብያትና ሰለሶሓቦች ክብር የተወሰነ እንይ :–

— ነብያቶች በአላህና በፉጡራኖቹ መካከል አገናኝ እንዲሆኑ ፉጡራኖችን ከኩፍር ጨለማ ወደ ኢማን ብርሀን እንዲያሸጋግሩ አላህ መርጦ የላካቸው ምርጥ ባሮቹ ናቸው ። ይህን አስመልክቶ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል : –
{ وَإِذَا جَاءَتْهُمْ آيَةٌ قَالُوا لَن نُّؤْمِنَ حَتَّىٰ نُؤْتَىٰ مِثْلَ مَا أُوتِيَ رُسُلُ اللَّهِ ۘ اللَّهُ أَعْلَمُ حَيْثُ يَجْعَلُ رِسَالَتَهُ ۗ سَيُصِيبُ الَّذِينَ أَجْرَمُوا صَغَارٌ عِندَ اللَّهِ وَعَذَابٌ شَدِيدٌ بِمَا كَانُوا يَمْكُرُونَ}
الأنعام (124)
" ተዓምርም በመጣቻቸው ጊዜ ፡- «የአላህ መልክተኞች የተሰጡትን ብጤ እስክንሰጥ ድረስ በፍጹም አናምንም» አሉ ፡፡ አላህ መልክቱን የሚያደርግበትን ስፍራ ዐዋቂ ነው ፡፡ እነዚያን ያመጹትን ሰዎች ይዶልቱ በነበሩት ነገር አላህ ዘንድ ውርደትና ብርቱ ቅጣት ያገኛቸዋል "፡፡
በዚህ አንቀፅ ላይ እንደምናየው አላህ ለከሀዲያኖች መልስ ሲሰጥ " አላህ መልእክቱን የሚያደርግበትን ስፍራ ዐዋቂ ነው " ይላቸዋል ። መልእክቱንም ከሰዎች ውስጥ ነብያቶችን መርጦ ልባቸውን ለመልእክቱ ማስቀመጫ ስፍራ አደረገው ። እነዚህን አላህ መልእክቱን ሊያስቀምጥባቸው የመረጣቸውን ነብያቶች ክብር መንካት ያከፍራል ። ይህ ሲባል የአንድ ነብይ ክብር መንካት ያጠቃላይ ነብያቶች ክብር መንካት ማለት አይደለም የሚል የሸረሪት ድር አይነት ሹብሀ የሚያነሱ ስለማይጠፉ አላህ ይህን በር በሚቀጥለው አንቀፅ ዘግቶታል : –

{ قُلْ آمَنَّا بِاللَّهِ وَمَا أُنزِلَ عَلَيْنَا وَمَا أُنزِلَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْمَاعِيلَ وَإِسْحَاقَ وَيَعْقُوبَ وَالْأَسْبَاطِ وَمَا أُوتِيَ مُوسَىٰ وَعِيسَىٰ وَالنَّبِيُّونَ مِن رَّبِّهِمْ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِّنْهُمْ وَنَحْنُ لَهُ مُسْلِمُونَ}
آل عمران (84)
«በአላህ አመንን ፡፡ በእኛ ላይ በተወረደውም (በቁርኣን) ፣ በኢብራሂምና በኢስማዒልም፣ በኢስሓቅም፣ በያዕቆብም ፣ በነገዶችም ላይ በተወረደው ፤ ለሙሳና ለዒሳም ለነቢያትም ሁሉ ከጌታቸው በተሰጠው (አመንን) ፡፡ ከእነርሱ መካከል አንድንም አንለይም ፡፡ እኛ ለእርሱ ታዛዦች ነን» በል ፡፡
በዚህ አንቀፅ ላይ እንደምናየው አላህ ከመልእክተኞች መካከል መለየት እንደማይቻል እንዲህ ብሎ ነገረን " ከእነርሱ መካከል አንድንም አንለይም " ። እኛ ለነርሱ ታዛዦች ነን በል " ። ብሎ በሁሉም ነብያቶች ማመን ግዴታ መሆኑ ነግሮናል ። ከዚህ በመነሳት የኢስላም ሊቃውንቶች አላህ ከላካቸው መልእክተኛች ውስጥ የአንዱንም ክብር መንካት የሁሉንም ክብር መንካት እንደሆነ በተለይም ደግሞ ዑሉል ዐዝም የተባሉትን ክብር መንካት የወንጀሉን ክብደት እንዲጨምር እንደሚያደርገው ይስማማሉ ። ለዚህ ነው ከእስልምና መሰረታዊ የኢማን ክፍሎች ( አርካኑል ኢማን) አንዱ በነብያት ማመን የሆነው ። የነብያትን ክብር መንካት በነብያት ማመንን ይፃረራል ። ሰይድ ቁጥብ የሚያቋሽሻቸው ነብዩላሂ ሙሳ ከዚህ ለየት ባለ መልኩ አላህ ለኔ መርጨሃለሁ ያላቸው መሆኑን በሚቀጥለው አንቀፅ እንመልከት : –
{ وَاصْطَنَعْتُكَ لِنَفْسِي}
طه (41)
«ለነፍሴም (በመልእክቴ) መረጥኩህ ፡፡

ይህ ስለነብያቶች ከመጡ መረጃዎች ከባሕር እንደ ጠብታ ሲሆን ለጮሌ ማመላከት ይበቃዋልና ልብ ያለው ልብ ይበል ። እኝህን አላህ መርጦ ያከበራቸውና መልእክተኛው አድርጎ ወደ ሰው ልጆች የላካቸውን የአላህ መልእክተኛን ነው ሰይድ ቁጥብ ክብራቸውን በመንካት የሚያዋርዳቸው ። አላህ ካለ በሚቀጥለው ክፍል ስለ ሶሓቦች ደረጃና ክብር እንዲሁም እነርሱን የመሳደብና ክብራቸውን የመንካት ብይን እናያለን ።

https://t.me/bahruteka
205000
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ logo
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۱

Photo
​            🔖አስደሳች ሰበር ዜና
          ━━━━━━━  ━━━━━━━

​📢 ለአል-ወሰጢያ መድረሳ እና መርከዝ አካባቢ ነዋሪዎችና ደርስ ተከታታዮች በሙሉ!

  ~ ​ዛሬ እሮብ ነሓሴ 27/2018 ከወትሮው ለየት ያለ ታላቅ ወቅታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

​🎙 ተጋባዥ እንግዳችን፦

└─
ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ(ሀፊዘሁላህ)

​📌 የደዕዋው ርዕስ፦

└─ «በግዜው ይገለፃል»

​⏰ ሰዓት፦ [ ከመغሪብ  እስከ ኢሻ ]

📍 ቦታ፦ [ አለም ባንክ - ስልጤ ሰፈር በአል-ወሰጢያ መድረሳ ]

📲 ለሌሎችም ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
223000
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ logo
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۱

Photo
🔈 አስደሳች ዜና!

ከቢላል ኢብኑ ረባህ የቁርአን ሒፍዝ
         እና የተርቢያ ማዕከል

✅ቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ  ባሉት ውስን ቦታዎች ተማሪዎችን በአዳሪ መርሃ-ግብር ተቀብለን ለማስተማር ምዝገባ ላይ እንገኛለን።

⏩ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦

✅ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
✅ እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
✅ ጤንነት፦ ከማንኛውም ተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ
✅ስነ-ምግባር፦ ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
✅ ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
✅ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል

📒 የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦

📖የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📖 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📖 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📖የተለያዩ የዲን ኪታቦች፦📖አቂዳ
                                    📖የመንሀጅ
                                  📖  የተጅዊድ
                                 📖የፊቂህ
                                📖  የተርቢያ
                              📖 የሀዲስ ወዘተ ይሰጣሉ

📆ምዝገባ ቀናት፦ ከሰኔ 25-ጳጉሜ5 /2018

🗓ወደ መርከዙ መግቢያ ቀናቶች መስከረም 8-9

📲ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ፦

0921566720 | 0725566720

     🌐  አድራሻ፦ 💡አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ወደ ባማ ሆስፒታል በሚወስደው ቅያስ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ ውሃ ታንከሩ አጠገብ ቢላል ኢብኑረባህ መርከዝ
348000
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ logo
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۱

👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ !

የኢስላሙን አለም ላከፈረውና የነብዩ ባልደረቦችን በማዋረዱ ራፊዳዎች በስሙ መንገድ ለሰየሙለትና የሳንቲማቸው አንድ ገፅ በስሙ ላደረጉለት ሰይድ ቁጥብ ከሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች አንዱ የሆነው ሙሐመድ ሓሚዲን በእውቀት ቅርስ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ላቀረባቸው የጥብቅና ውዥንብሮችና ስለ ሰይድ ቁጥብ አጠቃላይ ማንነት አላህ ካለ በተከታታይ የማቀርብላችሁ ይሆናል በቅርቡ ጠብቁ ! ።

https://t.me/bahruteka
187000
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ logo
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

۱۳ شهریور ۱۴۰۵، ۱۷:۲۱

Photo
🔈 አስደሳች ዜና!

ከቢላል ኢብኑ ረባህ የቁርአን ሒፍዝ
         እና የተርቢያ ማዕከል

✅ቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ  ባሉት ውስን ቦታዎች ተማሪዎችን በአዳሪ መርሃ-ግብር ተቀብለን ለማስተማር ምዝገባ ላይ እንገኛለን።

⏩ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦

✅ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
✅ እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
✅ ጤንነት፦ ከማንኛውም ተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ
✅ስነ-ምግባር፦ ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
✅ ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
✅ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል

📒 የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦

📖የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📖 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📖 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📖የተለያዩ የዲን ኪታቦች፦📖አቂዳ
                                    📖የመንሀጅ
                                  📖  የተጅዊድ
                                 📖የፊቂህ
                                📖  የተርቢያ
                              📖 የሀዲስ ወዘተ ይሰጣሉ

📆ምዝገባ ቀናት፦ ከሰኔ 25-ጳጉሜ5 /2018

🗓ወደ መርከዙ መግቢያ ቀናቶች መስከረም 8-9

📲ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ፦

0921566720 | 0725566720

     🌐  አድራሻ፦ 💡አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ወደ ባማ ሆስፒታል በሚወስደው ቅያስ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ ውሃ ታንከሩ አጠገብ ቢላል ኢብኑረባህ መርከዝ
435000

Showing 30 of 40 posts

رتبه‌بندی

ورود لازم است

Frequently Asked Questions

کانال تلگرام ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ درباره چیست؟+

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (@bilalibnurebahmedresa) یک کانال تلگرام در دسته دوربین‌های نظارتی (Spy Cam) در tgdio است. این پروفایل رتبه، امتیاز، نظرات و پست‌های تازه را نشان می‌دهد تا قبل از عضویت تصمیم بگیرید. در حال حاضر حدود ۶٬۵۴۴ مشترک در tgdio دارد.

چطور به ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (@bilalibnurebahmedresa) در تلگرام بپیوندم؟+

پروفایل کانال را در tgdio باز کنید، سپس با دکمه Join / Open in Telegram به @bilalibnurebahmedresa بروید و رایگان عضو شوید.

آیا ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ کانال خوبی در دوربین‌های نظارتی (Spy Cam) است؟+

در tgdio می‌توانید قبل از عضویت امتیاز، نظرات، رتبه و پست‌های ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ را بررسی کنید. در حال حاضر حدود ۶٬۵۴۴ مشترک در tgdio دارد. آن را با کانال‌های مشابه دوربین‌های نظارتی (Spy Cam) مقایسه کنید.

آمار و پست‌های ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ را کجا ببینم؟+

در tgdio صفحه @bilalibnurebahmedresa را برای آمار اعضا، رتبه، امتیاز و پست‌ها باز کنید. لینک Stats نمودار رشد را نشان می‌دهد.